text,label በጣም አመሰግናለሁ,1 ኢንተርኔት ተጠቃሚ ለመሆን ተመዞግቤ ሁሉት ሳምንት አለፈኝ ካንሰል ተደርጓል ብለውኛል ምከንያቱን የሚናገረ ገን የለም,0 ጎንደር ላይ ኢንተርኔት በነፃ ምታስጠቅሙንይመስል በየጊዜው አታጥፉብን ልቀቁልን,0 ና እያላቹህ ዝረፉን እንኳን ዘንቦብሽ ድሮም ጤዛ ነሽ አለ የሃገሬ ሰው አሁንስ ካርድ መሙላት አስጠላኝ ,0 አመሰግናለሁ,1 ኸራ መላ በሉኝ ስልኬ ዳታ ከልክ ይቆጥርብኛል ,0 ሰዉ እየተሻሻለ እና እያደገ ሥሄድ እናንተ ግን ም የተቃራኒ ሆናችሁ ኤኼ ያስታዛዝባናል ሕዝቡን ስላስለመዳችሁ ብቻ እንዳደረጋችሁት ለማንም ግልፅ ነዉ የስጦታችሁ የጊዜ ገደብና የመጠቀሚያ ሰዓት አግባብነት የለዉም ይገርማል ኤኼን የሚያክል ትልቅ ተቋም መቶ ሚሊየን የኢትዮጵያ ህዝብን ስያታልል ም ምን ነካችሁ ,0 ዋይፋይ ተቋርጦብናል የደንበኞች አገልግሎት ስናመለክት ተመዝግቧል እንባላለን ግን ማንም የጠየቀን ወይም ሊጠግን የመጣ አካል የለም ,0 ኢትዮቴሌኮም እባካችሁ አጭር ሜሰድ አቁሙልን የሁላችን ጥያቄ ሳንፈቅ አንድ አንድ ብር እየተቆረጠ በዚ የሚያማርር ደምበኛ ቤቱ ይቁጠረው,0 ላይ ምትፖስቱት ሌላ kኣችሁ ሌላ መጀመሪያ ን ፈጣን አድርጉ ,0 አረ ምን አይነት የፓኬጅ ዝርፊያ ነዉ ሰሞኑን የጀመራችሁት,0 ቴሌና ሰራተኞቹ በእውነት ታላቅ ዋጋ ከፍለውልናል ከዓለም እኩል እንድንራመድ ስላደረጋችሁልን ምስጋናችን ከፍ ያለ 😍,1 ለምንድ ያልተገደበ ፕርምየም ዳታ ከ ወደ ብር የገባው,0 የዋይፋይ መስመር ተጠቃሚ ብንሆንም ፍጥነቱ ግን ቀርፋፋ ከዚህ ደውለን ብናሳውቅም አልተስተካከለም,0 ለበዐል ያደረጋቹት ቅናሽ አሪፍ ሆኖ ሳለ ለሳምንት የገዛሁት የ ብር ኢንተርኔት ፓኬጅ ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ተጠቅመሀል አለኝ,0 አይዛቸው የኢትዮጵያ እድገት መሰላሎች ከጎናቸው ነኝ,1 እባካችሁ እኔም ካርድ ለመሙላት ተቸግሬአለሁ ብሬ ሳላዉቅ እየተቆረጠብኝ ነዉ መላ በሉኝ,0 አፑ አይወርድምለምንድ ድርቅና የሚታበዙ ስታስጠሉ ኤጭ,0 በጤና ይቆዩ የኢንተርኔት ጥቅል አይሰራም,0 በጣም ውድ ከሌሎች ሱቆች ይልቅ ከ ቴሌኮም በመሸጥ ላይ ያሉ ሰዎችን እንዴት እንረዳለን እባክዎ ,0 ምንም ኔትወርክ የለም,0 ኢንተርኔት አገልግሎት በተደጋጋሚ የሚቆራረጥፍጥነቱ ደካማ በቅርቡ አጠቃላይ ማሻሻያ ሲያደርግ ፍጥነቱ ተሻሻለ ብንባልም ለውጥ የለውም ,0 ኢትዮቴሌኮም,1 እና ሮባትክ ስራ አንድ ላይ ማስተዋወቁ ምን አገናኘው,0 " ስራው ጥሩ ብሆንም ግን እባካችሁ እንኳን እንኳን የማይሰራበት ብዙ የክልል ቦታዎች አሉ",1 በ አስመሣዮች ብራችን እየተወሠደ ,0 ታላቅ ,1 ሀላባና አከባቢውስ መች የ ጂ ኔትወርክ አይደለም ያለው ጂ ኔትወርኩም እንኳን በትክክል አይሰራም ችግሩስ መች ምፈተዉ?,0 ከድምፅ ዎደ እንተርኔት ጥቅልን እንዴት መዞር ይቻላል ሥሞክር ማዞር ኣልቻልኩም,0 በጣም ፈጣን ይመቻል ሌሎቹም አገልግሎቶች እንደዚህ ቴሌብር ፈጣን ቢሆኑ ይመቹ ነበር,1 አሁንማ ይገባችኋል ,1 ከልብ እናመሰግናለን,1 እንኳን ኔትወርክ ሊደርሰን ይቅር እና ለድምፅ እንኳን የሚሆን ኔትወርክ ማግኘት ያልቻልንበት ሁኔታ ያለው,0 በጣም አሪፍ የሆነ የፓኬጅ አማራጭ ስለሆነ አመሰግናለሁ,1 ኢትዮ ቴሌኮም በጣም እየተመቻችሁን ነዉ እናመሰግናለን,1 ለዚህ ስኬታችሁ የእኔው ትልቁ ሚና እንዳለበት እንዳትረሱ,1 አረ ተዉ ተለመኑን ፖለቲካ እና ቴሌ ምን አገናኝቶት ነዉ የጎንደር ከተማ ኢንተርኔት ዘግታችሁ የምትረብሹን,0 በጣም በጣም ያሳዝናል በዕውነት ከዚህ ትልቅ ድርጅት የማይጠበቅ ነገር የምትሠሩት ለተቋረጠ የ ግልጋሎት ክፍያ መጠየቅ ቅሬታ ሲቀርብ ገቢ የተደረገ ገንዘብ አይመለስም ብሎ መናገር ጭራሽ ይባስ ብሎ ክፍያ ከተከፈለ በኋላምአንድ ሠራተኛ ልኮ ሊስተካከል ለሚችል ችግር ለቀናት መፍትሔ ሳይገኝ ሲደወልም መጣን አሁን ቢዚ ነን ብሎ ሠው ማጉላላት በጣም ያሳፍራል,0 በቤቶ ይቆዩ ጥቅል በስነስርዓት የሚሰራለት እጅ ያውጣ ይህንን ሁሉ ፕሮሰስ ለምን አስፈለገ? አሳይቶ መንሳት ንዴ,0 እንደገና አመሰግናለሁ,1 በጣም አመሰግናለሁ አዳዲስ ደንበኞችን ለመሳብ እና አሁን ያሉ ደንበኞችን ለማስተናገድ ታላቅ እድል ይመስለኛል,1 ጥሩ ሥራ,1 ለስጦታው እናመሰግናለን,1 ጥሩ ስራ በርቱ ተበራቱ,1 ሃገሪቱ ለይ የተቀየረው ቴሌ ብቻ ,1 ሁሉም ነገር መልካም ምስጋና ይገባቸዋል በህወት ላሉት ረጅም እድሜ ላለፉት ደሞ ክብርና ምስጋና በርቱ ,1 የአገልግሎት ማብቂያው አልተጠቀሰም,0 በጣም አመሰግናለሁ,1 ትህትናችሁ ገዳይ ,1 ተመዝገቡ ተመዝገቡ ብላችሁ ቴሌ ብር ተመዘገብን አገልግሎቱን ግን ለመስጠት ፍቃደኛ አደላችሁም,0 ቆይ ከሌሊቱ ምን እንዲሰራልን ይሄማ ስጦታ አይደለም,0 ነባር ያለና የሚኖር ዘምኖ ሕዝብን ያዘመነ ሐገር በቀል ተቕም,1 የስዳማ ክልል ውስጥ ቡርሳና አርበጎና ወሬዳ ውስጥ ነትወርክ የለምበተለይ ቡርሳ ወረዳ ውስጥ ቱትቻ የምትባል ከተማ ውስጥ ያለ አንተና ሳይሰራ ቆይቶሀልችግራችን ቶሎ,0 ሞጣ ላይ ኔቶርክ ተዘክቷል ክፈቱት,0 በቴሌብር የመብራት ክፍያ ከፍዬ ግን ሁለቴ የቆረጠብኝ,0 ለሌሎችም መንግስታዊ ተቋማት አርአያ የሚሆን ተቋም ቢኖር ኢትዮቴሌ ና በርቱ,1 ደጋግሜ ሞከርኩ ግን አይሰራም,0 ለእኔ ተሞልቶልኝ ግን ተጨማሪ ስጦታ አልደረስኝም ለምን?,0 በቤትዎ ይቆዩ ፖኬጅ ቤት ውስጥ አይስራም ውጭ ካልወጣሁ በቀር ወይም የቤቴ ጣራ ላያ ካልወጣሁ እውነቴን ዳታ የሚባል የለም ቴሌ ዋጋ በቀነሰ ቁጥር ጣራ መውጣት ሰለቸኝ በበኩሌ እባካችሁ የናንተ ን ቅናሽ አንፈልግም ተዉን በቃ ለምን አተዉንም ሀይ ታውቁታላችሁ ከአቅማችሁ በላይ የሸጣችሁትን ሲም ካርድ ወይ ማስፋፌያ አድርጉ ወይ ተዉን በዚ በሽታ ጊዜ ኔትዎርክ ፍለጋ አስፓልት ላይ አታስወጡን ደሞ ስሙን ቀይሩት ይሄ በውጪ ይቆዩ ,0 የተቋረጠብኝ ዋይፋ እሄው ቀን ሆ መልስ የሚሰጠኝ አጣው,0 ሁሌም በዓል በሆነ የእናንተ በዓል ፓኬጅ ለመጠቀም,1 ቆይ ግን ለምንድ ለተማሪ ቅናሽ የማታደርጉት ቅናሽ ተብለን ስንጠይቅ የለሊት ይሉናል እኛ ኢንተርኔት ለመጠቀም ሌት መነሳት አለብን,0 ውድ ደንበኛ የአገልግሎት ተጠቃሚ በመሆናችን እናመሰግናለን,1 ያልደረሰበት ቦታ አለ በትክክል እየሰራም አይደለም,0 እባካችሁ ሰሞኑን ኮኔክሽን ሊሰራልን አልቻለም ምሽት ላይ በተለይ ደሴ,0 ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ኢንተርኔት ፓኬጅ ገዝተን ፈታ እያልን ነዉ ኑርልን,1 በስልኬ ላይ ብጭም አልሰራም ብሎኛል,0 በጣም ርካሽ አሪፍ በርቱ,1 ኧረ ጎበዝ በቆጂ እኮ ምንም አይነት ኔትዎርክ የለም ,0 ስልካችን እዚሁ አዲስ አበባ ተቀምጠን የኔት ወርክ ጥራት ችግር አለ ያ ማለቴ ከድምፅ ጋር ተያይዞ ችግሩን ሊፍታ አልተቻለም,0 እሺ መልካም አመሰግናለሁ ,1 ሁሌም የተሻለ ጥራት ያለው አገልግሎት እንታቀርቡ እና ተመራጭ ተወዳዳሪ እንድትሆኑ ትጉ በርቱ ዘምኑ,1 አመቱን ሙሉ የዘርፋቹትን ትርፍ ያላችሁት ይሄ አያስደንቅም ይልቁን ብትቀንሱልን ሚሻለው ይሄ ,0 እኔ የ አገልግሎት ለማግኘት በሀላባ ማዕከል ተመዝግቤ ደውለን እንጠረሃለን ካሉኝ ወር አለፈ እና አገልግሎቱን ለማግኘት ይህን ያህል ጊዜ መውሰዱ ኖርማል ?,0 በርቱ ከዚህ የበለጠ ቴሌን ለማዘመን አሁን ብዙ ለውጦች በእናንተ ላይ እያየን ,1 አዲስ አቤዎች ፈጠን ፈጠን በሉ ምስጋና ለኢትዮ ቴሌኮም ይግባውና,1 ጥሩ በርቱ አሁንም ግን ከሌሎች ሀገር ጋር ሲነፃፀር ዋጋው ወደድ ይላል ስለዚህ ዋጋውን ቀነስ ኔትወርኩን ጨመር አድርጉት,1 ሲስተማችሁ እያስቸገረን ,1 መለወጥ ጀምራችኋል ግን ከድምፅ ጥቅል ላይ የምትሰርቁት ነገር ግልፅ ይደረግልኝ ,1 ህዝብ በመሸወድ የትም አትደርሱም ህዝብ እያጭበረበራቹ ,0 ኧረ እሱን ትታችሁ በተለይ በገጠሩ አካባቤ ኔትዎርክ መደወል እንኳን በአግባቡ አይሰራም ምናለ እሱን ብታስተካክሉልን??,0 የኔቶርክ ችግር ከግዜ ወዳ ግዜ እያጨመረ ናው መለ በሉን,0 ታላቅ ስኬት ,1 መልካም አገልግሎት,1 ከእናንተ ጋር ብሩህ ,1 ለሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚው ቁጥር መጨመር የእናተ አሰተዋፅኦ በተለይ የጥቅል አገልግሎቱን ዋጋ ብትቀንሱ በጣም ይጨምራል,1 ለአገልግሎት ማሻሻያዎች ምስጋና ይገባችኋል,1 ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ ላውንች ያደረገው የሲም መሸጫ ሲስተም መተግበሪያ ማውረድ ወይም ዳውንሎድ ማድረግ አልተቻለም,0 እውነት ለማውራት በኛ ሀገር ቢሮክራሲ ይሄን ያክል ርቀት በመጓዛችሁ ለናንተ ትልቅ ክብር አለኝ,1 በርቱልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን,0 የ ፕሪሚየም ጥቅል ዋጋ ፍትሃዊ አይደለም ኢትዮቴሌኮም አሁን ባለው ዋጋ ላይ አንዳንድ ማሻሻያዎችን ተግባራዊ ሊያደርግ ይገባል አመሰግናለሁ,0 ቴሌ ጥሩ እየሰራችሁ ,1 ለማንኛውም ኪዩክስ ላይ ላሉ ኢጀንቶች ይሂ ዕድል በስፋት መሰጠት አለበት ምክንያቱም ሰዎች ባንክ ወይም የሽያጭ ማአከል ከመሂድ ሱቅ መሂድ ይቀላቸዋል ሲቀጥል ለባለሱቆችም ሊላ የስራ እድል ፈጠራ ድሆናል አይመስላቹም,1 አሁን ከቤቴ ቁጭ ብዬ የዉሃ ክፍያ ከፈልሁ ተመስገን መንከራተት ቀረ ምስጋና ለእናንተ,1 "እንኳን አብሮ ደስ አለን ኢትዮጵያ ሀገሬ መመኪያዬ ክብሬ ኑሪ ለዘለአለም ",1 በጤና ይቆዩ የኢንተርኔት ጥቅል እቢ አለኝ ይላልደጋግሜ ደውዬ መፍትሔ ካለው ብዬ ብጠይቅም ለሚመለከተው ክፍል አስተላልፈንልሀል ይሉኛል ግን ለውጥ የለውም,0 በርቱ መልካም ነገር ,1 የምር ትለያላችሁ ,1 በቴሌ ብር መብራት ከፍዬ ሁለቴ ቆረጠብኝ መፍትሄው ምንድ,1 እጅግ በጣም ዘመናዊና ምቹ አገልግሎት በቴሌ ብር እያመጣችሁ ስለሆነ ደስ ብሎኛል አመሠግናለሁ,1 ቀልዳችሁን አቁሙ,0 ለአገልግሎታችሁ እናመሰግናለን,1 አይ ቴሌ እንዲሁ እንዳዛጋችሁ ኖራችሁ ተመስገን አሁን ልንፋታችሁ ነዉ,0 ሀሪፍ እየተጠቀምን ,1 ሀገር ሰላም ብዬ ኢንተርኔት ለመጠቀም ካርድ ስሞላ አየር ላይ ለድምፅ ብሎ ይወስዳል ባለማወቅ ብዙ ጊዜ ተበልቻለው ,0 ስላደረጋችሁልን ቅናሽ ከልብ እናመሰግናለን,1 ከጊዜው ጋር የዘመነ ቴከኖሎጅሁልጊዜ ወደፊት በርቱ,1 እኛ እና እናንተ የሚል አግላይ መልዕክት በደንበኞች መሃል ልዩነት መፍጠር ከአንድ ትልቅ ተቋምን ከሚመራ ሰው አይጠበቅም ሃይማኖት እና ተቋማት ለየቅል ናቸው የሚያምርባቸውም ተለያይተው ሲሄዱ ,0 ሁሉም ከእኛ ጋር ለካ እናመሰግናለን ,1 እውነትም መልካም ውጤት,1 መልካም ዜና,1 ሁሌ አዲስ ዜና ደስ ይላል ኢትዮ ቴሌኮም,1 አመታዊ ዳታ ገዝተን አልሰራ አለ,0 መቼም ወደፊት ከአዳድስ ቴክኖሎጂ ጋር,1 መልካም አገልግሎት እናመሰግናለን,1 ኢቶ ቴሌ እባካችሁ በየቀኑ ብር እየተወሰደብኝ ለማመልከት ምንም ማድረግ አልቻሉም በዚያ ላይ እነሱን ማገኜት ከባድ ,0 እንደ ደንበኝነቴ ባቀረባችሁልን ፓኬጅ እናመሰግናለን ግን የሁለት ሳምንት ፓኬጅ ብታክሉ አመሰግናለሁ,1 የእናንተ አግልግሎት አሰጣጥ የተሻለ ቢያንስ የጥቅል አገልግሎት ቅናሽ በማድርጋችሁ ከወዳጅ ዘመዶቻችን ጋር መገናኘት ችለናል,1 ቴሌ ብር ፈጣን በመሆኑ በጣም ወደነዋል ተመችቶናል ሥጦታውም በቂ ግን ግልፅ ያልሆነልኝ ሌላ ሠው ስናሥመዘግብ ፍሌክሲ ይሠጣል የተባለው ግን ጓደኛችን የሚልከው ኮድ የቱን የኛውን ኮድ ወይሥ የቱን ,1 በመጀመሪያ ሲስተሙን አስተካክሉት,0 እንደእናንተ አይነት ህዝቡን በሆነ መንገድ የበዘበዘ የለም በጣም ስውር እና አደገኛ አካሄድ በመሄድ ህዝቡን እያዟዟራችሁ ታልቡታላችሁ ቢያንስ የኢንተርኔት ዳታ ለህዝቡ ስትሸልሙት የምንመራረቀው ከዛ ውጭ ለበዓል ልዩ ቅናሽ አደረኩልህ እያላችሁ ህዝቡን ባታሞኙት መልካም ,0 ለዚ መሳካት ትልቁ ሚና እኔም ነኝ የድሀ ገንዘብ የበዘበዛችሁት,0 በእውነት እናመሰግናለን ኢትዮ ቴሌኮም ጥቅላችሁ ተመችቶናል ብአል እስከሚመጥ እየናፈቀን ,1 ወደነዋል,1 ተደመሮአል ጀግና በርቱ ጥራት ላይም ጥሩ በርቱቱቱቱቱ,1 በእዉነት ከልብ የሚመሰገን ስራ ,1 በከፍተኛ ሁኔታ ገንዘባችንን ዘረፋችሁን ልክን ሌላው የናተ ከዚህ በላይ ምን ዘረፋ አለ ደወልን መልስ የለም ,0 ቴሌ ብር አፕሊኬሺን አክቲቭ አይሆንም,0 ኢትዮ ቴሌኮም ለኢትዮጵያ ገቢ በማመንጨት ላይ ,1 የጽሑፋን ወደ ድምፅ ለመቀየር በተደጋጋሚ ሞክሬ ነበር ነገር ግን የጽሑፋን ወደ ድምፅ ለመቀየር በተደጋጋሚ ሞክሬ ነበር ነገር ግን አይቀይርም,0 ለመደወል ስሞክር የቴሌፎን ክፍያ አገልግሎት ይፈፅሙ ማለታችሁ አልገባኝም,0 በቴሌ ብር ፓርትነር መተግበሪያ ይህንን የኢድ ጥቅል ላገኘው አልቻሉም ,0 የጥቅል አገልግሎት መጠቀም አልቻልኩም ብዬ አሳውቂያችሁ ነበር እየሰራንበት ብላችሁኝም ግን እስካሁን መጠቀም አልቻልኩም,0 ኧረ ተው በጣም ደካማ የሆነ ማርኬት ስትራተጂ እየተጠቀማቹ ያላችሁት እናንተ በ ቴሌብር ግብይት ከመፈጸማችሁ ውጪ ሌላው ህበረተሰብ በቴሌብር እምብዛም አይገበያይም አይጠቀምም ሲስተሙ አዲስ ስለሆነ ብዙ ሰው ስላላወቀው የሚል መልስ በጭራሽ ውሃ አያነሳምምክንያቱም እኔ እራሴ ለመጠቀም በጣም ሞከርኩኝ ሲስተሙም ደግሞ አዛ በርግጥ እንደመጀመርያ አዛ ስል አጋንዬው ሊሆን ይችላል ግን በጣም መሰራት እንዳለበት ,0 ምን ዋጋ አለው የኢንተርኔት ፍጥነቱ ስለምትቀንሱት ሳንጠቀምበት ያልፋል,0 በሽያጭ መልክ የሚያቀሩቧቸው እቃዎች በጣም ውድ ናቸው ለምሳሌ የ መጠቀሚያ ራውተር ውድ ,0 አሁን ያለው ሁኔታ ደሞ ራሱ አይሰራም,0 የኢድ ተሳትፎ ጥያቄ ሽልማቱ አልተላከልኝም ,0 እባካችሁ እኔም ካርድ ለመሙላት ተቸግሬአለሁ ብሬ ሳላዉቅ እየተቆረጠብኝ ነዉ መላ በሉኝ,0 እባካችሁ የዳታ አገልግሎት ምንም አገልግሎት አይሰጥም ዳታ ገዛሁ ያለጥቅም አልቋል,0 አመሰግናለሁ,1 ደሥ ይላል በርቱ,1 ኧረ ባካችሁ የ ላይ ልቀቁልን አልያም ትክክለኛውን k ስጡን ባካችሁ,0 እናመሰግናለን ሀዋሳ ሰርቶልናል ቴሌያችን,1 ጥሩ ,1 እኛ አበላላችሁን ቀንሱልን እንጂ ጅብ ላኩልን አላልንም,0 ያለ ምንም አገልግሎት ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ ሥራችሁ,0 የሰለጠነ ድርጅት በየወቅቱ አዳዲስ ነገሮች ይዞ ከች ይላል ,1 እየሠራ አይደለም,0 ጥሩ,1 በጣም ይገርማችዋል ላለፉት ወይም አመት በስልኬ ደውዬ ላይ መረጃ ማግኘት እንዳልችል ብሎክ አድርገውኛል አዲሱ ቴሌ ናፈቀኝ,0 በጣም አሪፍ አኘ ,1 እንኳን በቅጡ የማይሰራበት የወረዳ ከተማም እንዳለ አትርሱ,1 ስለ መልካም ምላሻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ ,1 ቴሌ ገቢ እንጂ ውጪ አያቅም ተቆረጥን ብትባሉ አትመልሱ,0 ምንዋጋ አለዉ ቁጥር ብቻ ሆነ ኒትወርክ የለ ከሚሰራበት የማይሰራበት ቀን ይበልጣል,0 ችግሩ በጣም ዉድ በማስከፈል ከአለም አንደኛ ናችሁ ቀነስን ትላላችሁ እንጂ በጣምምም ዉድ ነዉ,0 ቴሌ በጣም ለየት ባለ መልኩ ደንበኞችን የሚያስተናግዱበት መንገድ እጂግ ሊበረታታ ይገባል ,1 ቴሌ በጣም ተመችቶኛል በለይ ማርኬቱ ላይ ያለው የገቢ ፈጠራ ስልቱ ደስ ይላል,1 ቴሌ ኢትዮጵያዊ ተቋም ስንቱን ለቁም ነገር ያበቃ በክፍተኛ ለውጥ ላይ ያለ ተቋም ,1 በእውቀትና በጥበብ የተደራጀ ሀይል ያለበት ካምፓኒ ለዚህ ትልቅ አክብሮት አለኝ,1 እናመሰግናለን እትዬ ቴሌኮም የብዙ ግዜ ጥያቅያችን ነበር,1 በጣም የሚበረታታ በርቱ,1 አልቸቻላችሁም ቴሌዎች አዳዲስ አገልግሎት እያቀረባችሁ ቀጥሉበት,1 ግን ነጥብ የሚሰበሰበው እንደምጠቀመው አደለም ብታዩት,0 የ አገልግሎት ለማግኘት ከተመዘገብኩ ሁለተኛ ሳምንት ላይ ነኝ ተደውሎ መጥተው አካባቢውን ያይሉሀል ተብየ ነበር እስካሁን አልተደወለልኝም,0 በቴሌ ብር አሸናፊ ነኝ ሽልማቱ አልደረሰኝም,0 ዋው ታላቅ ስኬት ,1 ታላቅ ስራ የ ዓመት አይደለም የ ዓመት ስራ ,1 ኧረ ባካችሁ ቴላዎች እዳ ሳይኖርብኝ የአዬር ሰዓት እዳ አለብህ እየተባልኩ የጥሪ ማእከላችሁ ደግሞ እየሰራ አይደለም,0 ዋው እናመሰግናለን ይህ የቴሌኮም ግሩም ኩባንያ ,1 ምንም አይነት ሰርቪስ አይሰጥም ካንድም ሁለቴ ሞክሬዋለው እባካችሁ ይስተካከል,0 የተንቀሳቃሽ ገመድ አልባ አውታር መረብ የማውረጃ ፍጥነቱ እጅግ በጣም ዘገምተኛ ,0 የምሬን የምላችሁ በጣም በጣም ደስ ያለኝ እካንም አብሮ ደስ አለኔ,1 ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተባለዉ ጥቅል አይደለም ማስተካከያ ቢደረግበት ሀሪፊ ,1 ውድ የተከበራችሁ የኢትዬ ቴሌኮም ሰራተኛች የተማሪዎች ጥቅል ገዝተን ከዳታ ወደ ድምጽ እና ከድምጽ ወደ ዳታ ማዟዟር አልቻልንም,0 በጣም አመሰግናለው ,1 ላቀረባችሁት አገልግሎት አመሰግናችኋለሁ,1 ዳታ መግዛት አልቻልንም እባካችሁ ተቸግረናል መላ በሉን,0 ሽልማቱን አሸንፌ ነበር ግን አልደረሰኝም ብር አልገባልኝም እስካሁን,0 በቴሌብር ጥቅል ስገዛ ብሩን ወስዶ ጥቅሉ አልተለቀቀልኝም,0 ከትላንት ጀምሮ አይሰራም እባካችሁ,0 መጀመርያ የኔትዎርኩን ጥራትና ፍጥነት አስተካክሉ እስከመቼ ይሆን በናንተ ጥገኞች ሆነን የምንኖር,0 ሁልጊዜም ጥሪታችሁን ሳላደንቅ ብቀር ንፉግነት በርቱ የሀገራችን የጀርባ አጥንት ናችሁ ,1 ዋው ይገርማል,1 የአሻም ቴሌ የአገልግሎት ጊዜው ማብቂያው አልተጠቀሰም,0 እረ ቴሌ በጣም ይደብራል ኮኔክሽን መች ይሰራል እረ በጣም ትገርማላቹሁ,0 በ እውነት ሳልፈልግ የቴሌ ደንበኝነቴን ላቋርጥ ዳታ ሲም ላይ ያላችሁ አሰራር ደስ አይልም,0 በማናቸውም አይነት የዉድድር ጥያቄዎችና መልሶች አድሎና መድሎ አለ ወደ አንድ አካባቢ ያዳላ ነዉ,0 ኢትዮ ቴሌኮም ፍትሃዊ ተቋም አይደለም ምክንያቱም በተደጋጋሚ ኔት የሚባል ነገር የለንም ብለን ጠይቀናል