id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
0
241k
23225
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%94%20%E1%8D%B2%E1%8D%AD
ሰኔ ፲፭
ሰኔ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፹፭ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፹ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ዓ/ም ግርማዊ ጆርጅ ፭ኛ እና ንግሥት ሜሪ የታላቋ ብሪታኒያን ዘውድ ጭነው ሲነግሡ ደጃዝማች (በኋላ ልዑል ራስ) ካሣ ኃይሉ የዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ተወካይ ሆነው በሥነ ሥርዓቱ ላይ ተገኝተዋል። ዓ/ም የአዶልፍ ሂትለር ናዚያዊ ሠራዊት የሶቪዬት ሕብረትን ወረረ። ልደት ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
21280
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9E%E1%8A%9D%20%E1%8C%88%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%88%BB%20%E1%89%A0%E1%88%B0%E1%8A%94
የሞኝ ገበሬ እርሻ በሰኔ
የሞኝ ገበሬ እርሻ በሰኔ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሞኝ ገበሬ እርሻ በሰኔ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና
23005
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9C%E1%8A%AD%E1%88%B2%E1%8A%AE%20%E1%89%A5%E1%88%94%E1%88%AB%E1%8B%8A%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%B3%E1%88%B5%20%E1%89%A1%E1%8B%B5%E1%8A%95
የሜክሲኮ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን
የሜክሲኮ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ሜክሲኮን ወክሎ በእግር ኳስ ይወዳደራል። አስተዳዳሪው አካል የሜክሲኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሲሆን መቀመጫው ኤስታዲዮ አዝቴካ ነው። የማልያ ታሪክ =100% መደብ :ብሔራዊ የእግር ኳስ
17422
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%88%E1%89%A5%E1%88%A8%20%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B6%E1%88%B5%20%E1%8B%B0%E1%88%B5%E1%89%B3%20%E1%8C%8D%E1%8C%A5%E1%88%9E%E1%89%BD
ገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞች
ከመስከረም 1947 እስከ ነሓሴ 1961 በሰዓሊና ገጣሚ ገብረ ክርስቶስ ደስታ የተጻፉ ግጥሞች ከዚህ በታች በፒዲኤፍ ሰፍረዋል፡ ሙሉውን 50 ገጽ ግጥሞች ለማንበብ እዚህ ይጫኑ የኢትዮጵያ ሥነ-ጽሁፍ ቅኔ ገብረ ክርስቶስ ደስታ አቡከር
47391
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%8B%E1%89%81%20%E1%8A%A0%E1%8A%AD%E1%89%A3%E1%88%AD
ታላቁ አክባር
ታላቁ አክባር (1535-1598 ዓም) ከ1548 እስከ 1598 ዓም ድረስ የሙጋል መንግሥት (እስላማዊ በአሁኑ ሕንድ አገር) ሦስተኛ ንጉሥ ነበር። ሕንድ የእስያ ታሪክ
47884
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B1%E1%8A%AD%E1%88%AC
ሱክሬ
ሱክሬ በይፋ የቦሊቪያ ዋና ከተማ ነው። በ1890 ዓ.ም. የቦሊቪያ መንግሥት መቀመጫ በተግባር ከሱክሬ ወደ ላፓዝ ተዛወረ። ይሁንና በሕጋዊ ረገድ (በስም ብቻ) ሱክሬ እስከ ዛሬ ድረስ ዋና ከተማነቱን ይዟል። ላይኛ ችሎቱ ግን እስካሁን በሱክሬ ይገኛል። ቦሊቪያ ዋና
34076
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9E%E1%8B%9D%20%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%89%A3%20%E1%8C%8A%E1%8B%AE%E1%88%AD%E1%8C%8A%E1%88%B5
ዞዝ አምባ ጊዮርጊስ
ዞዝ አምባ ጊዮርጊስ አሰራሩ ቤተ አባ ሊባኖስን የሚያስታውስ በበለሳ ወረዳ ሰሜን ጎንደር የሚገኝ አለት ፍልፍል ቤተክርስቲያን ነው። እንደ ታሪክ አጥኝው ክላውድ ለ ፔጅ አንድ አንዱ የዚህ ቤተክርስቲያን አቅድ ከላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት በፊት ይሰራበት የነበር ዓይነት ሲሆን፣ ሌሎቹ ደግሞ ከላሊበላ በኋላ በተሰሩ አብያተ ክርስቲያናት ያሉ አይነቶች ናቸው። ስለሆነም ቤተክርስቲያኑ ከላሊበላ አብያተክርስቲያነት በፊት ወይንም በኋላ እንደተሰራ ለማዎቅ እንዳልቻለ ያትታል። የውጭ ማያያዣ የአካባቢው ካርታ] ፓኖራማ ፎቶ] ማጣቀሻ በለሳ አለት ፍልፍል አብያተ
