text
stringlengths
0
2.31k
ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የአድባራትና ገዳማት አለቆች በአስቸኳይ ወደ አዲስ አበባ እንዲገቡ ጥሪ ተደርጓል::
የአቡነ ጳውሎስን ቀብር የሚያስፈጽም ኮሚቴ በመ/ፓ/ጠ/ቤ/ክ ጽ/ቤት ተቋቁሟል::
ዐቃቤ መንበረ ፓትርያርክ ይሾማል፤ ከቋሚ ሲኖዶሱም ጋራ እየመከረ ይሠራል:: (ሕገ ቤተ ክርስቲያን)
“ውሉደ ጳውሎስ” /እነ እጅጋየሁ በየነ/ በፓትርያርኩ ስም “ጳውሎስ ፋውንዴሽን” ለማቋቋም እየተሯሯጡ ነው፤ የሀብት ቅርምቱን ለማመቻቸት ይኾን?
በፓትርያርኩ በተለያዩ ዘመዶቻቸው ስም በአንድ የመንግሥታዊው ባንክ ቅርንጫፍ ሦስት አካውንቶች ውስጥ ከ22 ሚልዮን ብር በላይ እንደሚገኝ ተጠቁሟል::
ሙሉ ዘገባውን የወሰድነው ከደጀ ሰላም ብሎግ ነው::
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዛሬ፣ ነሐሴ 10 ቀን 2004 ዓ.ም፣ ንጋት ላይ በዳጃዝማች ባልቻ ሆስፒታል ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
የጅማ ሀገረ ስብከት የ2004 ዓ/ም ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ
"ቅዱስ ሲኖዶስ ሕግ አውጥቶ ያዋቀረውን ማኅበረ ቅዱሳን በአክራሪነት መፈረጅ ቤተ ክርስቲያንን መፈረጅ ነው" ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ
የጅማ ሀገረ ስብከት ጠቅላላ ጉባኤ የ2004 ዓ.ም. ዕቅድና ክንውንን በመገምገም፣ የ2005 ዓ.ም. ዕቅድን በማውጣትና መመሪያ በመቀበል ሰኔ 28-29 ቀን 2004 ዓ.ም. ተካሂዶ ተጠናቀቀ፡፡
ጉባኤውን የመሩት የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ ጠቅላላ ጉባኤው የ2004 ዓ.ም. የሥራ ግምገማ ማድረጉ ካለፈው ተሞክሮ በመውሰድ ለቀጣይ የተሻለ ለመሥራትና የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ለማሻሻል የሚረዳ በመሆኑ በቀጣይም የተሳካ ሥራን ለመሥራት ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል፡፡
የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መልአከ ብርሃን ስለሺ አስፋው ከ2004 ዓ.ም. የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በተጨማሪ ሀገረ ስብከቱ የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናትን ለማስከፈት ይረዳ ዘንድ እየተሠራ ያለው ባለ 5 ፎቅ ሕንፃ ግንባታን በተመለከተ የሒሳብ ራፖርት አቅርበዋል፡፡ ለዚህ ሥራም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱ አድባራትና ግለሰቦችን አመሰግነዋል፡፡
በአሜሪካ ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶችን እና ማኅበራትን የሚቃወም ድብቅ የካህናት ስብሰባ እየተካሄደ ነው
ሙሉ ዘገባው የደጀ ሰላም ብሎግ ነው::
በሰሜን አሜሪካ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን በምዕራብ ስቴቶች የካሊፎርንያ ሀገረ ስብከት ሥር በሚተዳደሩ አቢያተ ክርስቲያናት ውስጥ የሚያገለግሉ ጥቂት ካህናት፤ ማኅበረ ቅዱሳንን፤ ማኅበረ በዓለ ወልድንና የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ጉባኤንና በጠቅላላው ለቤተ ክርስቲያናቸው የሚቀኑ ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶችን እና ካህናትን የሚቃወም ድብቅ ስብሰባ እየተካሔደ ነው። ድብቁ ስብሰባ ኦርቶዶክሳውያን የጡመራ መድረኮች የሆኑትን “ደጀ ሰላምን፣ አሐቲ ተዋሕዶን፣ አንድ አድርገንን፣ ገብር-ሔርንና ደቂቀ ናቡቴን” ከመናፍቃን ድረ-ገጽ ጋር በመደመር ይዘጋልን ማለታቸውን ጨምሮ በጠቅላላው ባለ ስምንት ነጥብ ደብዳቤ ጽፈው በመፈራረም ለቅዱስ ፓትርያርኩ ለመላክ በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ውስጠ አዋቂ ምንጮች በተለይ ለደጀ ሰላም ገልጸዋል።
ከአብረንታንት እና ማይ ለበጣ ሁለት መነኰሳት ወደ ማይ ፀብሪ ተወስደዋል፤ በዶንዶሮቃ ከ50 በላይ የመነኰሳት እና መነኰሳዪያት ቤት በፖሊስ ተፈትሿል
‹‹እናንት ምታታሞች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ መታመም ተጠያቂዎች ናችሁ›› /የማይ ፀብሪ ፖሊሶች/
በዝቋላ ገዳም የወተት ላም እርባታ ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊደረግ ነው፡፡
ለዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም የወተት ላም እርባታ ፕሮጀክት ለመተግበር ስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡
በገዳሙ በቅርቡ ከፍተኛ የደን ቃጠሎ ተከስቶ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን ገዳሙን ለመርዳት በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም የሚገኙ ምእመናን የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ ላይ እንደሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሠረት ማኅበረ ቅዱሳን ምእመናንን በማስተባበር ከ600,000.00 ብር /ስድስት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ለማሰባሰብ መቻሉን የማኅበሩ ዋና ጸሓፊ ዲ/ን ሙሉጌታ ኃይለ ማርያም ገልጸዋል፡፡ ከዚህ ገንዘብ ውስጥ አብዛኛው በማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ ማእከል አስተባባሪነት በአሜሪካ የሚገኙ የማኅበረ በዓለወልድ እና የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ያሰባሰቡት መሆኑ ታውቋል፡፡
