client_id path sentence up_votes down_votes age gender accents variant locale segment aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37761294.mp3 ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ለአራት ቢሊዮን ዓመታት የኖሩ የጠፈር አካላት ናቸው፡፡ 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37761312.mp3 የዩክሬን ባለሥልጣናት መሪውና ተከታዮቻቸውን ከገዳሙ ለማስወጣት ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37761313.mp3 ልብ ልትሉ የሚገባው የሚቀርቡ ምግቦችን በሙሉ መብላት እንደሌለባችሁ ነው ይላሉ ባለሙያዎቹ። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37767912.mp3 የሞራሌስን አገር መልቀቅ ተከትሎ ጄኒን ጊዝያዊ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ። 2 0 am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37767915.mp3 ለሥራ ጉብኝት ቪዬትናም የሚገኙት ብሊንከን በውጥረቱ ውስጥ የሌሎች አካላት እጅ ሊኖርበት ይችላል ብለዋል። 2 0 am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37767962.mp3 ለግድያዋ ግን ማንም ምህረት የጠየቀ የለም። 2 0 am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37768012.mp3 በተከታታይ አራት ጨዋታዎች የተሸነፈ ቡድን እንዴት ሆኖ ከሜዳው ውጪ ኤቨርተንን ማሸነፍ ቻለ? 2 0 am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37768014.mp3 መንገደኛውም ሰው ለምንድነው እንደዚህ የምታደርገው ያልደረሰውን ትተህ የደረሰውን ብቻ ለምን አታጭድም አለው፡፡ 2 0 am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37768046.mp3 ግብጽን የመራችው ንግሥት ክሊዮፓትራ ሰባተኛን በሚያሳየው የኔትፍሊክስ ፊልም ጥቁር አፍሪካዊት ተደርጋ በመሳሏ በግብጽ ውዝግብ አስነሳ። 2 0 am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37768144.mp3 እነርሱም ወደ ታላቅ ወንድማቸው ሲሄዱ ያርስ የነበረ በጣም ወጣት ሰው ሆኖ አገኙት፡፡ 2 0 am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37768178.mp3 የአንጎላ መንግሥት ያወጣው ቁጥር አናሳ እንደሆነ እና ክትትልም ስለማያደርጉ አሃዙ በጣም ከፍ ያለ ነው ብሏል። 2 0 am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37768180.mp3 ለገሰ ኩሳ ታዋቂ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ተጫዋች ነው። 2 0 am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37768193.mp3 በወንዶች ማራቶን ደግሞ ኬንያዊው ኬልቪን ኪፕተም አሸናፊ ሆኗል። 2 0 am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37768195.mp3 በአንድ ወቅት በአንዲት መንደር የሚኖሩ ባልና ሚስት ነበሩ፡፡ 2 0 am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37768201.mp3 የዩክሬን መንግሥት እንደሚለው በርካታ ቤተሰቦች ልጆቻቸው ጋር ለመገናኘት እየጠየቁ ነው። 2 0 am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37768202.mp3 ፓውላ አጋጥሞኛል የምትለው ብቸኛ የጎንዮሸ ጉዳት የወር አበባዋ ከወትሮው የበለጠ መብዛቱ ነው። 2 0 am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37768226.mp3 በኢንዶሜትሪዮሲስ ምክንያት የሚሰማኝን የሚወጋ ህመም ሙሉ በሙሉ ባያጠፋውም በተወሰነ መልኩ ይቀንሰዋል። 2 0 am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37768229.mp3 ጾም የመግደፉ ተግባር ኢፍጣር ይባላል። 2 0 am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37768252.mp3 ወርቅ የተሰጠህም ለዚህ ነው፡፡ 2 0 am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37772415.mp3 የእርሻ በሬው ሥራውን መሥራት አይፈልግም፡፡ 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37772418.mp3 ዛሬ ምሽት አርሰናል በሜዳው ከሳውዝሃምፕተን የሚያደርገው ጨዋታ ይጠበቃል። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37772496.mp3 በሁሉም የፌዴራል መሥሪያ ቤቶች፣ በሁሉም ክልሎች እና በወረዳ ደረጃ ተግባራዊ ይደረጋልም ተብሏል። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37774911.mp3 የሱዳን ህዝብ ጥቅም ተከብሮ ማየት ትልቁ ፍላጎቱ መሆኑንም በድጋሚ አረጋግጠዋል፡፡ 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37774924.mp3 ይህን አድርግ ያንን አድርግ ካልተባለ ምንም አይሰራም፡፡ 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37774930.mp3 ቢቢሲ በዚህ ጉዳይ ላይ የደቡብ አፍሪካን መንግሥት ቢጠይቅም ምላሽ አላገኘም። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37774961.mp3 የሚሊዮኖች ህይወት ስጋት ውስጥ ገብቷል 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37778059.mp3 በተለይ በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ ከባድ ሊመስል ይችላል። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37778061.mp3 ነጮቹ የሰው ሀገር ወርረው ነባር ባሕላዊና ማኅበረሰባዊ ሥሪቱን ወደጎሳ አደረጃጀት በመቀየር ምስቅልቅል ሁኔታን ፈጠሩ። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37779484.mp3 ጄኔራል ሰዓረ ሕይወታቸው እስካለፈበት ድረስ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም በመሆን አገልግለዋል። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37779572.mp3 የሰሜን ኢትዮጵያን የእርስ በርስ ጦርነት የተቋጨበት መንገድ አፍሪካ የራሷን ችግር በራሷ መፍታት እንደምትችል ማሳያ ነው 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37782300.mp3 ዋናው ቁም ነገር የተፈጠረው ጸብ እስከወዲያኛው አራርቆ አለማቆየቱ በዕርቅና በይቅርታ መቋጨቱ ላይ ነው። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37782403.mp3 በረመዳን ወቅት ልምምድ ስታደርግ የነበረችው ሲፈን በመጀመሪያ የማራቶን ውድድሯ ታሸንፋለች ተብሎ አልተጠብቅም ነበር። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37782415.mp3 እነዚህ ሰዎች ዕድሜያቸው ቢገፋም በአንጻራዊነት ጤነኛ ናቸው። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37782455.mp3 ሉላ ዳ ሲልቫ የቀኝ አክራሪውና የላቲኑ ትራምፕ ይባሉ የነበሩትን ዣየር ቦልሶናሮን በማሸነፍ ነው ለሥልጣን የበቁት። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37782618.mp3 እናም ከዚያች እለት አንስቶ የማቶ ጎሳ የከፋን ነገስታት እያማከሩ በሰላም መኖር ጀመሩ፡፡ 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37782708.mp3 ወድ ድል መጓዝ ያለን ብቸኛ አማራጭ ነው ብሏል። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37782853.mp3 አሶራውያን እንዲሁም በባቢሎናውያን ዘመን በመስቀል ላይ የሚፈጸም የሞት ቅጣት እንደተጀመረ ዶክተር ሲሊዮር ያምናሉ። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37782861.mp3 ፎረስት በሜዳቸው ያለመሸነፍ ጠንካራ ክብረ ወሰን ቢኖራቸውም በዚህ ጨዋታ ምንም ነጥብ እንደማያገኙ እገምታለሁ። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37782892.mp3 ሶፋ ላይ ወይ መኝታ ቤት አስቀምጠዋቸው ሥራቸውን መጨረስ ላይ ነው ትኩረታቸው። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37782899.mp3 አቶ ጌታቸው ከትግራይ ይዤ የመጣሁት የሰላም እና የፍቅር መልዕክት ብቻ ነው ብለዋል 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37782900.mp3 ከሁለት ዓመት በፊት የወር አበባ ህመምን ለመቀነስ የሚረዳ ቴክኖሎጂን በተመለከተ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ አየች። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37782914.mp3 ድርሻቸውንም ወሰዱ አንደኛው ከብቶች ገዛ አንደኛው መሬት ሶስተኛውም ወርቁን ወሰደ፡፡ 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37782925.mp3 ይህ ምን ማለት ነው:: 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37782936.mp3 ሰውየውም ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል አለ፡፡ 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37782941.mp3 ከዚህ የሙስና ክስ በተጨማሪ ሌሎች ክሶችም ይጠብቋቸዋል። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37791662.mp3 ወደ ትክክለኛ መዳረሻ የሚወስድን ትክክለኛ መንገድ መርጦ መጓዝን ይሻል 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37791902.mp3 በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የሮማ ወታደሮች ከኢየሱስ ጋር አብረው የተሰቀሉት ሁለት ወንጀሎችን እግር ሰብረዋል። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37805146.mp3 በተጨማሪም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቢሾፍቱ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የከተማ ግብርና ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37805211.mp3 የቡዳፔስቷ ፓውላ አርቴሚስ የወር አበባ ህመም ማስታገሻ ልብስ ገበያ ላይ የሚቀርብበትን ወቅት በጉጉት አየጠበቀች ትገኛለች። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37805232.mp3 የብረት ባለሙያ የነበሩት ሉላ ሲልቫ አምስት መቶ ሰማኒያ ቀናትን በእስር አሰልፈዋል። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37805237.mp3 ያለመተማመን ስሜትም ስላሳደረባቸው ሄምቲ ጥርጣሬ ውስጥ መግባት የጀመሩት በዚህ ወቅት ነበር። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37805251.mp3 በዚህ የተነሳ ለቅሪተ አካሏ ሉሲ ወይም ድንቅነሽ የሚል ስያሜ እንደወጣላት ይነገራል፡፡ 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37805256.mp3 ቀደም ብሎ የአውሮፓ ህብረት ዜጎቹን ከካርቱም ለማስወጣት እቅድ መንደፉን አስታውቆ ነበር። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37805262.mp3 ዲፕሎማቶች እና በዲፕሎማሲው ዘርፍ የሚሠሩ ሠራተኞች እንደሚወጡ ይጠበቃል። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37805273.mp3 ዌስት ሃም ላለመውረድ እንደዚህ አይነት ጨዋታዎችን ማሸነፉ የግድ ነው። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37805303.mp3 ከመሞቱም በፊት እንዳንጣላ ቃል አስገብቶን ስለነበረ አልተጣላንም፡፡ 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37805304.mp3 ከእለታት አንድ ቀን ደግሞ አንዲት ቆንጆ ሴት ስታለቅስ ያገኛታል፡፡ 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37809607.mp3 በዚህ ሂደት በርካታ ነርቮች ይጎዳሉ ይላሉ ፕሮፌሰር ፔሬዝ። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37814365.mp3 ይኽም ጦርነት ነው ጦርነት አያልቅም። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37814409.mp3 የካናዳ ኤምባሲ ዜጎቹ ደኅንነቱ በተጠበቀ ቦታ እንዲሆኑ ማሳሰቢያ አውጥቷል። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37814509.mp3 በኦሮሚያ እና በሌሎች አካባቢዎች የተዳከሙ አብያተ ክርስቲያናትን ቋንቋውን በሚያውቁ አገልጋዮች እና በአገልግሎት ማጠናከር 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37814536.mp3 በአሁኑ ወቅት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እያለች ባቋቋመችው ፕሮዳክሽን ኩባንያ እየሰራች ነው። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37814587.mp3 ስፔን ስድስት አውሮፕላኖች ወደ ጂቡቲ መላኳን አስታውቃለች። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37815099.mp3 በመዲናዋ ካርቱም የሚደረገው የጎዳና ላይ ውጊያዎችም ቀጥሏል። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37815120.mp3 በሕይወቴ ትርጉም ያለው ሥራም ለመሥራት እፈልግ ነበር። 2 0 thirties male am aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f common_voice_am_37817080.mp3 አልአረቢያ ቴሌቪዥን ጣቢያም ከአንድ ወታደራዊ ሰፈር ውስጥ የተነሳ ጭስን ሲያሳይ እንደነበረ ሮይተርስ ዘግቧል። 2 0 thirties male am