text
stringlengths 0
2.31k
|
---|
በቱሪስት ተጎበኘህ ማለት እግዚአብሔር ታውቃለህ ማለት አይደለም! (ክፍል ሦስት) |
እግዚአብሔር ማወቅ እንዲህ ከሆነ እሱም ባያውቀኝ እኔም ባላውቀው ይሻለኛል! ምንም አይቀርብኝም፡ (ክፍል ሁለት) |
ድሃና ሥራ አጥ ኃይማኖት ያከራል! (ክፍል አንድ) |
ለኢሳት ፀሐይ – ለታማኝ በየነ እንጀራ ወጣላቸው! (ክፍል ሁለት) |
ለኢሳት ፀሐይ – ለታማኝ በየነ እንጀራ ወጣላቸው! (ክፍል አንድ) |
ታማኝ በየነ፡ ፈሪ ብቻ ሳይሆኑ ጎበዝ ተማሪ መሆናቸው ጭምር አስመሰከሩ! |
እስልምና ብሎ ሰይፍ እንጅ ፍትህ የለም! |
የነጻ ሚድያ ያለህ! |
ሻዕቢያ የዋለው ዕለት ቀይ ባህር መቃብሩ ይሆናል! |
ህወሐት የትግራይ ሕዝብ በጠላቶቹ ጫንቃ ላይ ቆሞ በደሙ የጻፈው ታሪክ ነው! |
ኢሳት፡ ቀባሪ ያጣ በድን! |
ህወሐት የማይቀበል የትግራይ ሕዝብ ደመኛ ነው! |
ነጻ ሚድያ መንግሥትንና የመንግሥት ባለ ሥልጣናት የምታብጠለጥልበት፣ የምትወርፍበትና የምትዘረጥጥበት መሳሪያ አይደለም! |
ኢሳት፡ የጠባብ ቡድን፣ የዘመድ አዝማድና የቤተሰብ መገልገያ! |
በዓለም ታሪክ፥ በጾታ የተደራጀ ሕዝብም ሆነ የተገነባ አገር የለም ለወደፊቱም አይኖርም! |
“ቀዳማዊ ምኒሊክ” የሚባል ሰው ሳይኖር ዳግማዊ ምኒሊክ? |
“ኢትዮጵያ” ለትግራይ ሕዝብ ምኑ ናት? |
“ኢትዮጵያዊነት” ጸረ ትግራይና የትግርኛ ቋንቋ ተናጋሪ ሕዝብ መቆም ነው! |
ታሪካዊውን ቤት ያፈረሰው አካል በሕግ እንዲጠየቅ ክስ ተመሰረተ - Ethiopian News Portal! News.et |
ሳይንስና ቴክኖሎጂ |
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሦስት የሚገኘውንና በቅርስነት የተመዘገበውን የስመጥሩ አርበኛ የራስ አበበ አረጋይን የቀድሞ መኖሪያ ቤት እንዲፈርስ ያደረገው አካል በሕግ እንዲጠየቅ ለማድረግ ክስ መመስረቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ |
የቢሮው የሕግ አማካሪ አቶ አበበ ሳህሉ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፣ ቢሮው በቅርሱ ላይ የተፈፀመውን ሕገ-ወጥ ተግባር ከግምት ውስጥ በማስገባት መረጃዎችን አጠናቅሮ ለየካ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ልኳል፡፡ ቢሮውም ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለው ይገኛል፡፡ |
እንደርሳቸው ገለፃ፣ ቤቱን ያፈረሰው ሙለር ሪል ስቴት ቤቱን ማፍረስ በጀመረበት በሐምሌ 2009 ዓ.ም የከተማ አስተዳደሩ እና የየካ ክፍለ ከተማ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ባለሙያዎች ስፍራው ድረስ በመሄድ የቤት ፈረሳውን አስቁመውት ነበር፡፡ ድርጅቱም ቤቱን አፍርሶ ዘመናዊ ሕንፃ እንዲገነባ ለከተማ አስተዳደሩ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጥያቄ አቅርቦ ቢሮው ቤቱ በቅርስነት የተመዘገበ ቤት መሆኑን የቅርስ አጠባበቅ አዋጅ 209/1992ን ጠቅሶ በደብዳቤ አሳውቋል፡፡ |