የተገኘውን እርደታ ወደ ተግባር ለመለወጥ በታቀደው መሠረት “ለገዳሙ ቋሚ ፕሮጀክት እንደሚያስፈልገው ስለታመነበት ቦታው ድረስ ባሙያዎች በመላክ የዳሰሳ ጥናት የተደረገ ሲሆን ከገዳሙ ሓላፊዎች ጋር ውይይት ተደርጓል፡፡ በውይይቱም ለገዳሙ ትልቅ ጥቅም የሚሰጠው የትራክተር ግዢ ቢሆንም ለጊዜው የተሰበሰበው ገንዘብ ይህንን ለማስፈጸም የማይበቃ በመሆኑ ከዚህ በፊት ተጀምሮ የነበረው የወተት ላም እርባታ ፕሮጀክት እንዲተገበር ስምምነት ላይ ተደርሷል” በማለት የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሓፊ ዲ/ን ሙሉጌታ ኃይለ ማርያም ገልጸዋል፡፡ በስምምነቱ መሠረት የማኅበሩ የቅዱሳት መካናት ልማትና ማኅበራዊ አገልግሎት ዋና ክፍል ፕሮጀክቱን እንደሚያስፈጽም ተናግረዋል፡፡
የገዳሙ ደን በተቃጠለበት ወቅት የቀለብ እጥረት በመከሰቱ ማኅበሩ ምእመናንን በማስተባበር 50 ኩንታል ስንዴ 20 ኩንታል ጤፍ፣ 40 ሺህ ብር የሚገመት መጠጥ ውኃ፣ በሶ፣ ስኳር፣ ዳቦ ድጋፍ ማድረጉን መዘገባችን ይታወሳል፡፡
ከማኅበረ ቅዱሳን ድረ ገጽ የተወሰደ ዘገባ ነው::
የአቡነ ጳውሎስ የማዕረግ ስም ላይ “ዓለም አቀፍ የሰላም አምባሳደር” የሚል ተጨመረ
ስለ አቡነ ጳውሎስ ኻያኛ ዓመት በዓለ ሢመት በክራውን ሆቴል ለሦስተኛ ጊዜ ይደገሳል።
የመንበረ ፓትርያርኩ ሙስና ለጥቅመኛ የውጭ ቡድኖች ‹መስሕብ› ኾኗል - ራእይ ለትውልድ አንዱ ነው።
የጠቅ/ቤ/ክህነቱ “የምግባረ ሠናይ አጠቃላይ ሆስፒታል” ኦዲት ተደርጎ አያውቅም።
ሰሞናዊው ድግስ “ለመጨረሻው የአቡነ ጳውሎስ በዓለ ሢመት የቁም ተዝካር” በሚል እየተነገረለት ነው።
“የሰውዬው [አባ ጳውሎስ] መታወሻ (legacy) አውዳሚነታቸው ነው። እርሳቸውም፣ እኛም እየበላን ያለነው ቀደምት ፓትርያርኮች ያስቀመጡትን ሀብት ነው።” (የቤተ ክህነቱ ታዛቢዎች)
ሐምሌ 22ን - እንደ አቡነ ጳውሎስ ወይስ እንደ ሰማዕተ ጽድቅ ዘኢትዮጵያ አቡነ ጴጥሮስ?
በሙስና፣ ብኵንነት፣ ኑፋቄ እና ዐምባገነናዊ አሠራር የነቀዘው የአባ ጳውሎስ ዘመነ ፕትርክና 20ኛ ዓመት በዓለ ሢመት ዛሬ ምሽት ለሁለተኛ ጊዜ በሼራተን አዲስ ይከበራል። የፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት እና ራእይ ለትውልድ /Vision for Generation/ የተባለው አካል የጥቅም ትስስር የፈጠሩበት የሼራተኑ በዓለ ሢመት ዝግጅት በቅ/ሲኖዶስ ጽ/ቤት ይኹን በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ጽ/ቤት አይታወቅም።
በሰሜን ምዕራብ አሜሪካ በዋሺንግተን ሲያትል በሚገኙት በደብረ ሰላም ቅ/ሚካኤል እና በደብረ መድኃኒት ቅ/አማኑኤል አብያተ ክርስቲያናት በድብቅ ሊመጡ ያሸመቁትን አቡነ ፋኑኤልን ሕዝቡ በይፋ ተቃወመ፡፡ እሑድ ከቅዳሴ በኋላ ምእመናን በይፋ ባቀረቡት ጥያቄ ላይ ውይይት የተደረገ ሲሆን ሕገ ወጡ ሊቀ ጳጳስ አባ ፋኑኤል ወደ አብያተ ክርስቲያናቱ እንዳይመጡ በብርቱ ተቃውሞ ቀርቧል። በሌሎች አካባቢዎች የተጀመረው “ቤተ ክርስቲያንን ከነአባ ፋኑኤል እና ከፕሮቴስታንቱ አጋራቸው ከኃ/ጊዮርጊስ ጥላሁን የመታደግ” እንቅስቃሴ በሲያትልም ተጀምሯል። “ምንም አያውቅም” እየተባለ የሚናቀው ምእመን ለቤተ ክርስቲያኑ የክፉ ቀን ደራሽ መሆኑን እና በሐዋሳ ያለው ሕዝበ ክርስቲያን እንባውና በተጋድሎው ቅ/ሲኖዶስ ኡኡታውን ሰምቶ ያገኘውን ድል በአሜሪካ የሚገኘውም ምእመን እንደሚደግመው አረጋግጧል።
