text,label ዳታ ፓኬጅ ስንሞላ እየተቸገርን እባካችሁ ይስተካከል,0 ዳታ ጥቅል አበላል ግን በጣም እየበላቹህን ,0 ቱጂ እንኳን አልሰራልንም ጂ አተበሉንቱጂ እንኳን አልሰራልንም ጂ አተበሉን,0 ለማንኛውም ክፍያ ምርጥ መንገድ ቀጥሉበት,1 ፓኬጅ ኮንቨርትና ትራንስፈር ሊሰራልኝ አልቻለም አፕሊኬሽኑ መፍትሔ ካላችሁ,0 ለ ወር የኢንተርኔት ክፍያ በጣም ውድ የህዝቡን ኑሮ የሚፈታተን ,0 አመታዊ የኢንተርኔት ተጠቃሚ ነኝ ነገር ግን በየወሩ ብር ካልሞላሁበት ያደርገዋል,0 ከባንክ በምን ይለያል ገንዘብ ለማስገባት በየመንደሩ የቴሌ ወኪልን ያያቹቹ ልጆች እባካቹ አያልን ስንዞር ከባንኮቹ ጋር ለመስራት ሞክሩ,0 በእውነቱ ህዝብን ለማገልገል እና ተጠቃሚ ለማድረግ እያደረጋችሁ ያላችሁት ጥረት በጣም የሚደነቅ ምን አልባት ማድረግ የምንችለው ምስጋና ማቅረብ ከልብ እናመሰግናለን በተለይ ፍሌክሲ ደሞ ሁሉም እንደ አቅሙ ሁሉንም አገልግሎት እንዲያገኝ የሚያደርግ ስለሆነ እናመሰግናለን ቀጥሉበት ,1 ካርድ ገዝቸ እቢ አለኝ ቺግሩ ቢነገረኝ,0 አይሠራም አስተካክሉልን,0 እጅግ በጣም ጨዋ የሆኑ ታታሪ ሠራተኞች ቢኖሩም አንድአንድ የጥገና ባለሞያዎችም እጅ መንሻ የሚፈልጉ ናቸዉ,0 ተመዝግቤነበር የተላከልኝ ሜሴጅ ሰለ አሻሞ አልገባኝም,0 መሪ ኩባንያ,1 በጣም አስፈላጊ የሆነ መተግበሪያ,1 መልካም,1 በጣም ጎበዞች ናቸሁ ሪፕላይ ማለታችሁ በጣም ያስደንቃል ለሌሎችም ትት ብትሰጡልን,1 ብቻ በርቱ የሀገራችን ትልቁ ተቋም የሀገር ባለውለታ ገንዘብን ብቻ ብለው ወደሀገር እየመጡ ባሉ ቴሌያችን ሲጎዳና ሲንገዳገድ እንዳናይ ,1 ግን ከይቅርታ ጋር ጥቅሉ ገዝተን ሊቆይ አልቻለም ም,0 ማይ ኢትዮቴል ለመክፈት በጣም ያስቸግራል ማብራሪያ በተለይ ፓስወርድ ቶሎ አይከፍትም,0 በቴሌብር የመብራት ክፍያ ከፍዬ ግን ሁለቴ የቆረጠብኝ,0 ታላቅ ,1 እኔ ከተመዘገብኩ ቆይቻለሁ ግን ምንም ነጥብ አልተሰጠኝም,0 በ ብር ይሁንልን ኢቲዮ ቴሌ ከአለም አንደኛ ብዙ በማስከፈል እኛ ከኬኒያ በምን እናንሳለን,1 እኔ ከተመዘገብኩ ቆይቻለሁ ግን ምንም ነጥብ አልተሰጠኝም እየተደዋወልኩ ካርድም እየሞላሁ ለምን የማይሰጠኝ,0 ሁሌም አዲስ ነገር ምናለባት ሁሉም እንዳናንተ ቢሆን? በርቱ ,1 ኤሬ ፓኬጅ ገዚቼ ሳልጠቅም ዝም ብሎ አለቋል እያለ ,0 የ አገልግሎት ደበኛ ሆነን ሳል አልሠራም ሲለን አስተካክሉ ስንላቸዉ ገንዘብ አምጣ አሉ,0 በ እውነት ሳልፈልግ የቴሌ ደንበኝነቴን ላቋርጥ ዳታ ሲም ላይ ያላችሁ አሰራር ደስ አይልም ,0 ጥሩ እየሰራ አሁን አልፎ አልፎ ከመሆኑ ውጭ እሱንም ቢሆን እንደምታስተካክሉት እርግጠኛ ነኝ ከምስጋና ጋር ,1 እናመሰግናለን ,1 ቴሌዎች የጀመራችሁት በሶሻል