51191
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%93%E1%8B%AD%E1%89%B3%E1%8C%8E%E1%88%A8%E1%88%B5%20%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8C%89%E1%8C%A5
ፓይታጎረስ እርጉጥ
የፓይታጎረስ እርጉጥ የምንለው ታላቁ ፈላስፋ ፓይታጎረስ የፃፋቸው 3ቱ ህጎች ናቸው። ህጎቹ የሚሰሩት በ90 ዲግሪ ጎነ-ሶስቶች ላይ ነው። 1.የነው አይደለም ህግ ይህ ህግ ጎነ-ሶስቱ 90 ዲግሪ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን የምናረጋግጥበት ነው። ምሳሌ:- አንድ ጎነ ሶስት ሀ፣ለ እና መ የሚባሉ ነጥቦች ቢኖሩትና ሀለ 9ሳ.ሜ ለመ 12ሳ.ሜ ሀመ 15ሳ.ሜ 12) 225=81+144 225=225 2.የፓይታጎረስ ስሉስ ማለት የ3 ቁጥሮች ስብስብ ነው። ለማንኛውም ሙሉ ቁጥር ነ ቁጥሮቹ ነ)+1 ምሳሌ:- 5 ቢሆን 10፣24፣26 3.ያልተገለፀ ልኬት የርዝመስመርን ርዝመት ለማወቅ ነው። ምሳሌ:-የአንድ ቀጤ ጎነ 3 እግሮች 8 ሳ.ሜ. እና 15 ሳ.ሜ. ቢረዝሙ ርዝመስመሩ ስንት ነው። 15) =64+225 =289 =ራዲካል289 =17
15793
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8C%A0%E1%8A%90%20%E1%8B%99%E1%88%AA%E1%8B%AB
መጠነ ዙሪያ
መጠነ ዙሪያ አንድን ስፋት የሚያካልል ርዝመት ነው። ይህ እንደ ክብ ወይም አራት ማዕዘን ላሉ ባለ ሁለት ቅጥ ስፋቶች፤ መጠነ ዙሪያ ማለት የድንበራቸው ርዝመት ሲሆን፣ እንደ ኳስ ላሉ ባለ ሶስት ቅጥ አካላት ደግሞ፤ የውጭ ገፅ አንድ ዙር ርዝመት ይሆናል። ሒሳባዊ የመጠነ ዙሪያ ቀመሮች ኮምፒዩተር ምህንድስና
21350
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%A3%E1%88%85%E1%88%AD%20%E1%8B%B3%E1%88%AD%20%E1%88%B2%E1%89%B3%E1%88%A8%E1%88%B5%20%E1%8C%93%E1%8C%89%E1%8A%95%E1%89%B8%E1%88%AD%20%E1%88%86%E1%8B%B5%20%E1%8B%AD%E1%89%A5%E1%88%B3%E1%89%B3%E1%88%8D
የባህር ዳር ሲታረስ ጓጉንቸር ሆድ ይብሳታል
የባህር ዳር ሲታረስ ጓጉንቸር ሆድ ይብሳታል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የባህር ዳር ሲታረስ ጓጉንቸር ሆድ ይብሳታል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና
21835
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%8C%A8%E1%8A%95%E1%89%8B%E1%88%AB%20%E1%88%81%E1%88%89%20%E1%8B%AB%E1%8B%A8%E1%8B%8B%E1%88%8D
ያያን ጨንቋራ ሁሉ ያየዋል
ያያን ጨንቋራ ሁሉ ያየዋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያያን ጨንቋራ ሁሉ ያየዋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና
21858
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8C%88%E1%88%AD%E1%88%85%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%89%A5%E1%89%B3%E1%8C%88%E1%89%A3%E1%89%B5%20%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%88%85%20%E1%89%A5%E1%89%B5%E1%8D%88%E1%89%B3%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%89%B5%E1%88%85
ያገርህ ልጅ ብታገባት ሚስትህ ብትፈታት እትህ
ያገርህ ልጅ ብታገባት ሚስትህ ብትፈታት እትህ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያገርህ ልጅ ብታገባት ሚስትህ ብትፈታት እትህ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና
17883
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%AB%E1%89%B2%E1%89%B5%20%E1%8D%AA
የካቲት ፪
የካቲት በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ዓ/ም ቡልጋ ጨመሪ ላይ እነ ደጃዝማች ኃብተ ሥላሴ በላይነህ እና ሌሎችም አርበኞችና የፋሺስት ኢጣሊያ ጦር ገጥመው ትልቅ ውጊያ ተደረገ። ዓ/ም ‘የቤልጅግ ኮንጎ’ ግዛትን ነፃነት ላይ ያተኮረ ስብሰባ በቤልጅግ ርዕሰ ከተማ በብራሰልስ ተከፈተ። ዓ/ም 'ቦይንግ 747) የተባለው አየር ዠበብ በዛሬው ዕለት የሙከራ በረራውን አገባደደ። ዓ/ም ጨረቃ ላይ ለሦስተኛ እና ለመጨረሻ ጊዜ ሰዎችን ያሳረፈው አፖሎ መንኮራኩር ጉዞውን አገባዶ ወደምድር ተመለሰ። ዓ/ም ሶዩዝ የተባለችው የሶቪዬት መንኮራኩር የሕዋ ጣቢያ ላይ ለ፳፱ ቀናት ቆይታ ወደምድር ተመለሰች። ልደት ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