የላስ ቬጋስ ኪዳነ ምሕረት ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ከርስቲያን ከአቡነ ፋኑኤል ጋር እንደማይሠራ በድጋሚ አረጋገጠ
(ደጀ ሰላም፤ ሰኔ 14/2004 ዓ.ም፤ ጁን 21/ 2012/ READ THISARTICLE IN PDF)፦ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በምዕራብ አሜሪካ የካሊፎርኒያ ሀ/ስብከት ሥር የሚገኘው የላስ ቬጋስ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት ወቅ/ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን “ከብፁዕ አቡነ ፋኔኡል ጋር እንደማንሠራ እና የሸቱትንም ሾመት የማንቀበል መሆኑን” እንገልጻለን ባለበት መግለጫው አቡነ ፋኑኤል “ከዚህ በፊት ለአህጉረ ስብከቱ ተመድበው አባታዊ መመሪያ እና ሐዋርያዊ አገልግሎት ይሰጡ ከነበሩት አባቶች በተለየ መልኩ በመጓዝ ካህናት እና ምዕመናንንን በማሳዘን ለመናፍቃን በር የሚከፍት የቤተ ክርስቲያን መዋቅር እና ሥርዓት ባልጠበቀ እና ባልተከተለ መንገድ መመሪያ በመስጠት እና በተግባርም በመፈፀም የግል ጥቅምን ብቻ በሚያስጠብቅ አካሄደ በመጓዛቸው በሚሠጡት የተሣሣተ እና ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የወጣ አመራር ጋር አብሮ መጓዝ ተገቢ ባለመሆኑ ከዚህ በፊት ያለንን አቋም/ አቋማችንን እንገልጻለን” ብሏል።
· እገዳው የተላለፈው መንግሥት ለአባ ጳውሎስ ተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ ከሰጠ በኋላ ነው ተብሏል።
· የቅ/ሲኖዶስ እና የጠቅ/ቤ/ክህነት ጽ/ቤቶች÷ ቤተ ክርስቲያን “ጉባኤ አርድእት” የተሰኘውን ኅቡእ ቡድን እንደማታውቀው ገልጸዋል።
· የኅቡእ ቡድኑ አስተባባሪ ፕሮቴስታንታዊው ኀይለ ጊዮርጊስ ጥላሁን በአባ ጳውሎስ ትእዛዝ የያዘውን የጠ/ቤ/ክህነቱን መኪና እንዲያስረክብ ተደርጓል።
· “ለቤተ ክርስቲያን ደኅንነት ሲባል የቡድኑን ኅቡእ እንቅስቃሴ በጥብቅ እየተከታተልነው ነው” /የጠ/ቤ/ክ መመሪያ ሓላፊዎች/።
· “ከጉባኤው አስተባባሪዎች አብዛኞቹ በሚሠሩባቸው ቦታዎች ተቀባይነት ያጡ ግለሰቦች ናቸው” /የቋሚ ሲኖዶስ ምንጮች/።
የገዳመ ዋልድባ ወቅታዊ ሁኔታ ቃለ መጠየቅ ESAT Interview July 5, 2012 Waldba
· የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ሠራተኞች በአካባቢው ሕዝብ እየተሳደዱ ነው::
· ነዋሪው ሠራተኞቹን እስከ ማይ ገባ ከተማ ድረስ እንዳሳደዳቸው ተነግሯል::
(ሙሉዘገባውን የወሰድነው ከደጀ ሰላም ነው::
ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ፣ ሰኔ 23 ቀን 2004 ዓ.ም÷ ከቀኑ ሰባት ሰዓት ላይ ከዋልድባ ሰቋር ኪዳነ ምሕረት ገዳም የተወሰዱት አምስት መነኰሳት በዓዲ አርቃይ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ በአንድ ቆርቆሮ ቤት ውስጥ እንደታሰሩ መኾናቸውን የስፍራው ምንጮች ለደጀ ሰላም ገለጹ፡፡
ዲ/ን ተስፋዬ መቆያ ለምን ተቆጣ?