ሚዲያ መረጃ ማቅረብ አርፍ ,1 እኔ በ ድርጅቱ አገልግሎት በጣም ደስተኛ ነኝ ,1 የቴሌ ዘርፍ በወሬ ብቻ ያደገው ለመቶ ደንበኛ የታሰበውን አገልግሎት ለ መቶ ሽህ ደንበኛ ሰጥታችሁ አገልግሎቱን ገደላችሁት,1 ኧረ እባካችሁ ንገሩኝ መፍትሄውን ካርድ በሞላሁ ቁጥር በራሱ ጊዜ ጥቅል እየገዛ ተቸገርኩ,0 ረ ባካችሁ በቤትዎ ይቆዩ ጥቅል አገልግሎት ማግኘት አልቻልኩም ምንም ሊሰራልኝ አልቻለም መፍትሄ ካለ ,0 ብራቮ ,1 መተግበሪያችው በፍፁም አይከፍትም በጣም ብዙ ጊዜ ሞከርኩት ,0 ጥሩ ቀጥሉበት,1 በጣም እናመሰግናለን እኛ ከፍተኛ ጥራት ጋር የመረጃ አገልግሎት በመጠቀም ላይ k ,1 ጥሩ በዚው ቀጥሉ,1 "አመስግኑ ትልቅ መፍትሄ እቤት ለመዋል አስገዳጅም አደለም አንዳንዱ በግድ ግዛ የተባለ ይመስላል ማመስገን ይልመድብን ኢትዮ ቴሌኮም እናመሰግናለን",1 ምናለበት ሁሉም የመንግስት መስሪያ ቤት ከኢትዮቴሌኮም ልምድ ብቀስም በርቱ ደስ ብሎናል,1 ሲም ካርድ ስም ላዘዋውር ሄጄ በጥሩ ሁኔታ ተስተናግጃለው ሞጆአመሰግናለው,1 ገራሚ ቢዝነስ የምትሰሩ ቦጥቡጡን እንዴት k ሳይሰራ ብር ትቆርጣላቹህ,0 ይህን መከተል ጥሩ ,1 ጎንደር ላይ ኢንተርኔት በነፃ ምታስጠቅሙንይመስል በየጊዜው አታጥፉብን ልቀቁልን,0 ኢትዮ ቴሌኮም ሰመራ ቅርንጫፍ አንድም ስልክ ማግኘት አልቻልንም ከናንተው ሰራተኛ ባገኘሁት መረጃ መሠረት የናንተው ሰዎች አውጥተው ጨርሰውታል በዘመድ ካገኘህም ተብያለሁ,0 ቀጥሉበት,1 በድርጅታችሁ ውስጥ ልዩነት አለመኖሩ ተቋሙን አጠያያቂ ያደርገዋል,1 ህዝቡን ለማገልገል በሚያደርገው ቁርጠኝነት እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ,1 አመታዊ ያልተገደበ ኢንተርኔት ፓኬጅ ገዝቼ ነበር እየሰራልኝ አይደለም በፊት ጥሩ ነበር አንድ ፊልም ለምክፈት አቅም አትዋል ,0 አሠራራችሁን ከግዜ ወደ ግዜ እያሻሻላችሁ መሆኑ ያስመሰግናችኋል,1 እኔም ተመችቶታል እኛ አካባቢ ባይደርስም ደግሞ እኔ ምፈልገው ቴሌ ብር የሚለው ቲሸርት ,1 ጭራሽ የኢንተርኔት ዋጋውን እየጨመራችሁ መጣችሁኧረ በህግ አምላክ አስተካክሉ?ስለ ህግ,0 ለምታደርጉት ሁሉን አቀፍ እንቅስቃሴያችሁ ክብር ይገባችኋል,1 ኧረ ራሱ እየሰራልን አይደለም,0 ሺ ብር በላይ ማስቀመጥ የማይቻልበት ሲስተም ይዛችሁ እንደ ባንክ እኩል ለምን ታወራላችሁ,0 አገልግሎት ለመጠቀም በምሞክርበት ጊዜ ተደጋጋሚ እና አሰልቺ የሆነ ሙከራ ተደርጎ የሚሰራ መሆኑ በተለይ በዚህ ሰሞን ጭራሽ እየባሰበት ሄዶ ዛሬ ሙሉ ለሙሉ ተቋርጧል ,0 ጣም በለውጥ ጎዳና ላይ ያለ ተቋም የቅሬታ አቀባበል ስርዓታችሁ ለሌላውም ተቋም ተሞክሮ ሼር ብታደርጉ የሚል ሀሳብ አለኝ,1 መልካም ስራ,1 