text
stringlengths 10
23.5k
|
---|
እንወክላችኋለን የሚሏቸው አረመኔዎቹ ትህነጎች እንደሆኑ ቢታወቅም ። |
ኤርትራ አረባዊት ነች የሚሉና ሌሎች ተቃዋሚ የነበሩ ቡድኖች ግን ቅዋሜያቸዉን ትተዉ በአጣዳፊ ተግባራዊ እንዲሆን ይጎተጉቱ ነበር ። |
የእዮብ ወልደማርያም እና የሲሳይ አማረ (እክላው) እዮባ እና እክላው መልካም ልደት እንኳን ተወለዳችሁ ! |
የተሹዋሚዎች ፕሮፋይል ለኢፌዴሪ እርሻና ፣ የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትርነት ዶ/ር እያሱ አብርሃ ብሔር ትግራይ የትምህርት ዝግጅት - የመጀመሪያና ማስተርስ ዲግሪያቸውን በአግሮኖሚ . ። |
eu_echo በአፋር ፣ አማራ፣ ሶማልያ፣ ኦሮምያና ትግራይ ክልሎች ለሚገኙ በአንበጣ ወረርሺኝ ለተጠቁ ዜጎች ድጋፍ የሚውል የ86.8 ሚልዮን ብር ድጋፍ UNICEFEthiopia ማድረጉ ። |
ኢዴፓ ግን በተረጋጋ መንፈስ ፣ ንቁ ተሣታፊ በሆኑ አባሎቹ፣ በቁርጠኛ የሠላማዊ ትግል መንፈስ፣ ዛሬ ሣይሆን ነገ ይደርሣል ብሎ ስለተነሣ ብቻ፣ ውስጠ ዲሞክራሲውን አጠናክሮ፣ አሁን ላይ ደርሷል ፡፡ |
ኒው ፌስስ ተከታታይ ውድድር ለማዘጋጀት ሀሳብ አለው ። |
ልክ እንደ ብርቅዬው ዋልያ ሁሉ ከሺዎች ውስጥ ከመውረዱ በፊት መፍትሄ ያስፈልገዋል ። |
ለዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊነት እጩነታቸውን ካሳወቁ ጀምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች እየተዘዋወሩ ሲቀሰቅሱ የከረሙት ዶ ር ቴድሮስ ከብሪታኒያዊው ዴቪድ ናባሮ እና ከፓኪስታናዊቷ ሳኒያ ኒሽታር የበረታ ፉክክር ይጠብቃቸዋል ። |
ይህ ደግሞ የሀገሪቱ ባንዲራ ወደ ጥቁር ፥ |
ሪፖርቱ በግድቡ ግንባታ ላይ የሚኖረው ተፅዕኖ በቀላሉ የሚታይ አልነበረም ፡፡ |
ለምድራዊ እና ሥጋዊ ኑሮ ቦታ የሰጡ አልነበሩም ። |
ኢብን ፣ ሙንደትና ሌሎች ግን "ሶሐባ" ነው ብለዋል ። |
አባቷ በማጎሪያ ካምፕ ውስጥ ሳለ ሚስቱና ወጣት ሴት ልጁ ተይዘው እንደታሰሩ ሰማ ። |
TheOfficerTatum taylorswift13 የመጨረሻ እስትንፋሳ እስኪያደርጉ ድረስ ከፍተኛ ሥቃይ ይሰማዎታል ፣ የደምዎ መስመር ይሰቃያል እናም ከሞተ በኋላ ወደ ሲኦል ዋሻዎች ። |
ከዚህ አንጻር የቀጥታም ሆነ የምሽት የበረራ አገልግሎት አለመስተካከል የባለሀብቶችንም ሆነ የመንግሥትን ገቢ በተፈለገው መጠን እንዳያድግ የሚያደርግ ነው ። |
ከዚህ ይልቅ ሦስት አጽናኝ ተብዬዎች ሊጠይቁት መጥተው ፈጥነው የተሳሳተ ድምዳሜ ላይ ደረሱ ። |
የአብን ከፍተኛ አመራሮች ከአስራት ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቆይታ ፤ ክፍል 2 ። |
አርቲስቶቻችን በለዛ የሽልማት ፕሮግራም ላይ ይህን ይመስሉ ነበር ቪድዮውን ለማየት ከስር ምስሉን ይጫኑ ሌሎችም ተመሳሳይ ቪድዮዎች በቶሎ እንዲደርሶት ላይክ ወይም ሼር ያደርጉ ። |
የፊልም ፖሊሲ ያለመኖር በጉዳዩ ዙሪያ ዋነኛ ተጠቃሽ ሲሆን የትኛው ፊልም ለምን ዓይነት ተመልካች መቅረብ እንዳለበት በቅድሚያ ማስላት እንደሚያስፈልግም ብዙዎች ይናገራሉ ፡፡ |