በተጨማሪም ሁሌም በእምቦክስ እያጨቃጨቅነችሁ ግን ምላሽ የለም ብዙ ቀን ከማእከል ደውላችሁ የአከባቢው አቅጣጫ ጠይቃችሁ ነግሬያለሁ ሆኖም መፍትሔ የለም,0 ጥሩ ሥራ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ማስፋፋት ጥሩ ,1 ስጦታ በምትሰጡበት ጊዜ ይህ ስጦታህ ላይ ደስተኛ እንዳልሆን አድርጎኛል አመሰግናለሁ,0 እናመሰግናለን ,1 በጣም ይገርማል ኢትዮ ቴሌኮሞች ቀለዱብን እኮ በገንዘባችን ለምንጠቀመው,0 ከልብ በጣም እናመሠግናለን,1 ለደንበኞች ስለምትሰጡት አክብሮት እናመሰግናለን ሁሌም ከጎናችሁ ነን,1 እንደዉ ቴሌ የሚባል መስሪያቤት ብቻ ሳይሆን ኔትወርኩን የሚገላግለኝ ናፈቀኝ,0 ጥሩ ገበታ ይቅናቹሁ,1 ጥሩ መረጃ እናመሰግናለን,1 ዳታ ጥቅል አበላል ግን በጣም እየበላቹህን ,0 አስመሳይ ተቋም ይሄ ተቋም ገጠሮቹ ኢትዮጵያን አደሉም ወይ ከተሞች ወደ ተቀይረዋል አብዛኛው ገጠር ግን ን በሚገዛ አያገኙም ዳገት ለዳገት እየሄዱ ይደዋወላሉ አታስመስሉ ለሁሉም አዳርሱ,0 አገልግሎት ለማግኘት ወደ ቴሌ ስሄድ እንደ መንግሥት ሆስፒታል ወረፋው መከራ ,0 እረ እባካችሁ አአ ላይ የውሃ በቴሌ ብር መክፈል አልተቻለም,0 ሚገርመኝ ተብሎ የተጫነልን ሲከፈት ልተወሰነ ጊዜ ብልጭ ይልና ይመጣል የሚባል ጨርሶ የለም,0 እውነት እውነት ይሄ አሠራራችሁ ድርጅታችሁን ይበልጥ ተጠቃሚ እሚያደርግ እንጅ ማሕበረሰቡን አይደለም,0 ምንዋጋ አለዉ ቁጥር ብቻ ሆነ ኒትወርክ የለ ከሚሰራበት የማይሰራበት ቀን ይበልጣልም,0 ቀላል መንገድ ዋው,1 አንድ ሠው ግዜ ደውሎ የማታነሡት ከሆነ የደንበኛ ንቀት እንጂ ሌላ ምንም ልንለው አንችልም,0 በጣም ምርጥ ናችሁ ለደንበኞቻቸሁ ችግሮች በፍጥነት መልስ ትሰጣላችሁ,1 ምን ብየ እንደማመሰግናችሁ አላቅም ሁሉም ቢሮዎች እንደናንተ ቢሰለጥኑ ምናለበት በርቱ በርቱ,1 አንድ ኩባንያ በመላ ሀገሪቱ በብሮድባንድ ኢንተርኔት እና ጥራት ያለው የድረሱልን አገልግሎት ለማስፋት ለምን ረጅም ጊዜ ይወስድበታል ስለ ኢንተርኔት አጠገባቸው እንወጣለን አንዳንዶቼ ወደ ተራራው ለመድረስ እና ጥሪ ለማድረግ ከኪሜ እስከ ኪሜ በእግረ መንገድ መጓዝ አለብን እኔ ማለቴ በኛው ክፍለ ዘመን ህዝብ ለምናደርገው ነገር እራሳችንን እንስጥና የህዝባችንን ህይወት እንቀይር ኢትዮጵያ የሚ ህዝብ ብዛት ያላት ሀገር ብትሆንም እናንተ የምታገለግሉት ግን ዋና ከተማ ብቻ በእነዚህ ድርጅቶች ውስጥ ያሉ ሰዎች ተስፋ አጥተውኛል ,0 ምርጥ ሥራ አስፈፃም ነሽ በርች ጌታ ከአንች ጋር ይሁን በትክክል ለሰማሽና ላዳመጠሽ ከገለፃ እስከ ተግባር ቁርጠኛ የኢትያ ልጅ ነሽ ሌሎች ሥራ አስፈፃምዎችና ሚንስቴሮች በእርግጠኝነት ከአንች ትምህርት ያገኛሉ ቢዬ አስባለው የህዝብ አገልጋይ ማለት እንዴ ፊሬ በቁርጠኝነት ሰርቶ አዳድስ ነገሮችን ወይም ውጤቶችን ለህዝባችን ማቢሰር ,1 ውድድሩን አሸንፌ ስልኬን ልኬ ነበር እስካሁን አልገባልኝም,0 እባካችሁ ስልኬ እያስቸገርኝ ብር እየቆርጠብኝ እና የሚቆርጥብኝን ነገር እባካችሁ ዝጉልኝ ውድ ኢትዮ ቴሌኮም,0 አኔ የ አገልግሎት ነበር የፈለኩት የሽያጭ መዓከል አመልክቼ ነበር ይሁንና የተሰጠኝ መልስ ስለሌለ አገልግሎቱን ማግኘት አትችልም የተባልኩት,0 ምርጥ ምርጡን ለነገ ተተኪዎች ማበርከት የሁላችንም ሀላፊነት ,1 በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት በቅርቡ የአገልግሎታችሁ ተጠቃሚ እሆናለሁ ,1 በአቅራበያ ባለው የቴሌ ተቋም ዘሬ ጠይቄ አገልግሎት አልጀመረም አሉኝየት ልመዝገብ ደሞ ታች ያሉትን የቴሌ ተቋም ብልሹ አሰራር ክትትል ለምን አታደርጉም የግለሰብ ተቋም ሆኗል ብል ማጋነን አይደለም,0 መልካም መልዕክት,1 እናንተ ስለ ታወራላችሁ መጀመሪያ በሁሉም ከተሞች ሳታዳርሱ ,0 በየግዜው የሚበላሸውና የሚቆራረጠውን ችግርም ለመፍታት ሞክሩ የኔ በየግዜው ይበላሻል ችግሩ ምን እንደሆነ አልገባኝም አሁንም እየሰራ አደለም የብዙ ደንበኞቻችሁ ችግርም እንደሆነ መፍትሄ ስጡን ,0 እንደምንናችሁ ኢትዮቴሌዎች ለኢድ አልፈጥር በዓል ማድመቂያ የፓኬጅ ግዢ በማቅረባችሁ እናመሰግናለን,1 ብር ያጣን እንጅ መች እምናስቀምጥበት አጣን ሌላ ዘደ ካላችሁ ሞክሩ,0 ብትሰጡን ያው በሌላ ቀን በደንብ ትወሰዳላችሁ ታሪፉን አስተካክሉት በኮሮና ሰዓት የነበረው አይነት አድርጉት በቤቶ ይቆዩ የሚለው አሁን እኮ ዘረፋ እረ ቀንሱት አብዛኛው ወጣት ስራ አጥ ስራ በሌለበት ሀገር እንዲህ በስወደዱ ተገቢ አይደለም ለስም እንጂ በጣም ቶሎ የሚያልቀው ይስተካከል,0 ጥሩ ስራ ,1 እኛ በትክክል ሳይሰራልን እያሉ ምንድ ወከባ መፍጠር,0 ከጊዜው ጋር የዘመነ ቴከኖሎጅሁልጊዜ ወደፊት በርቱ,1 ለማን አቤት ይባላል አሁን አሁን እንደዜጋ መብትን በአግባቡ ስትጠይቅ የልማት ጥያቄ ስትጠይቅ የመሰረታዊ ፍላጎት ስትጠይቅፀረ ልማት ፀረ ሠላም ፀረመንግስት አፍራሽ ጨለምተኛ አሊያ ደግሞ ሌላ ስም ይሰጥህና ከችግሩ ቀማሽ ጀምሮ በጅምላ ይፈረድብሃልአሊያ ደግሞ ትወገዛለህ,0 ቴሌ ብር በጣም ፈጣን እና አስተማማኝ በርቱ,1 እውነት ይህን ዕድል ስላመቻቹልን በጣም አመሰግናለሁ እኔ የቴሌብር ተጠቃሚ ነኝ በርቱ እወዳችኋለሁ ,1 የኢትዮቴል አፕሊኬሽኔ ለ ቀናት አይሰራም,0 ታየን ሀገራዊነት ታየን ለዉጥ ተባረኩ ቀጥሉበት,1 በጣም አመሰግናለሁ  የኢንተርኔት አገልግሎትን ከፍተኛ ጥራት ጋር በመጠቀም ላይ k ,1 በርቱልንልዩ ናችሁ,1 በእዉነት ከልብ የሚመሰገን ስራ ,1 ሁሉም ድርጅት እንደቴሌ ብሆን አገሪት ታድግ ነበር ህዝባችን ምስጋና ሰለማያውቅ ያልተገባ ቃል ቢናገሩአችሁ እንዳይ ደብራችሁ?በእኔ በኩል በጣም አመሰግናችሁ አለው,1 አገልግሎት አይሰጥም ይጠብቁ ይላል ከዛ ደቂቃው ያልቃል,0 ከተመዘገብኩ ቆየሁ ስልክ ና ኢንተርኔት በየቀኑ እጠቀማለሁ ያለኝን ነጥብ ሳየው የሚል ለምን ?,0 የቴሌ ብር ፓስዋርዴን ላኩ በፈጠራቹ ላይ መልስ አልሰጥ አላቹኝ እኮ,0 በተባለዉ መሰረት ተመዝግቤ ግን ምንም አይነት ነጥብ እንዳለኝ ማወቅ አልቻልኩም,0 እባካችሁ ግልጽ አርጉት ምንም አልገባኝም ተመዝገበዋል ብሎኛል ያየሁት አዲስ ነገር የለም ስለምንድ ጥቅሙ,0 ወድ ደንበኛችን እያሉ በማንቆለጻጸስ አይረጋገጥም ይልቅ መሬት የወረደ ስራ ስሩ ታሪፉን አስተካክሉት የሰው ገንዘብ አትዝረፉ የራሳችሁ ይብቃችሁ የሞላን ካርድ ሳንጠቀምበት አትውሰዱት,0 እናመሰግናለን ምላሹን እንጠብቃለን,1 ዳታ ገዝቼ መጠቀም አልቻልኩም እባካችሁ አጣሩልኝ,0 ጥሪ ምላሽ እየሰጠ አይደለም,0 የሽያጭ ማእከሎች እና ይቅር ጫፍ ቢሮዎች የስራ ሰአት እንዴት አልገባኝምከሰአት ገብተው ሰአት በር ይዘጋሉ,0 ቀላል መንገድ ዋው,1 እባካችሁ በምስራቅ ሐረርጌ እንተርኔት ማለትም ዳታ ማታ ማታ አይሰራም,0 በርቱ,1 በርቱ መልካም ነገር ,1 ምንም ጥቅሙ አልታየኝም,0 ሰላም ለሁላችን ብይያለሁ መስትንግዶዉንም ሳላደንቅ አላልፍምመቀጠልም ሲም ካርዶች በጣም የምወዳቸው ነበሩኝ ሊወጡ አልቻሉም ምን ይሻለኛል ድጋሜ ከተሸጡም እድሉ ቅድሚያ ቢሰጠኝ ሲም ካዶቸን በእጄ ባስገባ ስለሁልሉም ነገር አመሰግናለሁ,0 ሳዝናል የማዕከል ሐላፊዎቹም እምብዛም የኔትወርኩ ከሰፈር ሰፈር መለያየት አያስጨንቃቸውም በየሱቁ እየዞሩ ገበያቸውን ይከታተሉ እንጅ,0 አመሰግናለሁ ,1 እየሠጡመውሰድ በዓል ባይመጣ የሠኛል በሠው ጭንቅላት መቀለድ,0 ደስ ይላል የህዝብ ድርጅት ህዝባዊነቱን ህዝብ በተቸገረ ወቅት ሲደረስ ደስይላል እስኪ ሌሎችም የተቋም አመራሮች የውይዘሪት ፍሬህይውት ተሞክሮ ወስዳችሁ የዘር ሀርግ እየቆጠራችሁ ተቋሙን በደመነፍስ ከምትመሩ ከዚያ ወጣችሁ በሰዋዊ እና በውቀት ህዝባችሁን አገልግሉ እውነት አክብሮቴ ከልብ ,1 እለታዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ ልቀቁልን የድምፅ ቀን ሙሉ የሚያወራ የለም,1 በርቱ ከዚህ የበለጠ ቴሌን ለማዘመን አሁን ብዙ ለውጦች በእናንተ ላይ እያየን ,1 በእውነት በተለይ ክፍል ከፍተኛ እንግልት እያደረሱብን የሚመለከተው አካል ካለ እባካችሁ ህዝብ አታሠቃዩ ፈጣሪን ፍሩ በወገናቹህ አትቀልዱ ,0 እናመሰግናለን ,1 ኢትዮ ቴሌኮም የምትወስድበት እርምጃ ምንድ ?