ኢትዮቴሌኮም የሙስሊሞች በዓል ሲሆን ራሱን እንደ ገለልተኛ አድርጎ ብሎ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ሲልክ የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓል ሲሆን ግን ራሱን እንደ ክርስቲያን አድርጎ እያለ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት የሚልከው,0 ሳፋሪኮም የሀገራችንን ገንዘብ ይዞ ወደ ሌላ ሀገር የሚገባ ተቋም ስለሆነ ማንም አይፈልገውም እናንተው በርቱልንንንንንንን,1 አሪፍ ትልቅ ላይክ ከሞያሌ,1 ቴሌብር በጣም ተመችቶኛል,1 እንደ ቴሌ ሌሎችም መስሪያ ቤቶች ጠንቅቀው ቢሰሩ መልካም ቴሌ በጣም እናመሰግናለን ,1 ጥሩ ስራ ምሳሌ ,1 ቴሌ አገልግሎት አሰጣጡ እያስደሰተን ,1 በዳታ የሚሰራው አፑ አውርጄዋለሁ ያስጠላል,0 ይህ የኔቶርክ አገልግሎት ግን ብዙዎቹን የሀገራችንን አካባቢዎች አለማካተቱና የሚጠቀመው የሞባይል ማቴሪያል ውሥን መሆኑ ቅር አሠኝቶናል,0 የትኛው ጥቅል ይህ ቅናሽ አይባልምበበዓሉ ሰበብ ካደረጋችሁ ደህና ቅናሽ አቅርቡካልሆነ ተውትቴሌ ምንጊዜም ዘራፊ ተቋም የአለማችን ውዱ ኢንተርኔትና ድምፅ ዋጋ ኢቲዮ ቴሌኮም ,0 በእውነት ክብር እና ምስጋና ይገባቸዋልበተለይ ለሴት ኦፕሬተሮች እያደሩ ላገለገሉ ልዩ ክብር አለኝ,1 ከ ገበታው ምን ብታስቡ በዚህ በዓል የ አጭር መልክት ያጠፋቹት,0 የ ተደራሽነት በሁሉም ወረዳዎችና በጣም በርካታ ቀበሌዎች ባልተዳረሰባቸው ስለ እንዴ ጋምቤላ ያሉት ክልል ተደራሽነት ማዉራት በጣም ከባድ ምናልባት ለምርጫ ፍጆታዉ ይደርስ ይሆናል ምናለበት በየአመቱ ምርጫ ቢኖርምክንያቱም በየመጨረሻዉ የምርጫ አመት ብዙ የልማት ስራዎችመሰረተ ልማት ድንጋዎች ይቀመጣሉ ይጀምራሉ ,0 አሻም ተመዝግቤ ከሁሉም አገልግሎት እየተጠቀምኩ ግን ምንም ነጥብ የለኝ መፍትሄው ምንድ?,0 ኢትዮ ቴሌኮም የታሪፍ ቅናሽ አደረገ ብላችሁ የምትደሰቱ የዋሆች ታሳዝኑኛላችሁ የኢትዮ ቴሌኮም ሰራተኞች ቢት እና ባይት ያላቸውን ልዩነት እንኳ አያውቁም ይባስ ብሎ ኢትዮ ቴሌኮም የሚሠጠው ፍጥነቱ በሜጋ ባይት ብለው ሲከራከሩ ደግሞ ያሳዝናል ,0 ውድ ኢትዮ ቴሌኮም የ የጥሪ ማእከል አገልግሎት ለማግኘት በጣም አስቸጋሪ በተለይ ሰሞኑን ሀገራችን ላይ በተከሰተው ችግር ይሁን አላውቅም ጠቅላላ ተዘግቷል ለማለት ይቻላል እባካችሁ መፍትሄ በፍጥነት ፈልጉለት,0 ተመዝግቤያለሁ ግን ነጥብ አሁንም ዜሮ ነጥብ የሚገኝበት መንገድ ግልፅ አይደለም,0 ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ቴሌ ቴክኖሎጂውን እያረቀቀ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ከመልካም