READ IN PDF ውድ እህትና ወንድሞቻችን እኛ በምኖርበርት በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው ሰሞኑን “የተከፈተው” ቤተ ክርስቲያን ላይ መነጋገሪያ እየሆነ ነው። በምድረ አሜሪካ ቤተ ክርስቲያን “መከፈት” አዲስ ነገር...
“የማልስማማባቸው የዲያቆን ዳንኤል ክብረት ሃይማኖታዊ ትንታኔዎች” አዲስ
READ IN PDF ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የወቅቱ የቤተክርስቲያን ጉዳይን በሚመለከት ከላይፍ መጽሄት የመጋቢት ወር እትም ቁጥር 102 ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ ነው:: ቃለ ምልልሱን በመ...
“ተሐድሶ የለም” ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ
READ IN PDF መቀመጫውን በሰሜን አሜሪካን ዋሽንግተን ዲሲ ያደረገው ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ በዕለተ ረቡዕ 06/02/2011 በሰርክ ጉባኤ በደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን መድረክ ላይ "ተሐድሶ...
ማኅበረ ቅዱሳን ከሰለፊ/ከአልቃይዳ ጋር ፈጽሞ ሊመሳሰል አይችልም::
“ኢትዮጵያ ውስጥ አልቃይዳዎች በሙሉ ሰለፊ ናቸው:: ሰለፊዎች(አልቃይዳዎች) አንዳንድ የማኅበረ ቅዱሳን አባላት የሚያራምዱት ግልባጭ ሲያራምዱ ታይተዋል” ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ የተናገሩት ...
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰንበት ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ድህረ ገጽ ላይ የወጣው የሐሰት መረጃ አስመልክቶ ማኅበረ ቅዱሳን መግለጫ ሰጥቶዋል:: ይህ ድህረ ገጽ በማደራጃ መምርያው ስም በአባ ሠረቀ ብርሃን ...
"ማኅበሩ አሳዘነኝ ! በላዉ የምር አንጃቴን በላው" ከመምህር ዘመድኩን በቀለ ፌስ ቡክ የተገኘ
ማኅበሩ አሳዘነኝ ! በላዉ የምር አንጃቴን በላው ። ከዛሬ 2 ዓመት በፊት ዕድሌ ይሁን ወይም ክፉ አመሌ አይታወቅም በሆነ ጉዳይ አንድ ወረዳ ውስጥ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ቁጭ ብያለሁ ። ከእኔ ጋር ደግሞ እድሏ ሆኖ ማረሚ...
ወለተ ጴፕሮስ በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ የነበረች ከቅዱሳን አንስት ኢትዮጵያውያን መካከል የምትታወቅ ቅድስት ናት። እናታችን ወለተ ጴጥሮስ በተዋሕዶ ሃይማኖት ጸንታ በቅድስና እና በንጽሕና የኖረች፣ ከዚህ ዓለም ገዢ...
TO READ IN PDF CLICK HERE (ማኅበረ ቅዱሳን):- በጉራጌ ሀገረ ስብከት ቆጠር ገድራ በተሰኘ ስፍራ ጥንታዊ የዋሻ ቤተ መቅደስ እንደተገኘና የኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን እንደተተከለ ሰማን፡፡ ...
ዲ/ን አባይነህ ካሴ በ፲ኛ ዓመት የማኅበረ ቅዱሳን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የሥራ አመ...
ማኅበረ ቅዱሳን ቅዱስ ሲኖዶስ ፮ኛውን ፓትርያርያክ ለመምረጥ የወሰነውን ውሳኔ በ...
የማኅበረ ቅዱሳን 10ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ(የማኅበሩ የሥራ አመራር ጉባኤ ሥ...