አቶ አበበ እንደሚሉት፣ ቤቱን የማፍረስ ስራው እንዲቆም ከተደረገ በኋላ በቀጣይ ሊደረግ ስለሚገባው ስራ ቢሮው እየመከረ ሳለ፣ ድርጅቱ በመስከረም 2010 ዓ.ም በድጋሚ ቤቱን እያፈረሰ ስለመሆኑ በተገኘ ጥቆማ መሰረት እርሳቸውን ጨምሮ ከክፍለ ከተማውና ከወረዳው የተውጣጡ ባለሙያዎች ወደስፍራው ሲደርሱ ቀድሞ ከፈረሰው በተጨማሪ የቤቱ በሮች፣ መስኮቶችንና ጣሪያው አካል በሙሉ ፈርሰው ተመልክተዋል፡፡ ወደ ውስጥ በመግባት ማፍረሱን ለማስቆም ያደረጉት ሙከራም በድርጅቱ የጥበቃ ሰራተኞች ምክንያት ሰይሳካ ቀርቷል፡፡ |
ከክፍለ ከተማውና ከወረዳው የስራ ኃላፊዎች ጋር በመነጋገር ድርጅቱ ቤቱን የማፍረስ ስራውን የሚቀጥል ከሆነ የወረዳው የፀጥታ ኃይሎች ስራውን የሚያከናውኑትን አካላት በቁጥጥር ስር እንዲያውሉ በመወያየት የባህልና ቱሪዝም ቢሮው ክስ መመስረቱን ገልፀዋል፡፡ የየካ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያም ከባህልና ቱሪዝም ቢሮው መረጃ ጠይቆ ቢሮውም መረጃዎችን አጠናቅሮ መላኩንም ጨምረው አስረድተዋል፡፡ |
በዚህም ቤቱ ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብና መንግሥት ጥበቃና እንክብካቤ እንዲያደርግለት ለአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን ጽሕፈት ቤት የተፃፈውን ደብዳቤ ጨምሮ፣ ቤቱ በቅርስነት ስለመመዝገቡ የሚያስረዳውንና ሙለር ሪል ስቴት ቤቱን እንዳያፈርስ ቢሮው ምላሽ የተሰጠበትን ደብዳቤዎችንና ሌሎች ተያያዥ መረጃዎች ለክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ መላካቸውንም አመልክተዋል፡፡ |
‹‹መንግሥት እንክብካቤና ጥበቃ እንዲያደርግላቸው ከቢሮውና ከቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን በተውጣጡ ባለሙያዎች አማካኝነት ተለይተው የተመዘገቡ 440 ቅርሶች በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ይገኛሉ፤ ይህ የራስ አበበ አረጋይ የቀድሞ መኖሪያ ቤትም ከነዚህ ቅርሶች መካከል አንዱ ነው፤ የቅርሶቹን ዝርዝር በሚያዚያ 2008 ዓ.ም ለሁሉም ክፍለ ከተሞች ልከናል›› ያሉት አቶ አበበ፣ ቤቱ በቅርስነት የተመዘገበ መሆኑ እየታወቀ እንዲፈርስ መደረጉ እጅግ አሳዛኝ እንደሆነና ተገቢና አስተማሪ የሆነ እርምጃ እንዲወሰድ ቢሮው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በትብብር እየሰራ እንደሆነም ገልፀዋል፡፡ |
75 በመቶ የሚሆነው የቤቱ አካል ሙሉ በሙሉ መፍረሱን የጠቆሙት አቶ አበበ፣ ‹‹ድርጊቱ በቅርስ ላይ የተፈፀመ ከባድ ወንጀል በመሆኑ ፖሊስ ምርመራውን አጣርቶ አጥፊውን ለፍርድ ያቀርባል ብለን እናምናለን›› ብለዋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ እና የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን በቀጣይ መደረግ ስላለበት እርምጃ እየተነጋገሩ እንደሚገኝም ተናግረዋል፡፡ |