መስተንግዶ ጋር አለ ለማለት አልደፍርም በርቱልን,1 ደብረ ኤልያስ እና አካባቢው ኮኔክሽን በትክክል በሁሉም ቦታ አይሰራም እንደውም ሰው በበዛበት ቀን ወይም ለክረበሀል መደወል አይችልም ,0 እናመሰግናለን ,1 ስለ አስተያየትዎ አመሰግናለሁ በአካባቢያችንም የቴክኖሎጂ ስርጭት ያስፈልገናል እናመሰግናለን እንደገና ,1 የኛን ድካም እንደቀነሳችሁ የናንተንም ድካም የሚቀንስ ሳፋሪኮም ይምጣ,0 ለ ወር ጅማ ላይ ለህብረተሰቡ የቀረበው ቅናሽ ስልክ በ ቀን አለቀ ተባልን ለማን አቤት ይባላል,0 የመብራት ኃይል ጋር ያላችሁስ ሲስተም ጥሩ አደለም,0 አሁን ያለው ሁኔታ ደሞ ራሱ አይሰራም ,0 ብርቱ ስራ እየሰራችሁ ለሌሎች ደግሞ መልካም አርያ ስለ ሆናችሁ እናመሰግናለን ,1 ሰው ያልተጠቀመበትን ብር በልቶ በአመቱ መጨረሻ ቢሊዮን አትረፍኩ አይባልም ር ,0 መጀመሪያ የተበለሸብን ቶሎ አሰሩልን,0 በእውነቱ ከሆነ ጥሩ አገልግሎት በአንድ ሙሌት እንደየወቅኩ የዳታየድምፅ እና የመልእክት አገልግሎት ለመጠቀም ያስችላል ሊበረታታ ይገባል,1 አሁን በጣም ግልፅ በጣም ቆንጆ አማራጭ ነገር ግን ዋጋው ትንሽ ከነበረው ጥቅል የጨመረ ,1 ውድ የቴሌ ቤተሰቦች ስራችሁ በጣም እማወደድ ሀገራችን በቴክኖሎጂው ዘርፍ ከፍ ለማድረግ እያደረጋችሂት ያለውን ጥረት እናደንቃለን በቱ,1 አይሰራም እኮቢስተካከል አሪፍ ,0 ጥሩ መሻሻል አለ ስለ ጂም ትግበራ እያየሁ ,1 አለአግባብ አትብሉ ትርፋማ ትርፋማ እያለችሁ ማውራት አይታክታችሁም,0 በሶማሌ ክልል ሁሉም ጂ አገልግሎቶች አይገኙም የሞባይል ብሮድባንድ ጥራት በጣም ዝቅተኛ እና ከአንድ ወር በታች ያልዘለቀ ,0 ሲም ካርድ ስም ላዘዋውር ሄጄ በጥሩ ሁኔታ ተስተናግጃለው ሞጆአመሰግናለው,1 ገራሚ ቢዝነስ የምትሰሩ ቦጥቡጡን እንዴት k ሳይሰራ ብር ትቆርጣላቹህ,0 መቼም እናንተ ጋ ልዩ የሆነ ማጭበርበር አይጠፋም ውይይይይይ ቴሌ ኧረ ሌብነታችሁ አልተቻለም,1 አዲስ አበባ ልደታ ኮንደምንየም ባልቻአካባቢ አይሰራም እባካችሁ አስተካክሉት,1 በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት በቅርቡ የአገልግሎታችሁ ተጠቃሚ እሆናለሁ ,1 ከትንሽ ወዳ ትልቅ ስላሆኔ በጣም ደስላል በዚሁ ቀጥሉበት,1 ንፉግ የሆነ ድርጅት,0 ቴክኒሽያንዎ በተለይ ለቤት ዎይፋይ ጥገና ጥገና ምላሽ ለመስጠት በጣም አዝጋሚ ናቸው,0 በርቱልን,1 አሻም ሲመዘገቡ ይቆርጣል መሰለኝ ቆርጦብኛል,0 ደብረ ብርሃን ቀበሌ በተለምዶ አየር ጤና ተብሎ በሚጠራዉ ሰፈር የስልክ ልዉዉጥ ማድረግ አልቻልንም,0 ቴሌ በመስታወቂያ የሚነነገረዉ እና በተግባር የሚታየው ነገር የሰማይና የምድር ተብለው የሚሸጠው የኔትወርክ እንደው የሚያስቅ አረ ተው,0 ከልብ እናመሰግናለን,1 የኛንም ተቋም እዳንቺ አይነት አቋም ያለው ሰው ያሥፈልገዋ,1 አኔ የድምጽ እና መልእክት ፓኬጅ ጊዚው ከማለቁ በፊት ወደ ዳታ ለመቀየር በተደጋጋሚ ብሞክርም አፑ የማይሠራ በመሆኑ ፓኬጁ ሳልጠቀምበት ተቃጥሏል,0 ብራቮ ኢትዬ ቴሌኮም ,1 "ስጦታው ቢቀርብን ይሻል ነበር አንደኛ ስጦታውን እንዳንጠቀም ያለውን ዘገምተኛ ኔት ቢዚ ታደርጋላችሁ ሁለተኛ ስጦታውን መጠቀም የሚቻለው ከምሽቱ ለመሆኑ አብዛኛው የሃገራችን ህዝብ ከለሊቱ ሰዓት ምን ይሰራል ?ሰዓቱ የእንቅልፍ ታዲያ ስጦታው ለማን ደክሞት ለተኛው ህዝብ ወይስ ለሊት ወፎች ፉገራ ይሉሃል እንዲህ ",0 ቴሌና ሰራተኞቹ በእውነት ታላቅ ዋጋ ከፍለውልናል ከዓለም እኩል እንድንራመድ ስላደረጋችሁልን ምስጋናችን ከፍ ያለ ,1 አፑን አውርጀው ግን አይሠራም,0 አመሰግናለሁ ,1 መልካም ጅምር በርቱ የተሻለና ቀልጣፋ ለሌሎችም ምሳሌ የሚሆን ና,1 ኧረ እባካችሁ የተማሪዎችን ቦነሱ ሌሊት እሚሰራው ወደ ቀን አዘዋውሩልኝ ,0 እኛ ሁሌ ነቀፋ ስለምኖድ እንጂ ኢትዮ ቴሌኮም ያዘመናቸው ብዙ አይነት አገልግሎቶች እንዳሉ መዘንጋትም የለብንም ወይስ አብዛኞቻችን ለቴክኖሎጂው ባዳ ሆነን ስለማንጠቀማቸው አላወቅንም? ብቻ ግን ክፍተቶች ካሉ ይታረሙ እንጂ በጣም ኣሪፍ እየፈጠናቹህ እና እያዘመናቹህን ስለሆነ ከልብ እናመሰግናለን,1 ቃላል ምቹና አስተማማኝ,1 ዋው ባለፉት ዓመታት በፍጥነት በማደግ ላይ ያለው ኢኮኖሚ እንደነበረው ሁሉ አገሪቱም በትክክለኛው መንገድ ላይ ትገኛለች,1 በጣም ታሳፍራላቹ አሳፋሪ በጣም ታሳፍራላቹአሳፋሪ ተቋም,0 እንኳን ደስስ አላችሁ ማለት አልፈልግም ባታተርፉ ነበር የሚደንቀን,0 ችግሩ በጣም ዉድ በማስከፈል ከአለም አንደኛ ናችሁ ቀነስን ትላላችሁ እንጂ በጣምምም ዉድ ነዉ,1 በጣም እናመሰግናለን እኛ ከፍተኛ ጥራት ያለው የሞባይል ዳታ አገልግሎት በመጠቀም ላይ ነን,1 ኢትዮ ቴሌኮም በኢኮኖሚያችን እድገት ምርጥ ስለዚህ ይህ ቴክኖሎጂ ብዙ ጥቅምን ይከተል,1 ጥቅም የለሽ እኛ እንቅልፍ እንፈልጋለን,0 ጥሩ ግን አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ይፋ ካደረጋችሁ በኋላ ወደ ገበያ ለማስገባት በጣም ብዙ ጊዜ ይወስዳል,1 በጣም ይሚገርም የሄ አሁን ቅናሽ በላቹ ያቀረባቹት ከነበረው በዙ ለውጥ የለውም,0 በታም ታሳዝናላችሁ ብር ነበረኝ የ ብር ጥቅል አገልግሎት ገዛሁ የአለኝን ቀሪ ሂሳብ ሲነግረኝ ሳንቲም አለኝ ምን ማለት ተደጋጋሚ ያሳዝናል,0 ቴሌሌባ ስጦታብሎ በሌላያካክሳል ምንአይነትነገር,0 ይህው የተሠጠኝ ሥጦታ አልሠራ ብሉ በራሤ ገንዘብ በመጠቀም ላይ እገኛለሁ ,0 በጣም ውድ,0 ከተቻለ በዝቅተኛ ዋጋ ካልተቻለ በተመጣጣኝ ዋጋ እናተ ትኩረት ያደረጋችሁት ብር መሰብሰብ ብቻ ታሪፋችሁን አሻሽሉ ሃይ ምን ጉድ ናችሁ ,0 ምስኪን ህዝብ አሁን ይሄ ምኑ ያስደስታል ወይም በዳታና በሰዓት የሚቆረጠው የገንዘብ መጠን ካልተስተካከለ በቀር ይሄ እኮ ምንም ጥቅም የለውም የቁጥር ጨዋታና ህዝቡ የበለጠ እንዲጠቀም ተቋሙ የበለጠ ገንዘብ እንዲሰበስብ የሚያደርግ ማስታወቂያ ይሄ ቀርቶብን ያለፍላጎታችን እንዳደረግን ተቆጥሮ በየቀኑ ሳናውቅና ሳንፈልግ መልዕክት እየተላከ ገንዘባችን መቆረጡ በቆመልን ,0 ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ቴሌ ቴክኖሎጂውን እያረቀቀ ፈጣንና ቀልጣፋ የአገልግሎት አሰጣጥ ከመልካም መስተንግዶ ጋር ደምበኞቹን የሚያረካ ተቋም አለ ለማለት አልደፍርም,1 የተከበረቹ ቴሌዎች የኢድ አልፈጥር ሰምንተዊ የድምጽ ኢነ መልኢክት ገዘው ከዚየ ለወንድሜ ደቂቀ መስተለለፍ ፈልጌ የለህ ሂሰብ አነስተኛ ይለል ,0 በእውነት በሀገራችን ከሚገኙት ብዙ ዘርፎች ዉሰጥ ኢትዮ ቴሌኮም በጣም ከፈተኛ ስኬት ያስመዘገበው ይሄም መሆን የቻለበት ምከንያት ሴቶች መንያከል ለስራቸው ተኩረት ስተው እንደሚሰሩ ያሳየናል ,1 በትክክል የደወሉላቸው ደምበኛ ማግኘት አይችሉም የሚለው የኔት ችግሩን ከዋናው መሃል ከተማው መዲናዋ አ አ እና ዙሪያው ችግሮቹ ሳይቃለሉ ,0 ቴክኖሎጂ ማለት ዋናው አላማው እየገባችሁ አይደለምእስኪ ሌሎች ሀገራትን ተመልከቱዋናው ጉዳይ እኮ ህብረተሰቡን ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ማድረግ ማዘመን ,0 ምን ብየ እንደማመሰግናችሁ አላቅም ሁሉም ቢሮዎች እንደናንተ ቢሰለጥኑ ምናለበት በርቱ በርቱ እጅግ ደስ ብሎኛል,1 ማስታወቂያ ብቻ ሆናችሁብኝ የተቋረጠብንን አገልግሎት ለማስተካከል እና ቀን መጠበቅ ፌር ? ማፈሪያዎች ናችሁ,0 በጣም አቸጋሪ አፕልከሽን አወሪደናል ግን ስልክ ቁጥሪ ስናስገባ ትክክል አይደለም የምለው እስክ ትክክለኛ ማብራሪያ ብትልኩልን,0 ቴሌብር ብዙ ብዙ ችግር ያለበት ዘረፋ የበዛበት ተሳስተም አሰራር ,0 ብራቮ ኢትዮ ቴሌኮም ቀጥሉበት,1 የብሮድባንድ ኢንተርኔት ስፒድ በተደጋጋሚ እየወረደብኝ ሳስመዘግብ ችግሩን ለይቶ መፍትሔ ከመስጠት ይልቅ መሠላቸት ,0 ዲስካውንት የምትለቁት ደስ ባላቹ አመት በዓል እንዴ?,0 በና በአየር መንገዳችን እንኮራለን,1 እናመሠግናለን ለመበረታቻው ከሁሉም አገልግሎቶ መሥጫ መአከሎች እንደ ቴሌ እውነተኛን እናም ፍትሃዊ መቤት አአለየሁም ,1 በቋሚነት የነበርውን ጥቅል ለማቋርጥ አስቸገረኝ,0 ኮንግራ ይህ በጣም የሚያስደስት ክንውን ,1 በርቱ አሁን ጥሩ,1