በማህበራዊ ሚድያ ሕዝብን ለማጭበርበር የወጣ,0 ባካችሁ የጄነሬሽኑን ቁጥር ተውትና ያለውን እስከ ታች ወርዳችሁ የቴሌኮም ዝርጋታዎችን ብታዳርሱልን ቅድሚያ መልካም ነበር 🤐🤐,1 ለእሥከዛሬው ተቋሙን ከግዜው ጋር ለማራመድ ሥለምታረጉት ትግል እያመሰገንንአደራ እንላለን,1 ቴሌ በጣም ለየት ባለ መልኩ ደንበኞችን የሚያስተናግዱበት መንገድ እጂግ ሊበረታታ ይገባል ,1 በርቱልን መልካም በአል,1 ሁሉም እንደ ቴሌ ምቹና ቀልጣፋ ቢሆን,1 የኛ ጀግና ኩባንያ,1 ይህ ሊደነቅና ሊበረታታ ይገባል,1 ታላቅ ሥራ ,1 ኧረ ኢትዮ ቴሌኮም ሰሞኑን ባህር ዳር ላይ የቤት ብሮድባንዶች ምንም እየሰሩልን አይደለም ስናስመዘግብም ተራ ሲደርሰን ባለሙያወች ደውለው የሁሉም ችግሩ ይሉናል መፍትሄ ግን የለም,0 ዉስጥ አንድም ታፔላና አንድም ወኪል አላየውምበትም,0 እረ ጉዳችሁን ስሙ ሃረር ላይ ይሰራል አድርጉልን ስንል መመሪያ አልተሰጠንም ብለው ከለከሉን አይገርምም,0 የቴሌብር አካውንት ለመክፈት ደጋግሜ ብሞክርም ሊከፍትልኝ አልቻለም ,0 እናመሰግናለን እንጠቀማለን ,1 በጣም ደስ ይላል በርቱልን የምንጊዜም ምርጡ ,1 ማታ ማታ ባኬጅ ለመግዛት በጣም በጣም የሚያስቸግረው እንዲያውም የለም ማለት ሁላ ይቻላል በተለይ እኔ ያለሁበት መቂ ከተማ ኔትወርኩ አማራሪ እና ቢስተካከሉ ባይ ነኝ,0 ለማንኛውም አገራዊ ለውጡን ያየ ኢትዮቴሌኮም ላይ ቢባል ማጋነን አይደለም እናመሰግናለን,1 እናመሰግናለን,1 ከእኛ አንድ ብር ሁለት ብር አየቆረጣችሁ አለምንም ምክናየት ከእንታ ፖኬጅ ስንገዛ ግን አምስት ሳንቲም ብትጎል አይገዛም ,0 ስሜ ከርድ ዝም ብሎ ይባለል ከርድ በሞለው ቁጡር,0 መንግስት ካሉት መስሪያ ቤት ከጥቂት ጤነኙች ውስጥ አንዱ ናቹህ,1 ኢትዮቴሌኮም አሁን ያስጀመረው በድምፅ ዳታ መገዛት ተመችቶኛል ቀላልና ቀልጣፋ ቀጥሉበት,1 አልሰራ ብሎኛል መላ በሉልኝ,0 በልታወቀ መልኩ መጅራት እየመታችሁን ጥያቂ የለለውምት ሠሜም አካል የለም,0 አጠቃቀም መመሪያ ካለም አሳውቁን እናመሰግናለን ኢትዮ ቴለኮም ኩራታችን,1 ግሩምና ደማቅ ውጤት ከማይነጥፍ ፈገግታ ጋር አሪፍ ,1 ከጊዜው ጋር የዘመነ ቴከኖሎጅሁልጊዜ ወደፊት በርቱ,1 ጥቅል መተግበሪያ ተስማሚ ለኔ,1 ኢትዮ ቴሌኮም በለውጡ ጎዳና እየተራመደ ያለ ትልቁ ተቋም በርቱ ,1 የበጀት መዝጊያ ድግስ ስጦታዉ ቀርቶብን ምናለ በገንዘባችን እንኳን ተገቢዉን አገልግሎት ብናገኝ በጣም ያሳፍራል,0 እኔ የዚህ ችግር ተጠቂ ነኝ አመልክቸ ነበር ቀን ሆኖኝል ከርዱ አተሙላልኝም,0 ምንም በማላውቀው ምክንያት ከአንዴም ለሁለተኛ ግዜ እንዳይደውል ያደረጋችሁትን ቁጥሬን እባካችሁ ልቀቁልኝ ልጠቀምበት እኔ የዘጋው የምትሉት ሰልችቶኛል ቢያንስ ለደንበኞቻችሁ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ስጡ,0 አሰልቺ ነገር,0 ወገኞች መሀል አዲስ አበባ በአግባቡ ሳይኖር ምናምን እያላችሁ ትቀደዳላችሁ,0 በጣም ጥሩ ነገር እኔ ተመዝግቤያለሁ በዚሁ ቀጥሉ,1 ጥሩ አገልግሎት ቀጥሉበት,1 አሁንም ያንሳል የምርት አቅርቦት ችግር አለ,0 የኔ ጀግና በርቺ,1 አሪፍ በርቱ,1 አሪፍ በርቱ እኔ ውጪ ዘመድ ባይኖረኝም ላላቸው ጥሩ ስጦታ ,1 በረቱ ፋጣር ዪሪዳቹ,1 እጅግ አኩር ተግባር እንዲህ ሲሆን ኢትዮጵያ የ አትሌቶች ሀገር መሆኗ ታሪክ ሆኖ ማይቀረውእጅግ አኩር ተግባር ,1 ይቅርታ ይህን መክፈት አልተቻለም ልንከፍት ስንሞክረው ይጠይቃል ምልክት ስናስገባም ይላል ከዚህም ባሻገር ምንድን ፑ ምንም መክፈት አይችል,0 በርቱ አሪፍ ጅማሮ ,1 መልካም በርቱ ወደክልል ከተሞችም አስጎብኙን,1 ለውጥእድገት ማለት ይሄ ለውጥ በስራ እንጅ በወሬ ሊመጣ አይችልም,1 አር የትላቱ ሽልማት ይሰጠን የደረሰንን,0 ለስጦታዎ እናመሰግናለን,1 በእውነት እናመሰግናለን ኢትዮ ቴሌኮም ጥቅላችሁ ተመችቶናል ብአል እስከሚመጥ እየናፈቀን ,1 እንዳሰብ አይደለም መቼስ ባንክ እያለ ገንዘብ ቁጠባ ብለን ገና ኤጀንት ፍለጋ አንዞርም ቤት ተቀምጠን ገንዘብ ማስገባት ምንችልበትን ዘዴ አመቻቹ,0 ይህ መጀመሪያ በማመስገን እንጀምርምን ሲደርግልን እንአደምናመሰግን ብቻ ይገርመኝ ጀምሯል ወይ ጉድ ልበል እንጂ,1 ጥሩ አገልግሎት ጥሩ አገልግሎት ቀጥሉበት,1 እናመሰግናለን ,1 ቅናሽም ይሁን የነፃ አገልግሎት በበዓል የሰጣችሁትን በሌላ ቀን ከደንበኛው ሂሳብ ቀንሳችሁ የምትወስዱት ቴሌ በተለይ ለገበታ ለሀገር ድጋፍ ካደረገ ወዲህ ብዝበዛው እጅግ ከፍቷል እኔ ከአንድ ዓመት ወይም ከ ወር በፊት ተመሳሳይ አገልግሎት ተጠቅሜ በወር እስከ ብር ነበር ወጭዬ አሁን ይህ በሁለት እጥፍ ጨምሮ እስከ ብር ደርሷል ተጨማሪ ያረኩት ምንም አገልግሎት የለም,0 እናመሰግናለን ,1 ኩራት ይሰማኛል ሁሌም በእድገት ላይ,1 "ባብዛኛው የሆነ ሂሳብ እየጎመደብን ከግለሰቦች ግልጽ ያልሆነ ሒሳብ ይቆርጣል በጣም በጣም ደካማ የኔትዎርክ ስስተም ግን የሞላሁትን ገንዘብ ሳልጠቀም አልቋል ይባላሉ ግሎቹ ቶሎ መጥተው በገላገሉን",0 ቴሌብር ብዙ ብዙ ችግር ያለበት ዘረፋ የበዛበት ተሳስተም አሰራር ,0 የኔትወርክ ማጥፋትና ማቋረጥ ምንድን ,0 ግን ለምን በየ በዓሉ ተመሳሳይ ነገር ይለቀቃል ለየት ጨመር አታደርጉም እንዴ,0 የመልክት ጥቅል ይላል ግን እንኳን አደረሳችሁ ሳልልበት ያልቃል,0 አይሰራም እኮ,0 ባለ ገመድ የ አገልግሎት ለደንበኞች ያቀረበ ቢሆንም ብልሽት በጣም ይበዛበታል ወደ ጥገና ማዕከል ሲደወል መጥተው ለመጠገን ከ ቀን በላይ ይቆያሉ,0 ኢትዮ ቴሌኮሞች ዋው በጣም አሪፍ ነገር እየሠራችሁ በአገልግሎታችሁ ደሥተኛ ነኝ በዚሁ ቀጥሉበት,1 ጥራት የምትሏትን እቃወማለሁ,0 ለሀገር ዕድገትና ልማት ማን እንዴ ኢትዮ ቴሌኮም ያስብላል ቀላል የማይባል ምና በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተጫውቷል,1 ዋው የኛ ኩባንያ ታላቅ ሥራ ,1 ዋው ባለፉት ዓመታት በፍጥነት በማደግ ላይ ያለው ኢኮኖሚ እንደነበረው ሁሉ አገሪቱም በትክክለኛው መንገድ ላይ ትገኛለች,1 ሞክሸ በርቺ,1 በጣም ደስ ይላል በርቱልን የምንጊዜም ምርጡ ,1 ስደውለል ዋልኩ ጭራሽ አይነሳም እፉፉ,0 ከ ጀምሮ ብዙ የአገልግሎት ጥራት ችግሮች አሉ ሰሞኑ የኢንተርኔት ታሪፍ ማሻሻያ ሳይደረግበት አልቀረም በጣም መቁጠር ጀምሯል ሌላው የጥቅል አገልግሎቱም ላይ ችግሮች አሉበት የተገዛው ጥቅል ሳያልቅ አገልግሎቱ ይቋረጣል እነዚህና መሰል ችግሮች ብታስተካክሉ መልካም አላለሁ,0 ለተማሪ ብታዝኑ የሌሊት አታደርጉም ነበር,0 ለአገልግሎታችሁ እናመሰግናለን ,1 አሁን ላይ በትክክል ለውጥ እያመጣችሁ ከዚህ በበለጠ ቀጥሉበት ,1 ላይ ያሉት ኦፕሬተሮችን ለማግኘት ሥንት ቀን እንጠብቅ ላይ ያሉት ኦፕሬተሮችን ለማግኘት ሥንት ቀን እንጠብቅ,0 እኔ ግን የገረመኝ ፍሌክሲ ብለው ሰውን ለማጭበርበር የተጠቀሙት የእንግሊዘኛ ቃል ምኑ ግን ፍሌክሲ ያስባለው ,0 መልካም ባአል ይሁን ላደረጋችሁት ትብብር ከልብ እናመሰግናለን,1 ከዚህ በላይ ማዘመን ትችላላችሁ በርቱ,1 በቅድሚያ ኔትወርክ የሌላቸውን አካባቢዎች ኔትዎርክ አዳርሱ,0 ታላቅ ስኬት,1 ስለምታከብሩን እናከብራችኋለን,1 እናመሰግናለን,1 ጥሩ ሥራ በርቱልን,1 ጥሩ ግን ለአዲስ አበባ ብቻ ምን ያደርጋል,1 አሻም ቴሌ አልገባኝም,0 ላደረጋችሁት ትብብር አመሰግናችኋለሁ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል ወይም እንዴት ጥብቅ ማድረግ እንደሚቻል,1 ተመዝግበሻል ይለኛል ከዛ k ስነካ ይጠፋል,0 ጥሩ በዚህ ቀጥሉ,1 በርቱ ,1 አገልግሎቱ እንደጀመረ ነበር የተመዘገብኩት ግን እስካሁን ምንም ዓይነት ነጥብ አልተሰጠኝም,0 ያለ k እያሳለፍን ,0 በጣም ጥሩ በመላ አገሪቱም ተስፋፍቶታል,1 የዓለም ክፍል የቴሌኮም ኩባንያመሪ የቴሌኮም ንግድ በቅርበት ይሆናል,1 አመሰግናለሁ ,1 የገዛውን የአንድ ሰው መስመር ፍጥነቱን መቀነስ አይከብድም,0 በጣም ውድ ሌሎች ሞባይል ስልኮችን ለመመልከት ሞክሩ,0 ከሁሉም በላይ የተመቸኝ ድሪጅቱ ለእያንዳንዱ ሰው ኮመንት ለማድረግ መሞከሩ ይህ ወደ ደንበኛው ለመቅረብ የድሪጅቱን ፍላጎት ያሳያል ስለዚህ ትክክለኛ ጥያቄና አስተያየት ካስቀመጥን የምሰማንና የምቀበለን እየፈጠሪን ስለሆነ ገርሞኛል ደስ ብሎኛል ቀጥሉበት መልስ የምፈልግ ኮመንት ስታገኙ በአጭር ግዜ መልስ እንድትሰጡ ሀሳቤን አስቀምጣለው,1 የእናንተን ስልክ ቀፎ ከመግዛት እንኳን ስልክ አለመያዝ ይሻላል ይልቅ ኔትወርኩ ላይ አተኩሩ የቀፎው ንግድ ይቅርባችሁ ትዝብት ላይ ጥሏችኋል,0 ለለውጥ እራሱን ማዘጋጀቱ እና ከሌሎች ጋር አብሮ መስራቱ የሚደገፍ እና መዘመን እናመሰግናለን,1 የማይሠራ ሊንክ እየለጠፋችሁ ሠው አታሥቸግሩ መጀመሪያ ሰርቨራችሁን ማኔጅ አድርጉ,0 በጣም ጥሩ በርቱ አገራችን ለውጥ ትፈልጋለች,1 እግዚአብሄር ሁላችሁንም ቴሌ ሰራተኞች ይባርካችሁ ,1 በጣም ውድ ,0 ኧረ በፈጠራችሁ ይሄን የማይረባ ቴክስታችሁን ተውን ስልካችን እኮ የናንተ ማስታወቂያ መስሪያ አደረጋችሁት አሰለቻችሁን,0 ለውጡን በተግባር ያሳየን ብቸኛ ተቋም ኢትዮቴሌ ብቻ ብልፅግናን በተግባር እያሳያችሁን ስለሆነ ክብር ይገባቹሀል ፍሬሂወት የዘመናችን ጀግና ናት ሰርታ የምታሰራ ብርቱ ሴት ናት ሁላችሁም ጀግኖቻችን ናችሁ በርቱ ይህን ስል ችግር የለም ማለቴ ሳይሆን በዚህ ፍጥነት ለውጡን ካስቀጠላችሁ ያሉትን ችግሮች እንደምታስተካክሉት ስለማምንባችሁ ምክንያቱም የመለወጥ ፍላጎታችሁን ስላሳያችሁን ,1 እንደው ቴሌ ምን አድርጌ ገደብ አልባ እንተርኔት ልክ እንድ የሆ ሲያወርድ ,0 በምናየው ነገር ብዙ ከናንተ እንደምንጠብቅ አትርሱእናመሰግናለን,1 ውድ ቴሌዋች አልፈው ወደ ግ እየ ተሰራ ግን በቦረና ዞን እና እንኩዋን በትክክል አይሰራም,0 ሚገርመው ግን በዞን ከተሞች ላይ እንኳን ኔትወርክ ቤት ውስጥ እንደልብ አይሰራም,0 እባካችሁ ሲስተማችሁን አስተካክሉት በስንቱ እንሰቃይ,0 እናንተ እኮ ኑሮን ቀለል አርጋቹታል እናመሰግናለን,1 እንኳን ደስ አላችሁ እኛ ደግሞ በናንተ ምክንያት ኪሳራ ውስጥ ነን,0 መልካም ተግባር እኛም ላብሮነታችሁ እናመሰግናለን,1 እኛ ከተማ ጭራሽ ውኪል እሚባል የለም ብሪን ቴሌ ብር ላይ አስቀምጭ ባንክ ዝግ ስለነበር ወጭ ላደርግ ወኪል ብፈልግ ብፈልግ ተስፋ ቆርጨ ከዛ በ አወጣው,0 እኛ አልተጠቀምንም ነገር እናንተ ተጠቀሙ ስትሉ በጣም ያሳዝናል,0 የዋይፋይ ፍጥነት ቀንሶብኛል ኧረ ተው ተው,0 " የሞባይል ኢንተርኔት በጣም ውድ እባክዎ ያስቡበት",0 የማታፍሩ አሳፋሪዎች ደሞ ከቻላችሁ ይሄን መልክት በስልኬ እይዳትልኩልኝ ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ፐርሰንቱ ኔትዎርክ ማግኘት የቻለ እንደ ኤሊ ሰርታችሁ እንደ አቦሸማኔ አትንደላቀቁ,0 ታላቅ ስኬት አመሰግናለሁ,1 እናመሰግናለን ,1 ዳታ ገዝቼ የማታቆዩዋት ነገር ቴሌዎች እረ እባካችሁ አሁንስ መረረኝ,0 ለጠየኩት የቅሬታ ጥያቄ ትክክለኛና ፈትሃዊ እንዲሁም ጉዳዩን በቅርበት ተከታትላችው እና ደውላችው ፈጣን ተገቢ ምላሽ ሰለሰጣችሁኝ አደንቃለው በአገልግሎታችሁ ረክቻለው ስለተደረገልኝ መስተንግዶ ከልብ አመሰግናለሁ በርቱ በዚሁ ቀጥሉ,1 ደስ ይላል እንደ ፈለኩት እየተጠቀምኩኝ ነዉ አናመሰግናለን,1 ኢኮኖሚው እያሻቀበ ኢትዮ ቴሌኮም ግን በየቀኑ ወደኋላ እያደገ የኢንተርኔት ጥራት ማየት የነበረበት,0 ጅግ በጣም እናመሰናለን አሁንም የበለጠ ለወጣቱ የስራ በር እንደምትከፍቱለት ተስፋ እናደርጋለን ,1 ከሰሞኑን ምን እደሆነ አለውቅም እራሱ በጣም ሳንቲም እየበላብኝ ,0 ድርጅቱን ለሚሰራ ሰው ሽጣችሁ እናንተ ወደ ባንክ ሲስተም መግባታችሁ የሚበረታታ በርቱ,1 ቅድሚያ ለወረዳዎች ኔትወርክ አሳድጉ በአግባቡ አገልግሎት ማግኛት አልቻልንም,0 ጥሩ ግን ለአዲስ አበባ ብቻ ምን ያደርጋል ወንዶ ገነት ወሻ በስርአት መጠቀም ሳንችል እረ ተዉ,1 እኛ በኔቶርክ ችግር ታሳቀይተነል እትዮ ቴሌ,0 ታላቅ ስራ ለሠራተኞች እና ለአስተዳደር የጋራ ስራ ምስጋና ይድረሱ በቅርቡ ከኢትዮቴሌኮም ስለ እንሰማለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ,1 የእርስዎን የአገልግሎት ጥራት በማሳደግ የእርስዎን ደንበኞች ማርካት,1 ኢትዮ ቴሌኮም በዓለም ላይ ካለው ከማንኛውም የቴሌኮም ኩባንያ እጅግ ውድ የሆነ የኢንተርኔት አገልግሎት ይሰጣል ከዚህ የበለጠ ገቢ እንደምታገኙ ጠብቄ ነበር,0 በርቱ የጥቅል ቅናሽ ብታደርጉ ኔትወርኩ ሲፈጥን የሚወስደው የጥቅል መጠን እየጨመረ የሚሄደው ስለዚህ ቅናሽ አድርጉ,1 ኧረ እስካሁን የኢንተርኔት ስጦታው አልሰራልኝም,0 ከበፊቱ ትልቅ ለውጥን አምጥቷቸዋል ከዚህም በላይ እንድታመጡ እንጠብቃቸዋለን እናመሰግናለን,1 ቆይ ግን ለምን ጎንደር ላይ ኔትወርክ አገልግሎት አንጠቀምም ,0 የኢድ ውድድር አሸናፊ ሆነን ከሁለት ቀን በፊት ስልክ ቁጥር ልከን ለኢድ ካልተጠቀምንበት ለመቼ የምንጠቀምበት,0 ያስጠላል,0 በዚህ ኑሮ ውድነት ቴክኖሎጅ በላይ በላይ ፋይዳው አይታየኝም ,1 በጣም ዋጋውን በሚመጥን አቅርባችሁልናል እናመሰግናለን,1 የትንሳዔ በዓል እኮ ለሳምንት የሚከበረው ከውጪ ሲላክ እስከ ለዚያውም ቦነሱ ቀን ብቻ የማያገለግለው,0 በጣም ውድ መካከለኛ እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ሰዎች ከግምት ያስገባ አይደለም ከሌሎች የአፍሪካ ሃገራት አንጻር ውድ ይህ ውነት የሚያሳየው ገበያውን ለብቻ የመቆጣጠር ውጤት ,1 ይህ አይነቱ ቅናሽ ሳይሆ ጭማሬ ይህ ሳምንት ከበፊት የስልክ የመዳወል አጠቃቀም ብዙ እጥፍ ይጨምራል በላይ ስክዚህ ጭማሬ እንጂ ቅናሽ አይደለም የድምፅ ጭማሬው በጣም አነስተኛ ,0 ይህ ስጦታ አይደለም ከትቻለ ለምስራቅ አካባቢ ማቅረብ አለበት አለበለዚያ እንዲህ አይነት የቂልነት ማጭበርበር መልዕክት አታስቀምጥ ,0 በሌሎች ከተሞችም ቢቀጥል,1 ኢትዮ ቴሌኮም የሚገርም ፈጣን ዕድገት እያሳየ የመጣ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚመሰክር ግዙፍ ካምፓኒ ,1 ምን ብየ እንደማመሰግናችሁ አላቅም ሁሉም ቢሮዎች እንደናንተ ቢሰለጥኑ ምናለበት በርቱ በርቱ እጅግ ደስ ብሎኛል,1 ክልል ከ በላይ ማንኛውም ኔትወርክ በደንብ አይሰራም,0 በቴሌ ብር የ ክፍያ ፈጽሜ እንኳ አልከፈልክም ብላችሁኛልአይደለም የሌላውን የራሳችሁን ሀላፊነት በቀዳሚነት ተወጡ ,0 ተሰርቷል እናመሰግናለን,1 በተለይ የሌሊት የኢንተርኔት ጥቅል በጣም ችግር አለበት ም በፍጥነት የሚያልቀው አቤት ዘረፋ,0 ጠሩ ግን ቴሌ ታማኝነት ላይ እየዘቀጠ መቷል ማለትም በነፃ ላኩ እያለ በየቀኑ የማያስፈልግ ማጭበርበርያ መሴጅ ሲልክ በመዋል ይህን ችግርና ሰላም ያደከመውን ህዝብ ሲሰርቅ በሚሊየን የሚቆጠሩትንየሚውል የሚያድረው በጣም ህዝብ እያማረራችሁ ,0 አሻም ቴሌ የሚሠበሠበው ነጥብ ምድ ሜጋባይት ወይስ ደይቃ ? አሃድ የለውም,0 ማይ ኢትዮቴል ግን እየሰራ ከይደለም,0 ከቃሊታ አለፍ ብሎ በአግባቡ አይሰራም,0 የምሰጡት አማራጭና አገልግሎቱን ለማስፋት የምታረጉት ጥረት ጥሩ ቢሆንም ጥራት ግን በጣም ይቀራቹሀል በተለይ ኢንተርኔት ላይ አገልግሎትን ገስተን ምንም ሳንጠቃም ኤክፓይድ ይሆናልና እባካቹህ አስቡበት ,0 በወደቀ ኢኮኖሚ ብዙ ታወራላችሁ,0 እረ ባካችሁ አንሊምትድ እንተርኔት በጣም ተበላሽቱዋል ምንም ማውረድ አይችልም ምንድን መፍትሄው የ አመት ከፍለንም እንደዚህ ልመና,0 እረ ወርሃዊ ተንሳይ ጥቅል ብር ሞለቼ የድምፅ አልሰራም አለኝ,0 ኧረ ስጦታ ብላችሁ ጋጣችሁኝ መስሪያ ቤቱ ግቢ ብቻ እሚሰራው,0 አይሰራም የእኔ ,0 ተመዝግቤ የተለያዪ አገልግሎት እየተጠቀምኩ ነገር ግን በተሰጠኝ ነጥብ ላይ ምንም አይነት ጭማሪ የለም,0 እናመሰግናለን ,1 እናንተ ስለ ኛ ትውልድ ምታወሩት እኛ ግን ኛን ራሱ ለመጠቀም አልቻልንም,0 ጥሩ ስራ በርቱበት,1 አናንተ ግን ለሀብታም ብቻ የቆማችሁት ትገርማላችሁ ለደሀው ሀገሬኛ ለሀብታም እና ዲያስፖራ ቤተሰብ ኢትዮጵያ የ,0 በዚህ ኑሮ ውድነት ቴክኖሎጅ በላይ በላይ ፋይዳው አይታየኝም ,0 ለምን ስጦታችሁንን ሌሊት ያደረጋችሁት እኛኮ ኢትዮጵያዊ ነን ማታ የእንቅልፍ ሰዓታችን ,0 የኛ ምርጦች ለመጪው አመት በሰላም ያድርሰን,1 ያለደንበኛው ፈቃድ በብሮድባንድ ኢንተርኔት ላይ ፍጥነት እና ታሪፍ መጨመር ይቻላል ወይ ምን አይነት አሰራር ,0 የናንተ ሥራ በጣም አምርቅ ያለውና በህዝብ ተቀባይነት ያለው መልካም ሥራ ሁል ጊዜ አመሰግናቸውዋለሁ,1 ኢትዮ ቴሌኮም ከፍተኛ የመረጃ አጠቃቀም ላላቸው አካባቢዎች አዳዲስ አገልግሎቶችን በማካሄድ ላይ ቢሆንም ኩባንያው ለመላው የስልክ መስመሮች አሁን ከ ሳምንት በላይ የሚቆረጡበትን ምክንያት ሳይነግረን ቀርቷል በዚህም ምክንያት ለማንኛውም ቤተሰብ ና ጓደኞች መድረስ አንችልም,0 ኢትዮ ቴሌኮም ስራዎችን በብቃት በጥራት እየሰራችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን በርቱ,1 መጀመሩ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ው ይህን ሁለት ቀን በጣም ደክሟል ,0 ብለው በወር አንድ ሳምንት አስጠቅመው ሆን ብለው የሚያበላሹ በጣም ገራሚ ጅቦች,0 አገልግሎቱ ለጊዜው በስራ ላይ አልዋለም የሚለው አብዛኛዎቹን አገልግሎት ስንጠይቅ,0 ዋጋው ካልተስተካከለ ወደ ቴሌ ብር አገልግሎታችን እንመለሳለን ልዩነቱ ትንሽ ስለሆነ,1 በቃ ተቋማችሁ ጥሩ እንቅስቃሴ ላይ ሆኖም ግን ወኪል ብላችሁ ያኖራችኋቸው ሰዎች ግን ለምልክት እንጅ ስራ ምንም እየሰሩ አድለም,0 በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት በቅርቡ የአገልግሎታችሁ ተጠቃሚ እሆናለሁ በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት ,1 በቴሌ ብር አንሊሚትድ ፓኬጅ ሲገዛ የ አስር ፐርሰንት ቅናሽ ነበረው ቀርቷል እንዴ እሱ ባሁኑ ስገዛ ቅናሽ አላረገልኝም,0 አይሰራም መፍትሔ ፈልጉልኝ,0 በነገራችን ላይ ኢትዮ ቴሌኮም መስራት ያለበትን ያህል እየሰራ በርቱልን,1 ታላቅ ምስጋና ,1 የዕለታዊ የመልዕክት ጥቅል ስጦታ ለማበረከት አይሰራም ምንድ??,0 መልካም በርቱ ወደክልል ከተሞችም አስጎብኙን,1 አሪፍ ነበር ግን አይበረክትም ከልባቹ አይደለም እንዴ ቅናሽ ያደረጋችሁት ቅናሽ ያደረጋቹት ለማስታወቂያው ብቻ ነዋ አሁን ተግባብተናል መልዕክት መላኪያው