common_voice_15_0 / transcript /am /invalidated.tsv
fsicoli's picture
43ca3dbdc1504492aad334d7ee5ad8ea8ae2c47cb647f2b576df00b48ffa2a71
5fdbb4e
raw
history blame
4.73 kB
client_id path sentence up_votes down_votes age gender accents variant locale segment
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782217.mp3 በአውሮፓውያኑ አስራምስት ዘጠና ሰባት ጃፓን ሀያ ስድስት ሚስዮናውያንን የሰቀለች ሲሆን የክርስትና እምነት ተከታዮችም መሳደድ ጀመሩ። 0 2 am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782586.mp3 ልክ ከሱ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ በማስመሰል በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አማካይነት ቃለ ምልልስ ተዘጋጅቶ በመጽሔት ታትሟል። 1 2 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790333.mp3 የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ከፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በመወገን የሩሲያን ወረራ ደግፋለች። 1 2 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790591.mp3 የሮማውያን ጭፍሮች በየሄዱበት አካባባቢ ሰዎችን መስቀልን ይለማመዱ ነበር ይላሉ። 0 2 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790593.mp3 መፈንቅለ መንግሥት ከተካሄደ በኋላ የጦር ጄኔራሎች ሉዓላዊ ምክር ቤት የሚባል አካል አቋቁመው አገሪቱን እየመሩ ይገኛሉ። 0 2 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790616.mp3 ድንቅ አቋም ላይ የሚገኙ ሌሎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም የውድድሩ ተሳታፊ እና ተጠናቂ ናቸው። 0 2 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791285.mp3 እነርሱም የቋሚውን ርዝመት የምንለካበት ዘንግ ስለሌለን እባክህ ዘንጉን ስጠንና ቋሚውን እናምጣ አሉት፡፡ 0 2 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791304.mp3 ግብጽ የግድቡ ግንባታ የዐባይን የውሃ መጠን በመገደብ ለሕልውናዬ ያሰጋል ትላለች። 0 2 thirties male am
8d98209b9033a72361c743ad0fbca484c92c2d6ca30262ec145f42226b86e35c6444e260b9f1958024a43d8de33fa0ed702e6ed90ba8c96f97c87315398d98a9 common_voice_am_37792185.mp3 የብልጽግና ጉዟችንም ከዕንቅፋቶች የጸዳ አይሆንም። 0 2 thirties male am
8d98209b9033a72361c743ad0fbca484c92c2d6ca30262ec145f42226b86e35c6444e260b9f1958024a43d8de33fa0ed702e6ed90ba8c96f97c87315398d98a9 common_voice_am_37792186.mp3 ቀሪዎቹ ግጥሞች ለዓፄ ዘርአ ያዕቆብና በኋላም ለዓፄ ገላውዲወስ የተገጠሙ ነበሩ። 0 2 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802264.mp3 ለተመራማሪዎቹ ያቀረበው ሌላው ጥያቄ ከጥሬ ሥጋ አንጻር ከበሬ ከበግ እና ከፍየል የትኛው ይመረጣል የሚል ነው። 0 2 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802346.mp3 ችግር የለም፡፡ 0 2 thirties male am
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37842333.mp3 በወንዶች ኢትዮጵያውያኑ የኬንያ አትሌቶችን ተከትለው ከ3-5ኛ ያለውን ደረጃ ይዘው ጨርሰዋል። 0 2 thirties male am
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37888653.mp3 አልማዝ አያና ሰባተኛ ሆና ስትጨርስ ታዱ ተሾመ ደግሞ 8ኛ ደረጃን ይዛ ጨርሳለች 0 2 thirties male am