ይሄ ማለት ደግሞ ኢትዮጵያን አንድ ሉአላዊ አገር አድርጎ ለመቀበል እስከመቸገር አድርሶናል ማለት ነው ። |
በሰሜን ጎንደር ሰሞኑን ስለተካሄደው ጦርነት የህወሃት SPAN SPAN lang am ET ኢህአዴግ አገዛዝ የሰጠው መግለጫ የለም ። |
የአማራ ሰማዕታት ዕለት ነሐሴ ፩ አንረሳችሁም ! |
ብለህ ብጠይቀው አማራ ይልሃል :: |
አዎ የታፈነ ነገር ደግሞ የፈነዳ ቀን ጣጣው ብዙ ነው ፡፡ |
ምክንያቱም አንገት የማታስደፋ ይልቁንም የምታኮራ የምታስመካን ያማረባት ሀገር አለችን ። |
የምትወጂውን ተጫዋች ማሊያ ላስረክብሽ ዝግጁ ነኝ እሺ ! |
“ ከአሁን ጀምሮ ሰውን በሕይወት እንዳለ የምታጠምድ ትሆናለህ ። |
ተስፋ አትቆረጥ ተስፋ አትቁረጪ ተስፋ ሰጪ ልብ የሚነካ መልክት በኡስታዝ አብዱልመጂድ ሁሴን (ከዚህ በፊት ቀርቦ የነበረ) . ። |
በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ ታሪክ መሰረት የታሪክ ቅብብል ሆኖ ከተማሪዎች እንቅስቃሴ ወደ ጋዜጠኝነት ፣ ከጋዜጠኝነቱ ደማቅ ታሪክ ወደ አክቲቪስትነት ትውልዳዊ ሽግግር ተያይዞ እየተከናወነ መሆኑን እስክንድር ያምናል ፡፡ |
የጎሣ ፓለቲካ የሚወልደው ውጥረት ሲፈነዳ እንጂ ሲደማ ፣ሲመረቅዝና ሲመግል አይታይም ። |
ዘ ህወሀት እራሱን ጥሩ ለማስመሰል ማንም ኢትዮጵያዊ እውነቱን ፈልፍሎ ዘልቆ በመግባት ሸፍጣቸውን በማጋለጥ ለህዝብ ይፋ ያደርግብናል ብለው እንደማያስቡ ሙሉ እምነቱ ስላላቸው አህዞችን ይፈበርካል ፣ በቶፋ ውስጥም እየቀቀለ ያወጣል ፡፡ |
ማሸነፍ የሚገኘው በተሟላ አቅም መሆኑን ያውቃሉ ። |
ተረጋጉና በምርጫ አሸንፋቹ ወደ ሰልጣን ኑና እንያቹ ከተመረጣቹ ምድረ ወረኛ ብቻ ። |
አምላክህም እግዚአብሔር የምንሄድበትን መንገድና የምናደርገውን ነገር ያሳየን ዘንድ ስለ እኛ ስለዚህ ቅሬታ ሁሉ ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር ጸልይ አሉት ። |
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአመራር አካዳሚ ሰራተኞችና በአካዳሚው የሚማሩ ተማሪዎች ለ9ኛ ጊዜ የሚከበረውን ብሔራዊ የሰንደቅ አላማ ቀን ሰንደቅ አላማችን የሉአላዊነታችን . ። |
የሰው ሕይወት ምን ያህል ክቡር ነው ? |
እሱም እንደ እኔ በሙሉ ክብር ወጥቶ መግባት : ሰርቶ ማደግ: በህግ ። |
Tesafari ለነገሩ ሁለተኛ መንግስት ነን ፡፡ |
አፍሪካውያን ስደተኞች በህንድ የአሰቃቂ ድብደባ ሲፈፀምባቸው የሚያሳይ አሳዛኝ ቪዲዮተለቀቀ ይመልከቱት > ። |
እኔ ኢትዬጵያዊ የምሆነው ምናልባት ትግራይ ሀገር ሆና በዋቃ ተአምራት ድንገት ኢትዬጵያ የሚል ስያሜ ከተሰጣት ብቻ ነው ? |
እነኚህ የውጭ ሠራተኞች ለኤዥያ ሬስቶራንት ተብለው የመጡ ቢሆኑም ኤዥያ ሬስቶራንት እስካሁን ስላልተከፈተ በነፃ እየተከፈላቸው ነው ፡፡ |
ሁለት ሁለትም አድርጎ እርሱ ሊሄድበት ወዳለው ከተማና ስፍራ ሁሉ በፊቱ ላካቸው ። |