‹‹የጎንደር ምንቸት ውጣ … የትግሬ ምንቸት ግባ›› በቤተ ክህነት (ነመራ ዋቀ...
“ዘይሁብ መርሐ ርቱዐ ለቤተ ክርስቲያን - ለቤተ ክርስቲያን ቅን መሪ የሚሰጥ”(...
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አቶ መለስ ዜናዊ በ57 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለ...
ቀጣዩን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያሪክ አስመልክቶ ምን ...
የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ጳውሎስ አስከሬን ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ...
የአቡነ ጳውሎስ የማዕረግ ስም ላይ “ዓለም አቀፍ የሰላም አምባሳደር” የሚል ተጨ...
የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የፓትርያርክነት ማዕርግ የተቀዳጀችበት የነጻነት በዓል...
የላስ ቬጋስ ኪዳነ ምሕረት ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ከርስቲያን ከአቡነ ፋኑኤል ጋር ...
ጠቅ/ቤተ ክህነት “ጉባኤ አርድእት” ነን ባዮች በመንበረ ፓትርያርኩ እንዳይሰበሰ...
የገዳመ ዋልድባ ወቅታዊ ሁኔታ ቃለ መጠየቅ ESAT Interview July 5, ...
"ወነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን" ጸሎተ ሃይማኖት
በ ፯ቀን ውስጥ በብዙሃን የተነበቡ
አሜሪካን አህጉረ ስብከት (5)
 WARKA ዋርካ • View topic - ኢትዮጵያ ለነዳጅ የምታወጣው ወጪ በእጥፍ ጨመረ
በ1998 ዓ.ም የበጀት ዓመት ኢትዮጵያ ለነዳጅ የምታወጣው ወጪ በእጥፍ የሚጨምርና ከ8 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚሆን ከኢትዮጵያ ነዳጅ ድርጅት ያገኘነው መረጃ ያስረዳል።
የኢትዮጵያ ድምጽ ሬድዮ (ስዊድን) አመታዊ በአሉን አከበረ
Ethiopia Zare (ሐሙስ መስከረም 3 ቀን 2005 ዓ.ም. September 13, 2012)፦ የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት አንተርሶ የምስረታ በአሉን በየዓመቱ የሚአከብረው የኢትዮጵያ ድምጽ ራድዮ አስራ ዘጠነኛ አመቱን በርካታ ኢትዮጵያውያን ታዳሚዎች በተገኙበት ቅዳሜ ሴፕቴንበር 8,2012 (ጳጉሜ 3,2004 ዓ.ም) አከበረ። በበአሉ አከባበር ላይ ደራሲ ገጣሚና ባለቅኔ ኃይሉ ገብረዮሃንስን በክብር እንግድነት የተገኙ ሲሆን የተዘጋጀላቸውንም የክብር ሽልማት ተቀብለዋል።
እንኩዋን ከዘመን ዘመን አሸጋገረህ::
""ቁንጣን በቁንጣን "" የተሰኘውን የኚህን ገጣሚ ልቦለድ መጽሃፍ ያነበበ ይኖር ይሆን?
የደራሲውን የጥበብ ችሎታ መገመት ለሚፈልግ ... በቂ መጽሀፍ ነው.... አልፎም ልቦለድ እንዴት እንደማይጻፍ ይማሩበታል... :!:
አሁንም አልተሻለህም? በማታውቀው ነገር ጥልቅ ማለት አልተው አልክ አይደል....
የመምህራን ማህበሩ ጎሞራውና ገጣሚው ጎሞራው ለየቅል ናቸው... እንደገባኝ ሁለቱንም አታውቃቸውም.... ስለ ልደቱም እንዲሁ ነው ምንም አታውቅም.... የአለማወቅ ችግር በብዙዎች የሚታይ አገር አቅፍ ችግር ነው... ጦሱ በአገር ደረጃ የሚያደርሰው ጥፋት ይህ ነው አይባልም... ዛሬ ጠ. ሚንስትር መሰየም ያቃተው ፓርላማ ባለቤት የሆንነው በአንተ አይነቱ አላዋቂዎች: አርቀው አልተመልካቾችና ችኩሎች ምክንያት ነው....