ቀርቶ ዳታ ጨምሩበት እንደማንጠቀምበት አውቃቹ ነዋ ግን እናመሰግናለን ስላሰባቹልን ,0 ሁልጊዜም ጥሪታችሁን ሳላደንቅ ብቀር ንፉግነት በርቱ የሀገራችን የጀርባ አጥንት ናችሁ ,1 ለምርጫ መቀስቀሻ በየቦታው እየዞራችሁ አደረግን እያላችሁ ህዝቡን ዋሻችሁ ኔትዎርካችሁ ስልክ ለመደዋወል እንኳን አያስችልም በዚህ ላይ ዉድ ነዉ አገልግሎታችሁ ለህዝቡ ያላችሁ ንቀትና ግድየለሽነት በጣም ያሳፍራል,0 መልካም ስራ በርቱ,1 እንዴት ጥቅል መቀየር ሚቻለው እያለ ,0 ጓደኛ በመጋበዝ ተጨማሪ ሽልማት አለው የሚለውን አይቼ በርካታ ተጠቃሚዎችን እየጋበዝኩ የቴሌብር ተጠቃሚ አድርጌ ነበር ግን ምንም የተሰጠኝ ነገር የለም,0 ለደንበኞቻቸሁ ችግሮች በፍጥነት መልስ በጣም ምርጥ ናችሁ ,1 በጤና ይቆዩ ጥቅል አግልግሎቱን ወደ ቦታ መልሱልን ትንሸ ይሻለናል እናመሰግናል ነገሮችን ከእኛ ኢኮኖሚ ጋራ እንድመጣጥን ብታደረጉልን,0 ደስ የሚል ዜና በርቱ ለ ሚሊየ ሰፊ ስራ መስራት እና ተደራሽመሆን ያስፈልጋል አሪፍ በርቱልን,1 በርቱ የኛ በርቱ የኛ ጀግኖች,1 አይሰራም ,0 ማታ እስከ ሰዓት ኢንተርኔት በጣም ያስቸግራል,0 አዎ ጥሩ የሰራን ማመስገን ልምዳችን ይሁን,1 እኔ በምኖርበት አከባቢ ባለ ገመድ በንተርኔት በወር ዉስጥ ቀን ቢሰራ ይቆረጣል ,0 ይቅርታ ውድድሩን አሸንፌ ስልኬን ልኬ እስካሁን አልመለሳችሁልኝም,0 እባካችሁ ሌሎቹ ኩባንያ ለደንበኞች እርካታ እንዲሰሩ ፍቀዱላቸው ደክሞናል ኢትዮ ቴሌኮም በእርስዎ አማራጮች ላይ ልዩ ምንም ነገር የለም,0 እናመሰግናለን ጅምራችሁ ጥሩ ለበለጠ ትጋት ስንቅ ይሆናቸዋልና ,1 የአመቱን በጀት በስድስት ወር እየሰበሰባችሁ ዛሬ ቅናሽ ስትሉ ትንሽ አታፍሩም ደግሞ እንዲህ ተናገረ ብላችሁ ስልኬን ዝጉት መቼም የእኛ ሀገር ህግ አይከበር እኮ የሚሉን ,0 በጣም ቆንጆ ስራ በርቱ ,1 አመሰግናለሁ ታላቅ ስራ ቀጥሉበት,1 ከሰሞኑን ምን እደሆነ አለውቅም እራሱ በጣም ሳንቲም እየበላብኝ ,0 የኔ ዋይፋይ k ነበረችና ምንም ፍጥነት የለውም,0 k ልቀቁልን ዉሸታሞች,0 የናንተ ኔትዎርክ በየትኛውም ሰአት በቂ የሆነ ፍጥነት የለውም ,0 ሸጋ ተግባር በርቱ በጣም ደስ ይላል,1 አሳፋሪ ሁለት ከተሞች ብቻ,0 ሽልመት ምነምን ብለችሁ አተሽቀብጡ ወሽት የበዓልን ሽልመት ምን አደርገችሁት ሁሉም አልደረሰኝም ይለል,0 የሲም በ ምክንያት መጠቀም አልቻልኩም በተደጋጋሚ አስመዝግቤ ለአንድ ቀን ሰርቶ ይቋረጣል,0 ጥሩ ስራ,1 እናመሰግናለን ኢትዮ ቴሌኮም,1 እንኳን በትክክል መጠቀም አልቻልንም,0 ቴሌ መተግበሪያዬ የተሻሻለ አይደለም ለማሻሻል እሞክራለሁ ነገር ግን አስቀድሞ ይላል,0 ምን ብየ እንደማመሰግናችሁ አላቅም ሁሉም ቢሮዎች እንደናንተ ቢሰለጥኑ ምናለበት በርቱ በርቱ እጅግ ደስ ብሎኛል,1 ጥረታችሁ በጣም የሚደገፍ በርቱ ግን የብሮድባንድ ኢንተርኔት ዋጋ ቀንሱልን,1 ቴሌ ኮራሁባችሁ የከፍታችን ማብሰርያዎች,1 ጥራቱ ላይ ደሞ ብሰራበት ይበልጥ መልካም ነዉ,1 መልካም,1 እናመሰግናለን እትዬ ቴሌኮም የብዙ ግዜ ጥያቅያችን ነበር,1 ምናለ ቴክኖሎጂውን ባንኮች ቢሰሩበት ኢትዮ ቴሌኮም የኔትዎርክ ጥራት ላይ ቢሰራ,1 አትቀባጥሩ ከወትሮ ጭማሪ እንጂ ምንም ቅናሽ የለውም ደግሞም ለተጠቃሚው ግልፅ ያልሆነ የእንግሊዘኛ ቃል እየተጠቀማችሁ ደንበኛን እንዲወዛገብ ማድረግ ፈፅሞ ተገቢ አይደለም,0 ኤረ ፈጣሪን ፍሩ በደከመ አገልግሎት ሚዲያ ላይ ታንጫጫላችሁ አይደል ጥሩ አገልግሎት እንደተሠጠ አደርጋችሁ,0 ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ኢንተርኔት ፓኬጅ ገዝተን ፈታ እያልን ነዉ ኑርልን,1 ሽልማቱ ቀርቶብን ምናለ ጥረን ግረን ጥሬ ቆርጥመን የምንሞላውን አየር ሰአት በሰከንድ አፈፍ የምታደርጉትን ነገር መላ ብትሉን ጨርሻለሁ አመሰግናለሁ ,0 የ ተጠቃሚዎችን ያላማከለ በመሆኑ ፍትሐዊ አይደለም የ ጊጋ ባይት ወርሀዊ ጥቅል ብር ዋጋው ቢስተካከል ጥሩ ,0 በጣም ፈጣን ይመቻል ሌሎቹም አገልግሎቶች እንደዚህ ቴሌብር ፈጣን ቢሆኑ ይመቹ ነበር,1 ይቃዎች አማራጮች የሉትም እንጂ ሀሳቡ በጣን ጥሩ እና የሚያበረታታ ,1 ሁሉም ተቋማት እንደ ቴሌ ብሰሩ ብልጽግናችን በአጭር ይረጋገጣል,1 የመብራት ክፍያንም በቴሌ ብር ክፍያ ቢጀመር ጥሩ ነበር በወረፋ መንገላታትን እና ዘመናዊ አሰራር ቢኖር መልካም እላለው,1 እባካቹ ያላግባብ ባላንስ እየተቆረጠብኝ ,0 በዚሁ አማራጭ ስሞክረው ትክክል ላደረሱኝ መረጃ ከልብ አመሰግናለሁ ,1 ከዘመኑ ጋ አብሮ የዘመነ በብልህ መሪዎች የታገዘ ,1 እናንተን የምንላቀቅበት ቀን ቅርብ ወር,0 ሰለተደርጌልን ዲስካውንት እናመሰግናለን ግን ቀኑ ያንሳል,1 ቴሌ ብር የማልጠቀመው የይለፍ ቃል ጥቂት ስለሆኑ በቀላሉ ስለሚሰበር ,0 እስቲ አስጠቅሙን መጀመሪያጂን ሳታዳርሱ የምን ጂ ምናምን ወይስ አደረግን ለማለት ብቻ ,0 አስባቹህ ወዳቹህ ከውጭ ሲሞላልን ካርዱን እስክንጨርሰው መጠቀም ካልቻልን ምን ዋጋ አለው,0 እረ ባካችሁ አይሰራም ከተደረገ ቡሀላ,0 እኔ የናፈቀኝ ሄሎ ይሰማል አይሰማም የሚለዉን ቃል መስማት የማልችልበትን ግዜ ነዉ,0 የሀገራችን ተቋሞች እደናንተ ቢሠሩ ትልቅ ደረጃ በደረሥነ ነበርየሀገራችን ተቋሞች እደናንተ ቢሠሩ ትልቅ ደረጃ በደረሥነ ነበር,1 በአሁኑ ስዓት ቀላሉ የገንዘብ ማስተላለፊያ መክፈያ መንገድ ቴሌብር ብቻ ,1 በርቱልን,1 የምንጠቀምበት ኢንተርኔት አገልግሎት በጣም በተደጋጋሚ የሚቆራረጥፍጥነቱ በጣም ደካማ አጠቃላይ ማሻሻያ ሲያደርግ ፍጥነቱ ተሻሻለ ብንባልም ለውጥ የለውም ,0 ያለዘርፋችሁ የባንክ ስራ እየሰራችሁ የድርሻችሁን ትኩረት ማድረግ ተዋችሁት,0 በጣም እናመሰግናለን ,1 ምርጥ አገልግሎት,1 አሳፋሪ ጥቅሉን በ ብር ከገዛን ቦሀላ ፓኬጁን ለምን ትቆሩታላችሁ,0 ጥሩ በዚህ ቀጥሉ,1 መልካም አገልግሎት,1 የአሻም አገልግሎት ምዝገባ በ አገልግሎት ላይ ግልጽ አይደለሁም,0 በጣም ቀላል እና ፈጣን አገልግሎ ሁሉም ሰው ብጠቅም አርፍ ,1 መልካም ስራ ወደፊት እንራመድ,1 የማይረባ መስሪያ ቤት ዋይፋይ ከተቋረጠብኝ ሁለት ሳምንት ሞልቷል ግን እስካሁን ምንም የተደረገልኝ ነገር የለም ወሩ ሲመጣ ግን ታስከፍሉኛላችሁ በነፃ,0 ዋው ምን ታላቅ ቅናሽ ,1 እሁንም ኢትዬጵያ በኢንተርኔት ክፋያ ከአለም ኛ ናት,0 መልካምእና ምኞት ያለው ስኬት እንኳን ደስ አላቹ,1 ብዙ ነገር አሻሽለናል ይባላል እጅ ብዙም አርኪ አይደለም,0 አሻም ቴሌ ከጥቅል አገልግሎት ዳታ እና ድምጽ ስንጠቀም ነጥብ አይሰጥም ,0 ጥቅም የለሽ እኛ እንቅልፍ እንፈልጋለንና,0 እረ ምንድ እሱ የስሞኑ በጣም በጣም እየቆጥረ እኔ ብቻ ነኝ ወገን አረረረረረረ ቴሌዎች በጉልበታችሁ አምላክ እዘኑልን,0 አረ ቴሌዎች በህግ አምላክ ኔትወርካችሁን በጥራት እንደሰራ አድርጉልን ሌላ ምንም አንፈልግም መለየት አቃጠን እኮ ምንድን ነዉ,0 ታታሪነት ሀቀኝነትና የአመራር ብቃት አንድን ተቋም ምን ያህል ለሕዝብ ተደራሽ አድርጎ ወደእድገት ጎዳና እንደሚያሸጋግረው ኢትዮቴሌኮም የተግባር ምስክር ከከፍተኛ እስከ ጽዳት ያላችሁ ትጉ አመራርና ሠራተኞች የላቀ የድል መድረክ ከፊትለፊት ይጠብቃችኋልና በርትታችሁ ቀጥሉበት,1 ለበዓላት በቅናሽ ለደንበኞች የሚቀርበው ፓኬጅ በተለይ የዳታ ፓኬጅ ከወትሮው የተለየና ደካማ መደበኛውን በውድ ቢገዛ ትንሽ ይሻላል,0 ምን ያደርጋል ስሙ ብቻ ያለው ጥራት የሚባለውን ነገር በጣም እሩቅ ,0 ቴሌ በጣም ለየት ባለ መልኩ ደንበኞችን የሚያስተናግዱበት መንገድ እጂግ ሊበረታታ ይገባል እንደ ቴሌ ሌሎችም መስሪያ ቤቶች ጠንቅቀው ቢሰሩ መልካም ቴሌ በጣም እናመሰግናለን ,1 የንፉግ ስጦታ ሌሊት ታስቃላቹ አንድ አላፊነት ከሚሰማው ተቋም የማይጠበቅ ተግባር ,0 እየተዘረፍን እማ አንኖርም,0 አመሰግናለሁ,1 አዝናለሁ እንዲህ አይነት ስራ አይጠበቅም በ የስሙ ምስል በጣም ግዙፍ ይሁን እንጂ ውጤቱ ባዶ ,0 እኛ በትክክል ሳይሰራልን እያሉ ምንድ ወከባ መፍጠር,0 በጠጨማሪም ለደበኞች አዳዲስ አገልግሎት መጨመሩ ጥሩ በርቱ,1 መልካም ስራ ,1 ዋይፋይ ከተቋረጠብኝ ወር አለፈዉ መፍትሄ ስጡኝ ባካችሁ,0 ጥሩ ቀጥሉበት,1 በራሳችን ሳንቲም እንጂ በእናንተ ዳታዉ እየሰራ አይደለም,0 ለውጡን በተግባር ያሳየን ብቸኛ ተቋም ኢትዮቴሌ ብቻ ብልፅግናን በተግባር እያሳያችሁን ስለሆነ ክብር ይገባቹሀል ፍሬሂወት የዘመናችን ጀግና ናት ሰርታ የምታሰራ ብርቱ ሴት ናት ሁላችሁም ጀግኖቻችን ናችሁ በርቱ ,1 በጣም ጎበዝ አመሰግናለሁ ለኛው የቴሌኮሙኒኬሽንና ቴክኖሎጂ ሕብረተሰብ የደስታ በዓል ,1 ይህ ሁሉ ሲሆን እኛ ግን ዛሬም በሳምንት ውስጥ ቀን በሚሠራ እየተሠቃየን ,0 ቴክኖሎጂው ጥሩ ከሁሉም ባንኮች ጋር ብትሰሩ ከማንኛውም ባንክ ወደ ቴሌብር አካውንት እንዲሁም ከቴሌብር ወደ ማንኛውም ባንክ አካውንት ብር ማስተላለፍ እንዲቻል ብትሰሩ በተጨማሪም ሌሎች ክፍያዎችን በቴሌብር