ራስ አበበ አረጋይ በፋሺስት ኢጣሊያ ወረራ ወቅት በአርበኝነት ተጋድሏቸው ስመ-ጥር ከነበሩት አርበኞች መካከል አንዱ ሲሆኑ የፋሺስት ጦር ተባርሮ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ በዙፋናቸው ከተቀመጡ በኋላ በከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊነቶች ያገለገሉና በ1953 ዓ.ም የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ አድራጊዎች የተገደሉ ሰው ናቸው፡፡ |
የገና በአል የቱሪስት መስህብ በሆነችው ላስታ ላልይበላ ሀገር |
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፕሬዚዳንትነት ምርጫ ቀጥሏል |
ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ጤነኛ ነውን? |
የአብን ሊቀመንበር አዴፓ/ኢህአዴግ የጠ/ሚ ዐብይን የካቢኔ ሹመት ተቃውሞ መግለጫ እንዲያወጣ አሳሰቡ |
የታጠቁ ወታደሮች ወደ ቤተመንግስት የመጡበት ሁኔታ … |
የጥላቻ ንግግር ህግ ኢትዮጵያን ይታደጋት ይሆን? |
የብረታብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው ከመቐሌ ይናገራሉ፡- |
ጥበብ በፋና ከጎረቤታሞቹ ድራማ ተዋንያን ጋር የተደረገ አዝናኝ ቆይታ ክፍል – 1 |
የኦሮሚያ ክልል እና የሶማሌ ክልል ወጣቶች ውይይት |
“ሜቴክ ወድቋል የሚል ሰዉ እሱ ራሱ ወድቋል!” የቀድሞዉ የሜቴክ ዋ/ስ አስኪያጅ |
999 ሽጉጥ እና 30 የክላሽ ጠበንጃ ጎንደር ጉምሩክ ላይ ተያዘ |
የአብኑ መሪ ዶክተር ደሳለኝ ጤነኛ ናቸው፤ የታመመው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ነው … |
በቅርቡ በጋምቤላ ተከስቶ በነበረው ግጭት የሞቱ ሰዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ _ Freedom4AllEthiopan! ግፍ በቌ! |
በቅርቡ በጋምቤላ ተከስቶ በነበረው ግጭት የሞቱ ሰዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ |
ጥቅምት ፳፭ (ሃያ አምት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባዔ የአሁኑ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ( ሰመጉ) ባወጣው 132ኛ ልዩ መግለጫ በክልሉ በመንገሽና ጎደሬ ወረዳዎች ተፈጥሮ በነበረው ግጭት የተገደሉ የ60 ሰዎች ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል። |