"የአ.አን አስተዳደርና የታመነልንን 109 የፓርላማ ወንበር ይዘን ለመጪው ምርጫ እንስራ" ሲል የነበረውን አርቆ ተመልካች ሰምተን ቢሆን ኖሮ... ዛሬ መለስ ያባረራቸው የወያኔ ጅቦች ከያሉበት አይጠራሩም ነበር.. እ?
በነገራችን ላይ ልደቱ ሰሞኑን ዶክትረቱን ጨምድዷልና ዶክተር ልደቱ አያሌው ብለህ መጥራት ተለማመድ... ከቻልክ ደግሞ ""መድሎት"" የተሰኘውን የልደቱን ታላቅ መጽሃፍ አንብብ ...
መልካም አዲስ አመት
ስለ ጎሞራው ገጣሚው ትንሽ እዚህ ተመልከት.....
የመምህራን ማህበሩ ዋና ጸሀፊ መጠሪያ ስሙ ጎመራው ካሳ ይባላል የተከበረ ታላቅ ሰው ነው:: ዶ/ር ታዬ ታስሮ በነበረበት ወቅት ድርጅቱን በብቃትና በወኔ የመራ ሰው ነው.....
ጎሞራው ገጣሚው ደግሞ ሀይሉ ገ/ ዮሀንስ ይባላል:: ጎሞራው የብእር ስሙ ሲሆን በነውጣኛ ግጥሞቹ የሚታወቅ ሰው ነው... ከ1980 ዎች ጀምሮ ኑሮው ስዊድን ውስጥ ነው... ክሊፑ ላይ የተለያዩ መንግስታት አንገላተውታል ብሎ አቶ መለስ ዜናዊን ያሳያል.. አቶ መለስ ስልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት ጎሞራው ስዊድን ነበር ... እና የት አግኝተው እንዳንገላቱት ባውቅ ደስ ይለኛል..
እንዲህ... የሆነውን ያልሆነው ዘባርቀው የሰውን ስም በሌለውና ባልሰራው ለመካብ ወይም ለማጥፋት ሲሞክሩ ደስ አይለኝም... በሚቻለኝ አጋልጣለሁ::
ያኔ ...ዲጎ ... ያምህና ስድብ ትጀምራለህ :lol:
ህይወት ቤት ማእሰርቲ
ብ1943 ኣብ ኒው ዮርክ ንሚስዮናውያን ዚኸውን ሓድሽ ቤት ትምህርቲ ምስ ተኸፍተ፡ ኣብኡ ኽመሃር ጻውዒት ቀረበለይ፣ ብ8 ለካቲት 1948 ድማ ካብ ዓስራይ ክፍሊ ተመረቕኩ። እቲ ቤት ትምህርቲ፡ ናይ ግምቢ ዘብዐኛ ቤት ትምህርቲ መጽሓፍ ቅዱስ ጊልዓድ እዩ ነይሩ። ምስ ተመረቕኩ፡ ኣብ ጎልድ ኮስት (ሕጂ ጋና) ኸገልግል ተመደብኩ።
ኣብ ጎልድ ኮስት (ሕጂ ጋና) ምስ ዝነበረ ጭቃ ዓዲ
 WARKA ዋርካ • View topic - ኢትዮጵያ በለንደን ኦሎምፒክ
ሁለት ሰዓት ከ17 ደቂቃ ጢቂ ገላና ከፊት ነች....ሁለት ኬንያውያን እና አንድ ራሺያዊት ትከሻ ለትከሻና ከጀርባዋ እየተከተሏት :)
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"