ከበዓሉ ቀደም ብሎ በዕለተ አርብ እና ቅዳሜ የዋሉ የበዓል ገበያዎች ኢትዮጵያውያን ለኮሮና ተብሎ የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ችላ ለማለታቸው ጠቋሚ ነበር ። |
መደምደሚያ : የቤተሰባቸው ጭንቀት እንኳን አፍ ለፈቱ ነብስ ያወቁ አይደለም አዲስ የተወለዱም ጨቅላ ህፃናትም ሳይነገራችውም ያውቁታል ! |
አዲሱ የኮሙኒኬሽን ሚኒስቴር ነገሪ ሌንጮ አለኝ ያሉት የዶክትሬርት ዲግሪ የውሸት ዲግሪ መሆኑ ታውቋል ። |
ህግ የሚለውን አሟልቶ ከተገኘ መከልከል የለበትም ! |
ጸሎት ብቻ እያደረሰ ስራ ፈትቶ የሚቀመጥ መነኩሴ የለም ፡፡ |
በበርማ ደግሞ የወታደራዊ መንግስት የፕሬስ ጭቆና አያድርስ ነው ፡፡ |
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከግብጽ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ የተለከላቸውን ደብዳቤም ተቀብለዋል ፡፡ |
በተለያዩ ክልሎች የሚገኙ ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎችም በድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚያደርጉትን እርዳታ እንደቀጠሉ ነው ። |
የኢትዮጵያ ነቀርሳ ክልል አስምሮ የሚያባላን የጎሳ ፖለቲካ ነው :: |
ከዚህም በተጨማሪ በመንግሥት ግዙፍ ፕሮጀክቶች ከ800 ሺህ በላይ ሰዎች ሥራ ይፈጠርላቸዋል ነው የተባለው ፡፡ |
አብይን አማራው ኦሮሞ ነው ሲለው ኦሮሞው አማራ ነው ሲለው አሁን ደግሞ አዲስ የልብወለድ የሚመስለ ስራ መጣ እግዚያብሔ ። |
ዋናው በርኆቦት አርት ሚኒስተሪ የተዘጋጀ ጭውውት ። |
የመኖሪያ ቤቶች አቅርቦት ከሕዝቡ ፍላጎት ጋ ያልተጣጣመበት ምክንያቱ እና መፍትሔው ምን ሊሆን ይችላል ። |
kefira_dechatu ሀብታሙ ግን ጠፋ ነገሩ እንዴት ነው ? |
AbbaSheger ውሻው ከተመታ በኋላ የሚያወጣው ቀፋፊ ድምፅ አሁን ዲጅታል ወያኔዎች አሁን ላይ በየሶሻልሚዲያው ላይ የሚጮሁትን ጩኸት ይወክላል ። |
ተስፋችን በሰማይም ይሁን በምድር ሁላችንም አገልጋዮች ነን ፤ እንዲሁም ወቅታዊ የሆነ አንድ ዓይነት መንፈሳዊ ምግብ ያስፈልገናል ። |
ኢትዮጵያ ለገጠማት የተሳሳተ ፌዴራላዊ ስርዓት ትግበራ ተጠያቂው የኢህአዴግ የአመለካከት እና የአሠራር ችግር እንደሆነ ተመላከተ ። |
ወላጆች ተማሪ ልጆቻቸውን በህገወጥ መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ለማዘዋወር የያዙትን አመለካከት መለወጥ ይገባቸዋል ። |
GeremoY GTWTW_Now ከመቼ ጀምሮ ነው የሀይማኖትን ጉዳይ በሪፈረንደም የምንወሰነው ነው ? |
በአማርኛ የፖለቲካ መዝገበ ቃላት ውስጥ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ከበዘበዝናቸው ቃላት (abused) መካከል አንዱ ብሔርተኝነት የሚለው ነው ። |
ከህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ዘራፊ አምባገነኖች ጎን በአዲስ አበባ ቆመው ሲታዩ በታሪክ ጥላ ላይ ቆመው እንደሚታዩ ይቁጠሩት ፡፡ |