በሪፖርቱ እንደቀረበው 27 የአማራ፣ 27 የመዠንገር፣ 2 የከፋና 4 የኦሮሞ ተወላጆች ተገድለዋል። እንዲሁም 16 የአማራና 6 የመዠንገር ተወላጆች የአካል ጉዳት ሲደርስባቸው፣ 36 የአማራ ተወላጆች ተፈናቅለዋል። 4 የአማራ ተወላጆችም የደረሱበት አለመታወቁ በሪፖርቱ ተጠቅሷል። |
ከተገደሉት ሰዎች መካከል የመዠንገር ተወላጅ የሆኑት የዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ፀጋዬ ጌታሁን ሲገኙበት፣ መካሻ መንግስቱ የተባሉ ሰው ደግሞ እስከነባለቤታቸው ተገድለዋል። |
ሰመጉ በግጭቱ መነሻ ዙሪያ የተናገረው ነገር ባይኖርም፣ በተለያዩ አካባቢዎች የብሄረሰቦች ግችት እየተስፋፋ ቢመጣም መንግስት ይህን አሳሳቢ ጉዳይ በዘላቂነት ለመፍታት እያደረገ ያለው ጥረት ከችግሩ ክብደትና እየደረሰ ካለው ጉዳት አንጻር ሲታይ ጨርሶ የሚመጣጠን አይደለም ብሎአል። |
በመንግስት በኩልተመሳሳይ ግጭቶች እንዳይፈጠሩ ዘላቂ መፍትሄ ማበጀት ለነገ የማይባል አንገብጋቢ ጉዳይ ነው የሚለው ሰመጉ፣ በመዠንገር ዞን ለተፈጠረው ሰብአዊ እልቂትና መንስኤ የሆኑ ምክንያቶችንና ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ግልሰቦችንና ቡድኖችን አጣርቶ አፋጣኝ እርምጃ እንዲወስድም ጠይቋል። |
ሰመጉ ባወጣው መግለጫ ላይ መንግስት የሰጠው አስተያየት የለም። መኢአድ የተገደሉ ዜጎችን ቁጥር በመቶዎች የሚቆጠር ነው ይላል:: |
ኢሳት በበኩሉ ምንጮችን ዋቢ በማድረግ ከ50 በላይ ዜጎች መገደላቸውን ዘግቦ ነበር። |
Tagged: በቅርቡ በጋምቤላ ተከስቶ በነበረው ግጭት የሞቱ ሰዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ, Esat news, Ethiopia’s Gambella region, Gambella, Killing people, Stop Killing!, TPLF, TPLF destroy Ethiopia |
የመኢአድ አባላት እየታደኑ በመታሰር ላይ ናቸው → |
ከኢትዮጵያ መፍረስ በፊት የእኔን መፍረስ የማስቀድም – ኩሩ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ October 27, 2016 |
በኢትዮጵያ የዘ-ህወሀት የዘር ማጥፋት ተራ ውሸት እና ማወናበጃ ማስረጃ ሲጋለጥ October 27, 2016 |
Hana Geleta on 9ኙ ፓርቲዎች የጠሩት የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ… |
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረገውን ት… on We denounce the terrorist TPLF… |
ሁለት ቪአይፒ _VIP_ የሲኒማ አዳራሾች። |
አዳራሾቹ እያንዳንዳቸው 300 እና 130 ዘመናዊና ምቹ ወንበሮች ያሉት። |
የራሱ ካፌ እና ነፃ wifi ያለው። |
በጀሞ አፍሪካ ሲኒማ ቁጥር-2 ስራ ጀምራል። |
ሁለት ሲኒማ አዳራሾች። |
ቪ አይ ፒ _VIP_ ወንበሮች ያሏቸው። |
ቫይን ሲኒማ ደንበል 4ኛ ፎቅ |
አድራሻ፦ ብስራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ አዶት መልቲፕሌክስ ሕንፃ ላይ። |
የአዳራሽ ኪራይ አገልግሎት |
600 ዘመናዊና ምቹ ወንበሮች ያሉት። |
4k ፕሮጀክተር ያለው። |
7.1 ሳውንድ ሲስተም የተገጠመለት። |
ዘመናዊ የስክሪን ያለው። |
ካፌ እና ሬስቶራንት ጁስ ባር ያለው። |
አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ከጥበቃ ጋር። |
ቀደም ሲል የወጡ ጽሑፎች |
መነበብ የሚገባው! |
ዓባይና የአሜሪካ ጨዋታ |
መስፍን ወልደ ማርያም |
በአሥራ ዘጠነኛው ምዕተ-ዓመት አስተሳሰብ ከዚህ ቀጥሎ የተጠቀሰው ዓላማ ለአውሮፓ ቄሣራውያን ዋና ግባቸው ሆኖ እስከሃያኛው ምዕተ-ዓመት ዘልቆአል፤ አሀን ፈጽሞ በተለየ ዘመን አሜሪካ ይህንን አስተሳሰብ ይዞ የተነሣ ይመስላል። |
አሜሪካ በግብጽ ላይ የተከለው ጥፍሩ ሲነቃነቅ መነቀሉ አለመቅረቱን ስላወቀው ሌላ የሚተክልበት አገር ይፈልጋል፤ በአካባቢው የግብጽን ነፍስ የሚነካ ከኢትዮጵያ የተሻለ አገር የለም፤ ለአሜሪካ ዓለም-አቀፍ ዓላማ ኢትዮጵያ ስትመረጥ የአሁኑ የመጀመሪያው አይደለም፤ በመሀከለኛው ምሥራቅ የአረቦችን የተባበረ ኃይል ለመቋቋም የተመረጡ ሦስት አረብ ያልሆኑ አገሮች — ቱርክ፣ ኢትዮጵያና ፋርስ (ኢራን) — ነበሩ፤ በኢትዮጵያ በኩል ደግሞ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የአሜሪካ ዓለም-አቀፍ ኃይል መሰማት በጀመረበት ጊዜ ኢትዮጵያን ከከበቡአት የአውሮፓ ቅኝ ገዢዎች ጋር የነበርዋትን የቆዩ ውዝግቦች ለመቋቋም የአሜሪካ ድጋፍ በጣም አስፈላጊ ነበር፤ አሜሪካን ከአውሮፓ አገሮች ጋር እየመዘኑና እያመዛዘኑ የኢትዮጵያን ጥቅም ለማስከበር የተደረገው ዲፕሎማሲ (ዓለም-አቀፍ የሰላም ትግል) የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን መንግሥት በእውነት ከሚያኮሩት ተግባሮች አንዱ ነው፤ ይህንን ትግል አምባሳደር ዘውዴ ረታ ምስጋና ይድረሰውና የኤርትራ ጉዳይ በሚለው መጽሐፉ ግሩም አድርጎ አሳይቶናል። |
ምናልባት ገና ያልተጠና ጉዳይ በዘመኑ ኢትዮጵያ የነበራት ታሪካዊ ክብር ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ታሪክና ዝና ጋር ተዳምሮ በአፍሪካ ተደማጭነት ነበራት፤ ይህንን ኢትዮጵያ በአፍሪካ አገሮች ላይ የነበራትን ጫና (የዛሬውን አያርገውና) በመጠቀም አሜሪካ አፍሪካን በሙሉ ለዓላማዋ ለማሰለፍ ኢትዮጵያን መሣሪያዋ ለማድረግ ትሞክር ነበር። |
እየቆየ የኢትዮጵያ መንግሥት የነጻነት መንፈስን በማሳየት ለአሽከርነት አልመች በማለቱና ለአሜሪካም አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች (የእውቀት ጥበቦች) በመፈጠራቸው ኢትዮጵያ ለአሜሪካ ዓለም-አቀፍ ዓላማ አስፈላጊነትዋ በመቀነሱ አሜሪካ ኢትዮጵያን ችላ ማለት ጀመረ፤ የ1966 ግርግር ከዚህ ጋር ተያይዞ የመጣ መሆኑን ጠለቅ ብሎ ማጥናት ያስፈልጋል፤ በዚህ መሀልም የሶቭየት ኅብረት ዓለም-አቀፋዊ ጉልበት እየተሰማ በመሄዱ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የነበረውን ዓላማ ቀስ በቀስ እየለወጠ ሄደ፤ ከዚህም ጋር የሶቭየት ኅብረት ተጽእኖ እያደገ ሄደ፤ የአሜሪካ አያያዝ እየላላ ሲሄድ የሶቭየት ኅብረት አያያዝ እየጠበቀ ሄደ፤ 1966 የአሜሪካ መውጫና የሶቭየት መግቢያ ሆነ ለማለት ይቻል ይሆናል፤ ከዚሁ ጋር አብሮ የሚታየው በኢትዮጵያ የባህላዊው ሥርዓት መሰነጣጠቅና የቆየው ትውልድ መዳከም ነው፤ የአሜሪካ መዳከም ሶቭየት ኅብረትን ሲያጠነክር፣ የአሮጌው ትውልድ መዳከም አዲሱን ትውልድ አጠነከረ፤ ይህ ማለት አሮጌው ትውልድ ከአሜሪካ ጋር የተያያዘውን ያህል አዲሱ ትውልድ ከሶቭየት ኅብረት ጋር ተያያዘ፤ የኢትዮጵያ የውስጥ ሁኔታ ብቻውን ለውጥ እንዳላመጣና ዓለም-አቀፍ ሁኔታዎችና የልዕለ ኃያላኑ ተጽእኖም ምን ያህል እንደነበረ አመላካች ነው። |
የአጼ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት መውደቅና የአሜሪካ ተጽእኖ መዳከም በአንድ በኩል፣ የደርግ መፈጠርና የእነኢሕአፓና መኢሶን በአጋፋሪነት መውጣት ከሶቭየት ኅብረት ተጽእኖ መጠናከር ጋር በሌላ በኩል በኢትዮጵያ ውስጥ አዲስ ሁኔታን ፈጠሩ፤ የአዲሱን ሁኔታ አዲስነት በግልጽና በትክክል መገንዘብ ያስፈልጋል፤ በኢትዮጵያ ለብዙ ሺህ ዓመታት ተከብሮና ታፍሮ የቆየው የዘውድ ሥርዓት ተናደ፤ ተዋረደ፤ በኢትዮጵያ ስር እየሰደዱ የነበሩ መሳፍንትና መኳንንት ከስራቸው ተመነገሉ፤ አዲስ የመሬት አዋጅ ወጣና የመሬት ከበርቴዎችን ሙልጭ አውጥቶ ገበሬውን በሙሉ እኩል ባለመሬት አደረገው፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነጻ ወጣ ባይባልም የኢትዮጵያ መሬት ነጻ ወጣ፤ ወታደር፣ ገዢ ሰላማዊው ሕዝብ ተገዢ ሆነ፤ ትርፍ መሬትና ትርፍ ቤት ሁሉ ተወረሰ፤ ቤትን የሚያከራዩ የኪራይ ቤቶችና ቀበሌዎች ብቻ ሆኑ፤ ደሀዎችንና መሀከለኛ ገቢ ያላቸውን ሰዎች ኑሮ ለማቃለል ከሦስት መቶ ብር በታች የነበረው የቤት ኪራይ ሁሉ ተቀነሰ፤ ደርግ በሁለት ዓመታት ውስጥ የአብዛኛውን ገበሬ ኑሮና የአብዛኛውን የከተማ ነዋሪ ኑሮ የሚነኩ መሠረታዊ ለውጦችን አወጀ፤ እያደር ደርግ አስከፊ እየሆነና እየተጠላ ቢሄድም እነዚህ ሁለት አዋጆች ብዙ ኢትዮጵያውያንን እስከዛሬ ድረስ ለደርግ ባለውለታ አድርገዋል፤ እነዚህ አዋጆች ወያኔ ገና አፍርሶ ያልጨረሳቸው የደርግ ሐውልቶች ናቸው። |
በውጭ አመራር ደግሞ የአሜሪካ ተጽእኖ ክፉኛ ተበጠሰ፤ አሜሪካ ማለት ስድብና ውርደት ሆነ፤ አሜሪካ ማለት በዝባዥነትና የቄሣራዊ ተልእኮ አራማጅ ማለት ሆነ፤ የአሜሪካ ማስታወቂያ ቢሮ ተዘጋ፤ ብዙ የአሜሪካ እንደወባ መከላከያ ያሉ የተራድኦ ድርጅቶች ተዘጉ፤ አሜሪካ ለዩኒቨርሲቲዎች ሲያደርግ የነበረውን እርዳታ አቋረጠ፤ በዚህ በተለይም የዓለማያ ዩኒቨርሲቲ በጣም ተጎዳ፤ የወባ ቢምቢም ከ‹‹ኢምፒሪያሊዝም›› ጭቆና ነጻ ወጣችና አዲስ አበባ ደረሰች! ይባስ ብሎም አለማያ ዩኒቨርሲቲ ያፈራቸው አሉ የተባሉት በተለያዩ የእርሻ ሙያዎች የተካኑት አብዛኞች ሙልጭ ብለው ከአገር ወጡ። |