መክፈል የሚቻልበትን አሰራር ብትዘረጉ በተረፈ በርቱ,1 በቴሌ ብር የወር ያለተገደበ ገዝቼ የ ፐርሰንት ቅናሽ አላገኘሁም,0 ዳታው በጣም እየቆጠረብን ተቸግረናል መፍትሄው ምን ይሁን,0 ለዚህ ዲጂታል አለም አስገራሚ ስራ እያከናዎነ ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ ኦፕሬተር ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ,1 ምርጦች በዚሁ ቀጥሉበት ,1 ለምንድ,0 አይሰራም በጣም አሰልቺ ኧረ አስተካክሉት,0 ወሎ መካነ ሰላም ሌሊት ካልሆነ በስተቀር አይሰራም መላ ብትሉን,0 ካለ በቂ ምክንያት የደንበኛን የሲም ካርድ አገልግሎት እያቋረጠ መምጣት ጀምሯል,0 ሰጥቶ መንጠቅ ተገቢ አይመስለኝም የስጦተው ጊዜ ማጠሩጥቅል ገዝቶ መጠቀም አለመቻሉና ሌሎችም የአሰር ክፍተቶች ያሉበት ስለሆነ,0 ቆይ ሁሌም ነገር ተጨምሯል ግን ሞባይል ካርድ ዋጋ አልተጨመረም ስለዚህ ኢትዮተልኮም ታማኝ ድርጅት መሆን ማዎቅ አለባችሁ,1 ጥሩ ይዛችኋል ስለአጠቃቀሙ ሰው በቀላሉ በሚረዳው መልኩ በየቋንቋው ከሶስት ደቂቃ ባልበለጠ ቪድዮ ብታዘጋጁና በየሚድያው ብታቀርቡ የበለጠ ጥሩ ይመስለኛል ሶፍትዌሩ ትንሽ ችግር አለበት,0 ቴሌ ብር የሚሠጠውን ማበረታቻ ለኔ ሥለተላከ ሢሜ ተዘግቷል ለምድ የዘጋችሁት እእእ ምን ችግር አለው,0 ካርድ በጣም እየበላብኝ በዛ ለይ ኢትዬ ገበታ እየተጠቀምኩኝ ምንድ ምክንያቱ በብዛት የድምፅ ጥሪ ስጠቀም አይደለም ኢንተርኔት አመሰግናለሁኝ,0 እስኪ መጀመሪያ k በስርዓት ይስራ አዴት ወረዳ ኢንተርኔት ፍጥነት በጣም ቀርፋፋ ,0 ችጋራሞች ከሰጣችሁ አይቀር ሰው በሚጠቀምበት ሠአት አትሰጡንም ምን ለማለት ፈልጋችሁ ከሌሊቱ ሰዓት ሰዓት ,0 ጥሩ ነገር ግን በጣም ይቆጥርብኛል,1 የማይረባ መስሪያ ቤት ዋይፋይ ከተቋረጠብኝ ሁለት ሳምንት ሞልቷል ግን እስካሁን ምንም የተደረገልኝ ነገር የለም ወሩ ሲመጣ ግን ታስከፍሉኛላችሁ በነፃ,0 እኛ እና አልሰራም ብሎናል እናተ ሌላ ነገር ታወራለችሁ ይህንን በደንብ አስተካክሉት ወሬ ብቻ,0 እንኮን ደስ ያላችሁ እስቲ የደስደስ ጀባ በሉን,1 በእዉነት ከልብ የሚመሰገን ስራ ,1 ቴሌኮም በማንኛውም ጊዜ ወደፊት በመገስገስ ታላቅ ስራ እየሰራ ,1 ያለ ምንም ችግር እየዘጋቹህብን አይደል አንዳንድ ቦታ ላይ,0 ወደ ክልል ከተሞችም ዙሩን አክሩት ምሥጋና ይገባችሇል ለጥረታችሁ,1 ታታሪነት ሀቀኝነትና የአመራር ብቃት አንድን ተቋም ምን ያህል ለሕዝብ ተደራሽ አድርጎ ወደእድገት ጎዳና እንደሚያሸጋግረው ኢትዮቴሌኮም የተግባር ምስክር ከከፍተኛ እስከ ጽዳት ያላችሁ ትጉ አመራርና ሠራተኞች የላቀ የድል መድረክ ከፊትለፊት ይጠብቃችኋልና በርትታችሁ ቀጥሉበትከፍተኛ አመራሮችም አመርቂ ውጤቱ የተሳካበትን መንገድ ለሌሎች ተቋማት በማጋራት ተሞክሯችሁን ብትለዋወጡ ብርታት እንደምትሆኑ በማመን መልካም የሥራ ዘመን እመኝላችኋለሁሕብረት ጽናት ብልጽግና ለኢትዮጵያና አጋሮቿ,1 ጥሩ እርምጃ እየተራመዳችሁ ,1 ይህን መስማት ደስ ይላል,1 ፓኬጅ ለመግዛት ብቻ ግዜ ይሆናል የሞከርኩት ኸረ አስተካክሉት,0 ስራው በጣም ደስ የሚል እናም ጥቅልል ብዬ ወደ ቴሌ ብር እንድገባ መብራት ውሀ ኤርላይን ክፍያ እና የተለያዩ አገልግሎት ክፍያዎችን እንደ ብር እንድንከፍል የተሟላ አድርጉት,1 በቴሌብር ተጠቅሜ እቃዎች ገዝቻለው ግን ነጥብ አልጨመረልኝም,0 ዛሬስ ሰለቸን አበዛችሁት ስልካችን ብር አበረከተልንም ተዘረፍን የኑሮ ውድነትን ከተሌጋ ተደምሮ አልቸልንም,0 በየወሩ ያልተጠቀምንበትን የአገልግሎት ክፍያ የምንከፍለው,0 ባቀረበኩት ቅሬታ መሰረት የኢትዮ ቴሌኮም ሰራቴኞች አሰፈላጊውን በመድረግ ካለ ምንም የኢንተርኔት አለመቆራረት ተጠቃሚ በመሆኔ ሰራቴኞችን አመሰገናለሁ,1 ለማስገባት ተመዝግቤ ነበር ነገር ጌን አልቋል የሚል ምላሽ ያገኘሁት,0 ቴሌኮሙኒኬሽን አዳዲስ ቴክኖሎጂ ለደንበኞቹ ለማቅረብ የሚያደርገውን ጥረት አደንቃለሁ,1 አር በጣም ጥሩ ሃሳብ እስካሁን የት ነበራችሁ እስካሁን ዘመንን ብላቺሁ ያዘመናቺሁትን ሀሳብ ከ ሀገር ልጂ ላለመቀበል ወይስ ሌላ ግዳጂ ነበርባቺሁ ሁሉንም የማዘመን ሀሳባቺሁን ለመተግበር ዘገያችሁ በጣም,0 የኢቲዮ ቴሌ የአድዋን ሳንጨርሰው ሌላ አዲስ ደስታ ውይ ኖሮ ሲጨምር ያልጨመረ ኢቲዮ ቴሌ እናመሠግናለን,1 ትርጉሙ የ ዋጋ ሲጨምር ይሆናልበህዝቡ ላይ መቀለድ ትታችሁ የመኖር ዋስትናውን አረጋግጡለት,1 ከልብ እናመሰግናለን በላቀ ፍጥነት የዳታ አገልግሎት እየተጠቀምን ፍጥነቱም ይለያል ,1 የቴሌ ዘርፍ በወሬ ብቻ ያደገው ለመቶ ደንበኛ የታሰበውን አገልግሎት ለ መቶ ሽህ ደንበኛ ሰጥታችሁ አገልግሎቱን ገደላችሁት,0 አይከፍትም,0 የብድር አገልግሎት ስንጠይቅ ረጅም ሰአት ቆይቶ የሚሰጠን በቸገረን ሰዓት ፈጥኖ ካልደረሰ አገልግሎቱ ቢቀር,1 በአገልግሎታችሁ ደስተኛ ነኝ ,1 ዋው ባለፉት ዓመታት በፍጥነት በማደግ ላይ ያለው ኢኮኖሚ እንደነበረው ሁሉ አገሪቱም በትክክለኛው መንገድ ላይ ትገኛለች,1 ብዙ ጊዜ ወደ ስልኬ በሚገቡ መልክቶች ብሬ ይቆረጥ ነበር ደውዬ ተስተካክሎልኛል አመሰግናለሁ,1 ኢትዮቴሌኮም ትኩረት የሚሠጠው ለትላልቅ ጉዳዮች ለግለሰብ ግን አንድም ቀን መልስ አልሠጠም,0 አስደናቂ ,1 ኢትዮቴሌኮም ማመስገን እፈልጋለሁ,1 ኢትዮ ቴሌክም መደበኛ ስልክ ላዬ ችግር አለ,0 ጠፍቶብኝ አውጥቼ ነበር ሢደወልልኝ ጥሪ ይቀበላል እኔ ስደውል አልደውልም ብሎኛል መፍትሄ,0 አልቸቻላችሁም ቴሌዎች አዳዲስ አገልግሎት እያቀረባችሁ ቀጥሉበት,1 በፀጥታ ችግር ብላችሁ ሳንጠቀምበት የወሰዳችሁትን ዳታ መልሱ ር ተመልሷል ብሎ ቴክስት ልኮ መሸወድ ሌብነት ,0 ወደ አፍርካ ሀገረት ለምን ውድ ሆኑ ከውጭ ላሉ ወገኖቻችን ስልክ ለመደወል ለ ደቂቃ ብር ለ ደቂቃ ብር መክፈል እጅግ በጣም ውድ,0 አረ አንሱልን መች የሚሰራው,0 በርቱ,1 መታዊ ያልተገደበ ኢንተርኔት ፓኬጅ ገዝቼ ነበር እየሰራልኝ አይደለም,0 እኔ በ ድርጅቱ አገልግሎት በጣም ደስተኛ ነኝ ,1 ስልኬ ሰርቪስ እደማይሰጥ ተናግሬ ይስተካከላል ተብዬ ነግሬአቹ የተፈጠረ ነገር ግን የለም,0 ቀፎየ ሲም ካርድ አላነብ አለ ,0 መቀለድ አቁሙ ኢትዮ ቴሌኮም ለሞባይል ዳታ መቀነስ አለበት,0 በማታ ስጦታ መስጠት ጥሩ ከዚህ በፊት ከሠራችሁት ስህተት ተምራችኋል,1 ኸኸኸኸኸኸ ማጭበርበር መሆኑ ታድያ ምኑ ከመደበኛው የተለየው,0 እረ ለምንድ ቴሌዎች ተቸገርን እኮ ስልክ ጠፍቶብን ሲሙን ከቴሌ ለማውጣት ብንሔድ ሲሙን አስከፍቱ ተባልን,0 እስካሁን በሁሉም ሪጅን እያስጀመራችሁ ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ለምን ተረሳች,0 ዋው ደስ ይላል,1 ኧረ አይሰራም ምንድ,0 ጀግና እንስት ጠንካራ እየአመራር ብቃት,1 እናመሰግናለን  ,1 እያላቹህ ዝረፉን እንኳን ዘንቦብሽ ድሮም ጤዛ ነሽ አለ የሃገሬ ሰው አሁንስ ካርድ መሙላት አስጠላኝ ,0 ለምጠይቀዉ ጥያቄ እስካሁን ምላሽ አላገኘዉም ,0 በብሮድባንድ ኢንተርኔት ተመዝግበው ሩተርን ከገዛሁ አንድ ዓመት ገደማ ሆኖኛል አሁንም መጥቶ የሚገጥም ቴክኒሽያን የለም ኢትዮ ቴሌኮም እንዴት እንደሚሰራ አላውቅም,0 ራሱ ዳታ ስንጠቀም በመብረቅ ፍጥነት ሂሳባችንን ቅርጥፍ እያደረገብን ተቸገርን ሲሆን እንዴት ልንሆን ?,0 ዋው እናመሰግናለን ይህ ቴሌኮም ግሩም ኩባንያ,1 ጥሩ አገልግሎት ቀጥሉበት,1 የጥቅል አገልግሎቱ በተለይ ዳታ በጣም የሚቆጥረው በጣም ፈጣን ከመደኛው እጅግ ልዩነት አለው በጣም የሚቆጥረው በተደጋጋሚ ሞኬሬዋለሁ ተመሳሳይ አገልግሎት ተጠቅሜ የሁለቱ ልየነት ግን በጣም የሚገርመው,0 ጥቅሎን ይቀይሩ እየሰራልኝ አይደለም ይስተካከል,0 እናመሰግናለን ኢትዮ ተሌኮም የኔ ቅረታ ከሌሎች የአፍርካ ሃገራት ኢትዮጵያ በኢንተርኔት ታርፍ ከፍተኛ ናት ግን ገና ብዙ መሰረተ ልማትና የኢንተርኔትተጠቃሚ ባልበዛባት ደሃ ሃገር ለምን ታርፍ አበዛችሁ?? እባካችሁ ከኬንያና ለሎች አፍሪካ ሃገራት ተማሩ የኢንተርኔት ቆጠራውን አልቻልንም እባካችሁ ታርፍ አስተካክሉ,0 በጣም አስደናቂ የሆነ ሥራ መሥራትህን ቀጥል,1 አረ እኛ አከባቢ ኔትወርክ እየተቆራረጠ ተቸገርን መብራት ሲመጣ ይመጣል ሲሄድ ይሄዳል መፍትሄካለ,0 አሁን ላይ ቆንጆ መስሪያ ቤት ሁኗል በዚሁ ቀጥሉበት ባይሆን ሰራተኞቻችሁንም ኑሮ ስለጨመረ ፈቀድ አድርጓቸው በተጨማሪ ስለ ሞባይል መኒ ዙሪያ ሰፋ ያለ ግንዛቤ እንፈልጋለን አመሰግናለሁ,1 ቤቴ ቁጭ ብዬ በጣም ብዙ ስራየን እምሰራልኝ ኢትዮቴሌኮም እናመሰግናለን,1 ሁሉም ከእኛ ጋር ለካ እናመሰግናለን ,0  አደረኩ እና ምንም አልተለወጠም ሁላችንም አአ ውስጥ መሆኑን እናውቃለን,0 ጥቅሎን ይቀይሩ እየሰራልኝ አይደለም ይስተካከል,0 መቀለዳችሁን አቁሙ ,0 የላቀ ሥራ እና አዲስ ቴክኖሎጂ ውስጥ ለወደፊቱ ቀጣይነት ያለው ታላቅ ሥራ,1 ታላቅ ወደፊት ይገሰግሳል,1 ታላቅ ስራ ለሠራተኞች እና ለአስተዳደር የጋራ ስራ ምስጋና ይድረሱ በቅርቡ ከኢትዮቴሌኮም ስለ እንሰማለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ,1 በቴሌ ብር ፓርትነር መተግበሪያ ይህንን የኢድ ጥቅል ላገኘው አልቻሉም ,0 እኛ ደቡብ ምዕራብ ክልል አልተጠቀምንም ነገር እናንተ ተጠቀሙ ስትሉ በጣም ያሳዝናል ,0 አንቺ ሁሌም ሥራ ላይ ነሽ የኔ ጀግና በርቺ,1 አመሰግናለሁ ታላቅ ስራ ቀጥልበት,1 ምነ ስጦታችሁን እና ቅናሻችሁን ትታችሁ በገንዘባችን በስነስርዓቱ ብንጠቀም ምናለ ባትቀልዱብን,0 እጂግ በጣም ደስብሎኛል ደስ ይበላቹ,1 በጠም የሚደነቅ ስራ እየሰራችሁ ,1 ኸረ ቀርቶብን ው በትክክል በሰራልን ጥሩ ነበር ድንቄም ,0 እሺ አመሰግናለሁ ,1 ሐገራዊ ተቋም ይሕን የመሰለ የአንድን እምነት አስተምሮ የኛ ብሎ የመልካም ምኞት መግለጫ ማስተላለፉ ተቀባይነት የለውም,0 ብራቮ ይህም ደንበኞች የሚያስፈልጋቸውን ለመምረጥ ተጨማሪ አማራጮች እንዲኖሯቸው ያስችላል,1 ኔትወርክ በመዘጋቱ ያልተጠቀምኩበት ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅል እንድትመልሱልኝ በተደጋጋሚ ብጠይቅም ምላሽ አትሰጡኝም,0 በእያንዳንዱ ሙከራዎች አማካኝነት የቦነስ ሽልማቶችን ጨምሮ ቀላል አግባብነት እና ምቹ አቅጣጫዎችን ይዞ የከረበ ምርጥ ሶፍትዌር አገልግሎት ,1 ለመጠቀም ስፈለግ ውስብስብ ሂደት አለው,0 ምርጥ ምርጡን ለነገ ተተኪዎች ማበርከት የሁላችንም ሀላፊነት ,1 እናመሰግናለን ነገር ግን ብዙ ቦታ የሚታየው የመደወያ k ራሱ እንዳልደረሰም  ,1 እናመሰግናለን ኢትዮ ቴሌኮም ይሄንንስ ማን አየበት እናንተ ሁናችሁ ,1 ኧረ የ መቆራረጥ ና ዘገምተኛነቱ ቢስተካከል,0 በጣም ጥሩ ነገር በዚሁ ቀጥሉ እኔ ተመዝግቤያለሁ,1 ቴሌ በእውነት አሁን ገና ተመቻቸን ከእኔ ጋር,1 ታላቅ ሥራ ሁሉም በክልላችን የከፊልአረንጓዴ ቅርሳችንን ለመውሰድ እየተዘጋጅን የዚህ አካል በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል,1 ስጦታው ቀርቶብን የምነሰረቀውን ገንዘብ መልሳችሁልን በአግባቡ እነድንጠቀም ብትሰሩ የተሻለ ,0 እስፔርና መለዋወጫ የሌላቸው ስልኮችና ታቦች እየሽጣቹልን የኛንም ገንዘብና ግዜ የአገሪቷንም ምንዛሪ ታባክናላቹ አንድም ከቴሌ የምንገዛቸው ስልኮች እጋዊ ወኪል የሌላቸውና የሰርቢስ ሴንተር የሌላቸው ናቸው,0 እንዴት ጌባ ባለገመድ ዋይ ፋይ ቪድዮ ለማየት አያስችልም በጣም የተንቀረፈፈ እና የወረደ ኔቶርክ ,0 ፍርዬ ኑርልን ዕቅድ በተጨመሪ ሠራተኞችንም አስደስቺ ቤት ግዥዉም ይታሰብ የታሰበዉም ነገር ከለ ይፍጠን ፈጠሪ ሀገራችን ን ሰለም ያድርግ ልን,1 ጥረታችሁ በጣም የሚደገፍ በርቱ ግን የብሮድባንድ ኢንተርኔት ዋጋ ቀንሱልን,1 በዚህ ሰሞን ኢንተርኔት አይሰራም ማለት ይቻላል በጣም ይዘገያል,0 ለተማሪ ብታዝኑ የሌሊት አታደርጉም ነበር,0 በምስራቁ ክፍል ብቻ የሚሰራልን አይሰራም,0 የሚበረታታ ቀጥሉበት,1 ተጠቃሚውም አንዴ ጥቅል መደበኛ የሎተሪ የበዓል የምናምነቴ እያላችሁ አታሰልቹት,0 አሁን ከቤቴ ቁጭ ብዬ የዉሃ ክፍያ ከፈልሁ ተመስገን መንከራተት ቀረ ምስጋና ለእናንተ,1 በጣም ጥሩ ,1 ይህ አሰራር በጣም አሪፍ በተለይ ወደ ገጠራማ አከባቢ ላሉ ኢትዮጵያውያን በጣም አስፈላጊ ነገር ,1 የሁል ጊዜ ኩራታችን ኢትዬ ቴሌኮም ,1 ሲስተማችሁ እያስቸገረን ,0 ማቀድ መፈጸም ተጎባራችሁ ,1 ለውጡን በተግባር ያሳየን ብቸኛ ተቋም ኢትዮቴሌ ብቻ ብልፅግናን በተግባር እያሳያችሁን ስለሆነ ክብር ይገባቹሀል ፍሬሂወት የዘመናችን ጀግና ናት ሰርታ የምታሰራ ብርቱ ሴት ናት ሁላችሁም ጀግኖቻችን ናችሁ በርቱ ይህን ስል ችግር የለም ማለቴ ሳይሆን በዚህ ፍጥነት ለውጡን ካስቀጠላችሁ ያሉትን ችግሮች እንደምታስተካክሉት ስለማምንባችሁ ምክንያቱም የመለወጥ ፍላጎታችሁን ስላሳያችሁን በርቱ,1 ገራሚ ቢዝነስ የምትሰሩ ቦጥቡጡን እንዴት k ሳይሰራ ብር ትቆርጣላቹህ,0 አረ ቡዙ ጋብዠለው ግን ከነታ በኩል የጋበዥነት ቁጥር እንጅ ምንም ጥቅል አልደረስኝም,0 አጠቃቀም መመሪያ ካለም አሳውቁን እናመሰግናለን ኢትዮ ቴለኮም ኩራታችን,1 አር በጣም ጥሩ ሃሳብ እስካሁን የት ነበራችሁ እስካሁን ዘመንን ብላቺሁ ያዘመናቺሁትን ሀሳብ ከ ሀገር ልጂ ላለመቀበል ወይስ ሌላ ግዳጂ ነበርባቺሁ ሁሉንም የማዘመን ሀሳባቺሁን ለመተግበር ዘገያችሁ በጣም,0 በርቱ ከዚህ የበለጠ ቴሌን ለማዘመን አሁን ብዙ ለውጦች በእናንተ ላይ እያየን ,1 ሁሉንም ነገር በደህና ፈጣን ኮሙዩኒኬሽን ይቀጥሉ ኢትዮ ቴሌኮም የሚያስፈልጋት በትክክለኛ መንገድ ላይ ,1 ምን ዋጋ አለው ቴሌ ብር መጠቀም አልቻልንም መልቲፕል ፒን ተጠቀማችሁ ብሎ አካውንት ይዘጋል በመደወል አድርጉ ይላል ስልኩ አይሰራም የማይሰራ ሲስተም ፈጥራችሁ ገንዘብ መልቀም ብቻ አሰራራችሁን ፈትሹ,0 በጣም ጥሩ ጅምር ,1 ኧረ ተው በጣም ደካማ የሆነ ማርኬት ስትራተጂ እየተጠቀማቹ ያላችሁትእናንተ በ ቴሌብር ግብይት ከመፈጸማችሁ ውጪ ሌላው ህበረተሰብ በቴሌብር እምብዛም አይገበያይም አይጠቀምም ሲስተሙ አዲስ ስለሆነ ብዙ ሰው ስላላወቀው የሚል መልስ በጭራሽ ውሃ አያነሳምምክንያቱም እኔ እራሴ ለመጠቀም በጣም ሞከርኩኝ ሲስተሙም ደግሞ አዛ በርግጥ እንደመጀመርያ አዛ ስል አጋንዬው ሊሆን ይችላል ግን በጣም መሰራት እንዳለበት ,0 ፅድቁ ቀርቶ በቅጡ እስኪ መጀመሪያ አአ የሚተበረገውን ሌሎች የአገሪቱ ክፍሎች ላይም ተግብሩ,0 የይለፍ ቃል ጠንካራ ለማድረግ እኮ የተለያየ መሆን አለበት የእናንተ መተግበሪያ ግን መጠቀም የሚቻለው ቁጥር ብቻ ለምሳሌ ቴሌብር እና ማይ ኢትዮቴል,0 እየሰራን ነዉ ትላላቹህ ኒቶርኩ እንደሆን ኢሞ እንኩዋን በስራዓት አያሶራም ኢሞ በደህና የልሰራ ሌላውን እንዴት ነዉ,0 እኔ ከአስር ሰው በላይ ጋብዣለሁ ግን ምንም የለም እማታደርጉትን ነገር አትዋሹ,0 ኧረ መጀመሪያ እንደወጉ አአ በደንብ ይስራ እስቲ በባዶ መዶለት ይደብራልአዲስአበባ ኮንደሚኒየም በሙሉ ኢንተርኔት ይቅርና የስልክ መነጋገሪያ ኔትዎርክ የለም ኧረ ተው ግን በዚች ምስኪን ሀገር አትቀልዱብን እንዴ አሁንስ በዛ,0 ውድ ኮምፓኔ ደስ ብሎኛል,1 በየ ከተማው ያሉ የቴሌ ብር ወኪሎች ምንም እየሰሩ አይደለም ሁሉም ጋ የለንም ሚሉ,0 አመታዊ ጥቅል ብላችሁ ያለገደብ ኢንተርኔት እና ያለገደብ መልዕክት ገዛሁ ኢንተርኔቱ ሲሰራ መልዕክቱ አይሠራም ደጋግሜ አመለከትሁ መልስ የለም,0 ኩራት ይሰማኛል ሁሌም እያደገ ያለ,1 ወሪት ፍሬህይወት ታምሩ ለሀገርሽ ታላቅ ስራን እየሰራሽ በመሆኑ ልትኮሪ ይገባል መንግስትም እንደ አንች ላጤ ሴቶችን በእየመረጠ ቢሾምልን በሙሉ አቅማችሁ ሰርታችሁ ለውጥ ታመጣላችሁ እናመሰግናለን,1 አመሰግናለሁ,1 አልሠራልኝ አለ ሚስጥር ቁጥሩን መቀየር ፈልጊ በተደጋጋሚ ስሞክረው ይለኛል,0 አመሠግናለሁ ,1 ሸጋ ተግባር በርቱ በጣም ደስ ይላል,1 እና ታድያ ለዚህ ለታላቅ መታሰቢያ በዓል ጥቅል ያልተለቀቀው ለምንድን ,0 ኧረ በናታችሁ ሙድ አትያዙ እና እንኳን በ አግባቡ ሊሰራልን አልቻለም,0 እኔ አሻም ቴሌ ተመዝግቤ የተለያዩ አገልግሎቶችን እየተጠቀምኩ ግን እስካሁን ምንም ነጥብ አልተመዘገበልኝም,0 በጣም ውድጀዋለሁ ቀልጣፈ አገልግሎት በቴክኖሎጂ ዋው በረቱ,1 አይ ኢትዮጵያየ ገና ሀሎ ብየ ሳልጨርስ ያለዎት ቀሪ ሂሳብ አያገናኝዎትም እባክዎ እንደገና ሞልተው ይሞክሩ ድሀውን መበዝበዝ ፈጣሪም አይወደው,0 የሀገራችን ተቋሞች እደናንተ ቢሠሩ ትልቅ ደረጃ በደረሥነ ነበር,1 ተሳክቶልኛል አመሰግናለሁ,1 የምታከናውናቸውን ሥራዎች በሙሉ አደንቃለሁ በሀገሪቱ እንደምትኮሩ አውቃለሁ መልካም ሥራውን ቀጥሉ,1 ኧረ ባካችሁ አሁንስ የሰለቸኝ በቃ አትላኩልኝ,0 ውድ የቴሌ ቤተሰቦች ስራችሁ በጣም እማወደድ ሀገራችን በቴክኖሎጂው ዘርፍ ከፍ ለማድረግ እያደረጋችሂት ያለውን ጥረት እናደንቃለን በቱ,1 ኧረ ቴሌዎች አደብ ግዙ እውነት በጣም እያስመረራችሁን ባላንሴን አሁን አይቼው ትንሽ ቆይቼ ስከፍተ ብር ይጎመድብኛል ብድር አልበደር ለምንድ ሚቆረጥብኝ ለመጠየቅ እንካን ሁሌም አገልግሎት ማግኘት አልተቻለም ኧረ ተለወጡ እውነት ሰውን በጣም እያስመረራችሁ ,0 ቴሌ በዓለም ላይ ካሉ የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት አቅራቢዎች ሁሉ እጅግ በጣም ደካማ አገልግሎትና ውድ ዋጋ የሚያስከፍል መንግስት ከሌላት ሱማሌያ በባሰ ደረጃ የደቀቀ እንደሆነ ተደጋግሞ ተወስቷል ቴሌ የሚያቀርበው አገልግሎት የምንከፍለውን ዋጋ የሚመጥን መሆኑን ለማረጋገጥ እንኳን የማይቻልበት ተቋም ,0 በጣም የሚደነቅ,1 ሸጋ ተግባር በርቱ በጣም ደስ ይላል,1 ብር ጭጭ እልም ከማረግ ውጪ ጥቅም የለም,0 ይህን የኢትዮ ቴሌኮም ኩባንያ መጋበዝ አልፈልግም ምክንያቱም በጣም ውድ እና አብዛኛውን ጊዜ ይጨናነቃል,0