አሜሪካ ኢህአፓን መልሶ በግሩ ለማቆም ብርቱ ጥረት ለማድረጉ የአይን ምስክር ነ ። |
አዳጊ አገራት እና የእርዳታ ድርጅቶች ረሃብን ለመዋጋት ለዓመታት ባደረጉት ትግል ቀላል የማይባል ዉጤትን አስገኝተዋል ። |
fisseha_tegegn Somewhere someone አትሌት ሃይሌ ገ/ስላሴ ብለው ዘግቦ ፕሬዝዳንቶን አንዳሰይብዶት አየሳጋን ያለበት ሆኔታ ነው ያለው :) ። |
ነገ እኮ መ/ረም 29 የአመቷ ቅድስት አርሴማ ናት ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን ሰላም ታስመሸን አሜን አሜን ። |
አርበኛ አበራ ጎባው ከጠላት ጋር አንገት ላንገት ተናንቆ ወደቀ ሰሜን ጎንደር ታች አርማጭሆ . ። |
Die Bewertungsfunktion ist nach Ausleihen des Videos verf gbar. Diese Funktion ist gerade nicht verf gbar . Bitte versuche es sp ter noch einmal. Premiere am 06.02.2020 The owner of this channel is Deacon Zemari Lulseged Getachew . በዚህ ቻናል የማታገኙት መንፈሳዊ ቁምነገር የለም ፤ ትምህርቶች ስብከቶች ዝማሬዎች ምስክርነቶችና ሌሎችንም በርካታ ጠቃሚ ነገሮች ከዚህ የዩቲዩብ ኦውደ ምሕረት ታገኛላችሁ ። |
ምን እያደረገልኝ ነው ልጋልፈስያ ርገነ ኝሳወ ልህያ ቅለጥመለ አንድ ሰው እኛን ያነሳሳበትን መንገድ ያነሳሳናል ህደ ። |
ዜ ብቻ ነው የንስሐ ጊዜ ተጠናቅቋል ፣ ምክንያቱም ጥፋቶችህ በክፉ ዓይነትህ ከማንኛውም ተልእኮ ይበልጣሉ መጨረሻው ቅርብ ነው ፣ የኃጢያት መርከቦች ውዳሴ ይጠብቃል ፡፡ |
ሥምምነቱ ለበርካታ አመታት በርስ በርስ ጦርነት ሥትታወቅ በቆየችዉ በኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ዘላቂ ሠላም ለማስፈን እንደመጨረሻዉ መሠረታዊ እርምጃ ታይቷል ። |
ጉልበትን በሴቶች ላይ አታድርግ ምሳ 31 3 በገዛ ሀገራቸው ታግተው ፣በስቃይና በሰቆቃ ውስጥ የሚገኙ ሴት እህቶቻችንን ለመደራደርያነት ወይም ለፖለቲካ ትርፍ መያዣ ማድረ ። |
መንግሥት የውኃ ሙሌቱ በተያዘለት ጊዜ እንዲካሄድ ቆራጥ አቋም መያዙም ተገቢ ነው ብለዋል ። |
ይህ ጌታ ጌታ እና ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ይህ ጌታ እግዚአብሔር እና ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እና ? |
ሳንፈራና ሳናፍርበት ዳግመኛ አደባባይ እናውጣቸውና እንኑራቸው ! |
በወቅቱ ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ እንደ ዛሬው በቀላሉ የሚታይ ንብረት አልነበረም ፡፡ |
ባንኮቹ በዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ መሸጫ ዋጋ ግዥ እየፈጸሙ መጓዛቸው በባንኮች ገቢ ላይ ብቻ ሳይሆን አገራዊ ኢኮኖሚ ላይም ተፅዕኖ እየፈጠረ እንደነበር ጉዳዩን ይከታተሉ የነበሩ ወገኖች ይናገራሉ ፡፡ |
ይህን ከሲሺል ሰርሺስ ያልተገኘ ትምህርት ሲሰሙ ፣ ኢህአደጎች እንኳን ከ ። |
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለደግ የአዋላጅ ነርሶች ማሰልጠኛ ኮሌጅን ጎበኙ) - - ። |
በተውኔት መጽሐፉ ጀርባ ከተጻፉት አስተያየቶች መካከል አዲስ አድማስ ጋዜጣ በሕዳር 19 ቀን 1996 ዓ.ም ዕትሙ . የአንድ ጥበብ ሥራ ታላቅነት የሚመዘነው በሕብረተሰቡ ላይ በሚያመጣው ለውጥ በመሆኑ አንድ L ትያትር በዚህ ተሳክቶለታል ፡፡ |
MahletKS በቅድሚያ ሰው ሞተ ከዛ ኢትዮዽያዊ ሞተ ነበር ጊዜው ተቀይሮ ሰው በዘሩ መቆጠር . መች ነው ግን የሚያበቃ ኸረ ሰለቸኝ ንፁህ አየር ናፈቀኝ ! |
ለኦሮሚያ ብሎ ሸገር ላይ ፎቅ መስራት አዲስ አበባን እንጂ ኦሮሚያን አያበለፅግም ! |
በጣም አልፎ አልፎም ቢሆን ፀያፍ ብዜቶችን ለምሳሌ መልዓክቶች አይነት አይቻለሁ ፤ ። |
(ቴዎድሮስ ወርቁ) ኢትዮጵያ ከአርመንያ ጋር የውጭ ጉዳይ ግንኙነቷን አጠናክራ መቀጠል እንዳለባት ተነገረ ፡፡ |
(እኔ ዛሬ በትዊተር ከትናገርኩት ? |
በእነዚህ 20 አመታት ልክ ከዓለም ሀገራት በፖለቲካ እስረኝነታቸው የተመረጡ 20 ሴት እስረኞችን ለማሰብ የሚደረገው ዘመቻ መነሻው ይህ መርሃ ጉዞ ነው ፡፡ |
ዛሬ በእኛ ላይ ምርመራ እየተካሄደ ያለው ለአንድ ሽባ ሰው በተደረገ መልካም ሥራ የተነሳ ከሆነና ይህን ሰው ያዳነው ማን እንደሆነ ማወቅ የምትፈልጉ ከሆነ ፣ ። |
በማለት በትህትና ጠየቀ አየለ ፡፡ |
እጅግ አስገራሚ ስብእናን ስለተጎናጸፈ ለናንተ ልናጋችሁ ወደድን ። |
( ለ) አካዝ ደህንነት ለማግኘት የሞከረው ከየትኞቹ ሁለት ምንጮች ነበር ? |
ጳውሎስ STRONG U እ U STRONG ንዳለ ዘርገፍኩት ማለቱን እንኳን እኔ ራሱም የሚያምነው አልመስለኝም ። |
ashenafi_meaza walta_info ፍርድ ቤቶች ከየትም ወደ የትም የሚለውን ስትሰሩ ንገሪን ። |
«ከመቼው ግዜ በላይ ከተባበርን ሁሉም ይቻላል የሚለው ድምጽ ጎልቶ ይሰማኛል : »: (ቀጣዩ የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ) . ። |
ካልተባለ ግን በሀገሪቱ ወደፊትም አሸባሪ ቢኖርም የመፈረጁ ሞራላችን ጥያቄ ውስጥ ይሆናል ። |
ስለ ሰው በመናገር ፣ ስለ ሰው በማሰብ፣ ስለ ሰው (ተቃዋሚዎቻቸውን ጨምሮ) በመጨነቅ ሲናገሩና ሲያስተምሩ ያየነው በጣም ለጥቂት ጊዜ ይመስለኛል ፡፡ |
የማስተር ፕላኑ አላማ የህዝቦችን ጥቅም በበለጠ ለማስቀጠል ከመሆን ሌላ የአንድን ክልል መሬት ወዳ ሌላ የማሸጋገር አላማ የሌለውና የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ማሳደግ መሆኑን ተናግረዋል ። |
አሜሪካን ትረዳቸው ከነበሩት አገሮች የሚመጡትን ተማሪዎችና ከአሜሪካን የአየር ሃይል ባልደረቦች ሁሉ ኢትዮጵያውያኑ በትምህርት አቀባበላቸው የተደነቁ ነበሩ ። |
የተራራ አንበሳ ወይም ፑማ ተብሎ የሚታወቀው እንስሳ በአብዛኛው የሚገኘው በሮኪ እና በአንዲስ ተራሮች ነው ። |