አሜሪካ ከደርግ ጋር እየተጋገዘ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ክፉኛ አዳከመው፤ አያይዞም በኢትዮጵያ ዳር ዳር የሚነደውን እሳት አቀጣጠለው፤ በአንድ በኩል የውስጥ ተገንጣይ ቡድኖችን — የትግራይ ነጻ አውጪ ድርጅት፣ የኤርትራ ነጻ አውጪ ድርጅት፤ የኦሮሞ ነጻ አውጪ ድርጅት — በሌላ በኩል በድንበርም ሆነ በሌላ ምክንያት ከኢትዮጵያ ጋር የሚፋለሙትን አገሮች ሶማልያንና ሱዳንን በግልጽ መርዳት ጀመረ፤ እንዲያውም ከግብጹ ፕሬዚደንት ሳዳት ጋር እየተመካከረ ኢትዮጵያን ለማዳከም ሞከረ፤ ከመሞከርም አልፎ ኤርትራን አስገነጠለ፤ የኢትዮጵያን ዙፋን ለወያኔ አመቻቸ፤ አሜሪካ ኮሚዩኒስት ነኝ የሚለውን ወያኔን በጎሣ ፖሊቲካ አስታጥቆ ቀለቡን እየሰፈረ በኢትዮጵያ ላይ ሠራው፤ ደርግ በሰይፍ ብቻ አንድነትን ለማምጣት መሞከሩና ሕዝቡን ለጦርነት ማነሣሣቱ አሜሪካንን አስደንግጦታል፤ ለአሜሪካ ደርግ የቀሰቀሰው የአንድነት ብሔራዊ ስሜት የኢትዮጵያን ድንበር አልፎ የሚፈስስ መስሎ ታየው፤ በዚህም ምክንያት የኢትዮጵያን የአንድነት ብሔራዊ ስሜት የማፈራረስ እቅዱን አወጣ፤ የሚያሳካለትንም ቡድን አገኘ። |
ስንት ሰዎች በካይሮ ያለው አደባባይ ከዓባይ ጋር ግንኙነት አለው ብለው ያምናሉ? እስቲ ጠጋ ብለን እንመርምረው፤ ጣህሪር አደባባይ የግብጽ ሕዝብ የነጻነት ጥሪ ነበር፤ በአሜሪካ አጋዥነት ተጭኖት የነበረውን አገዛዝ ለማውረድ ቆርጦ መነሣቱን የገለጸበት አደባባይ ነው፤ የጣህሪር አደባባይን ማእከል ባደረገ ቆራጥ ትግል አገዛዙን አንኮታኩቶ አወረደው፤ በሰላማዊና ሕጋዊ ምርጫ የግብጽ ሕዝብ አዲስ መንግሥትን መሠረተ፤ የእስልምና ወንድማማቾች የሚባለው ቡድን አሸናፊ ሆኖ መውጣቱን አሜሪካም ሆነ እሥራኤል በጸጋ የተቀበሉት አይመስልም፤ ስጋት አላቸው፤ ለግብጻውያን ከአገዛዙ ጋር የሚወርድ ሌላ ጭነት አለባቸው፤ አሜሪካ ለራስዋም ዓላማ ሆነ ለእሥራኤል ዓላማ በግብጽ ላይ የምታደርገውን ከባድ ጫና ማንሣት ከትግሉ ዓላማዎች አንዱ ነበር፤ አሜሪካንና እሥራኤልን ያሰጋው የለውጡ ዓላማ አገዛዙን መጣሉ ሳይሆን በእነሱ ጥቅም ላይ ያነጣጠረውን ክፍል ነበር፤ በጦር መሣሪያ በኩል ግብጽ የአሜሪካ ጥገኛ ነች፤ ቀደም ሲል የሶቭየት ኅብረት ጥገኛ ነበረች፤ በአሁን በአለው የጊዜው ትርምስ አሜሪካ ግብጽ አንዳታመልጠው ይፈልጋል፤ ስለዚህም ስጋት አለው። |
ግብጽን ሰንጎ ለመያዝና ለማስጨነቅ ከዓባይ የበለጠ ኃይል የለም፤ ዓባይን ሰንጎ ግብጽን ለማስጨነቅ ከኢትዮጵያ የበለጠ ምቹ አገር የለም፤ በተጨማሪም ኡጋንዳን፣ ኬንያንና ደቡብ ሱዳንን ከአሰለፈ ለአሜሪካ ሁኔታው ይበልጥ ይመቻቻል፤ ጫናው በግብጽ ላይ የጠነከረ ሊመስል ይችላል፤ አሜሪካ የግብጽን ወዳጅነት ለዘለቄታው ለማጣት ይፈልጋል? ለእኔ አይመስለኝም፤ አሜሪካ የአረቦችን ሁሉ ጠላትነት ይፈልጋል? ለእኔ አይመስለኝም፤ ታዲያ እስከምን ድረስ ነው አሜሪካ ግብጽን ለማስጨነቅ የሚፈልገው? ዋናው ጥያቄ ይህ ነው። |
በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያና በግብጽ መሀከል ያለው ጉዳይ አህያ ላህያ ቢራገጥ ዓይነት አይመስለኝም። |
አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ለእርሰዎ ይስጥልን፡፡ |
Pingback: ዓባይና የአሜሪካ ጨዋታ ከ ፕሮፌሰር መስፍን _ ktamirat |
ተጨማሪ እድሜ ይስጥልን፤ ለፕሮፌሰር ! |
መቼም ሰውየው “ብየ‐ነበር” ማለት እንደማይታክታቸው ሁሉ ከእውነታ መሸሽም አልሰለቻቸውምና ነገ ደግሞ ግድቡ ተሰርቶ ሲጠናቀቅ እንዲህ ሊሉ ይችላሉ፦ “እግዚአብሄር እኔን ማናደድ ስለፈለገ ግድቡ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቅቆ ወያኔን ታሪክ ሰሪ አደረገው፤ አምላክ ለሱ ባያዳላ ወያኔማ ከየት አምጥቶ ይሰራው ነበር!”። ፕሮፌሰሩ ይህ ግድብ ተሰርቶ እንዲያዩ አምላክ ትንሽ እድሜ ቢያክላቸው ብንጸልይ ምን ይመስላችኋል? |
Pingback: ዓባይና የአሜሪካ ጨዋታ _ |
ጀሮ ያለው ይስማ! |
እና ምን ይሁን? የሀገራችን ምሁራን የሚጎላችሁ መሰረታዊ ጉዳይ ነገሮችን በፈለጋችሁት አቅጣጫ መርታችሁ አመክኖይ ያለው ካስመሰላችሁ በኋላ ምንም ሳትሉ መቅረታችሁ ነው። ምንም የማትሉት ደግሞ የእኛ ጉዳይ አይደለም በማለት ሳይሆን ችግሩን ከመሰረቱ በጥልቀት ስለማትፈትሹትና ከራሳችሁ የፖለቲካ ፍላጎት አንጻር ስለምትቃኙት ነው። ከዛስ ጠብ የሚል ነገር የለም። የፕሮፌሰሩም ጽሁፍ ይሄው ነው። |
በአሥራ ዘጠነኛው ምዕተ-ዓመት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ምዕራባዊያን በኢትዮጵያ የሚያራምዱትን የፖለቲካ አካሄድ ታሪክን መሰረት በማድረግ ግሩም የሆነ ትንታኔ አቅርበውልናል፡፡ በዚህም ታሪክ ተረት ብቻ እንዳልሆነ ይልቁንስ በደንብ ከተረዳነው የወደፊቱን ልንተነብይ እንደሚያስችለንና ልንማርበት እንደምንችል ያሳዩበት ጽሁፍ ነው፡፡ |
ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር እመኝሎታለው፡፡ |
እግዚአብሄር ይስጥልን፡፡ |
እውነት በውነት ፕሮፌሰር ምናልባትም የኢሉሚናቲዎች ሴራ ነው ቢሉኝ አምንዎት ነበር… አንድ ወዳጅ አለኝ ሁሉን ነገር ኢሉምናቲ እያለ ልቤን ድክም የሚያረግ እውነት ግን የአባይ ግድብ በግብጽ ላይ የተደግ የusa ሴራ ነው? ፕሮፌሰር የሚሉት እውነት ከሆነ ግን …. ይቺ አመሪካ መውጊያዋ ምንድን ነው?እንድል እገደዳለህ ! አመሪካ ሆይ መውጊያሽ የታለ!ተብሎ እስኪቀለድባት ድረስ..እስከዚያውስ…. እስከዚያማ ራእ 13:4 አመሪካ ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያልን እንስገድለት!? እኔ ግን ፕሮፌሰር የሳቱ ይመስለኛል አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው። መዝ 74፥14 በተባለበት አገር ላይ አማሪካ … |
Subsets and Splits