20340
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8A%B3%E1%8A%95%20%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%89%80%E1%8B%8D%20%E1%8A%A0%E1%8C%88%E1%8C%A0%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8A%9D
እንኳን እስቀው አገጠው የለኝ
እንኳን እስቀው አገጠው የለኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ
15020
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8B%B3%E1%8A%9B%20%E1%8B%B3%E1%8A%9B%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%88%88%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%B3%20%E1%89%B0%E1%8A%A9%E1%88%8B%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%8B%8D
ለዳኛ ዳኛ አለው ለአንበሳ ተኩላ አለው
ትርጉሙ ለሃይለኛ ሃይለኛ አለው። ሁሉም የበላይ አለው። (ደበበ ኃ/ጊዮርጊስ እንግዳ፣ አዲሱ የምሳሌአዊ አነጋገሮች) ተረትና
15492
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%8A%9D%20%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%88%B2%E1%8B%88%E1%88%B5%E1%8B%B0%E1%8B%8D%20%E1%8B%AD%E1%88%B5%E1%89%83%E1%88%8D
ሞኝ ውሀ ሲወስደው ይስቃል
ሞኝ ውሀ ሲወስደው ይስቃል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ሞኝ እራሱን አያውቅም ስለዚህም እራሱ ላይ የሚፈጸምበትን በደልም ሆነ ጥሩ ነገር የመረዳት ችግር አለበት። መደብ ተረትና
21856
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%8A%A5%E1%8B%B5%E1%88%AD%20%E1%8C%A6%E1%88%9D%20%E1%8B%AB%E1%88%B3%E1%8B%B5%E1%88%AD
ያገር እድር ጦም ያሳድር
ያገር እድር ጦም ያሳድር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያገር እድር ጦም ያሳድር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና
31370
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8B%E1%8A%BD%E1%89%B5%E1%8A%93%20%E1%8D%8B%E1%8C%A3%E1%8A%BD
ፋኽትና ፋጣኽ
ፋኽትና ፋጣኽ በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ27 እስከ 11 ዓክልበ. ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር። የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የፋኽትና ዘመን ለ፲፮ ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) በመከተል፣ ይህ ከ27 እስከ 11 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።) የአየርላንድ አፈታሪካዊ
31461
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AE%E1%8A%95%E1%8C%8D%20%E1%8C%82
ዮንግ ጂ
ዮንግ ጂ (ቻይንኛ፦ በጥንታዊ ቻይና የሻንግ ሥርወ መንግሥት ንጉሥ ነበር። በቀርቀሃ ዜና መዋዕል ዘንድ ለ12 ዓመት ነገሠ። የታይ ገንግ ልጅ ሲሆን ከወንድሙ (ወይም አጎቱ) ሥያው ጅያ ቀጥሎ ነገሠ። የሢማ ጭየን ታሪካዊ መዝገቦች ደግሞ እንዲህ ይጨምራል፦ «የዪን (ሻንግ) ሥርወ መንግሥት ተጽእኖ ይቀንስ ጀምሮ መሣፍንቱ አንዳንዴ ወደ ጊቢው ሳይመጡ ቸል ይሉ ነበር።» በሥነ ቅርስ ከ1200 ዓክልበ. የተገኙት «ንግርተኛ አጥንቶች» ጽሑፎች ላለፉት ነገሥታት መሥዋዕት ሲዘረዝሩ ዮንግ ጂን («ሉ ጂ»ን ብለውት) ከወንድሙ ታይ ዉ በኋላ ያደርጉታል። ታይ ዉ ግን 75 ዓመት ገዛ ሲባል ወንድሙ እንደ ተከተለው የማይመስል ነው። የሻንግ ሥርወ
45422
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%8C%A3
ሞጣ
ሞጣ ከተማ የምትገኘው በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን፣ በ ሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ከአዲስ አበባ በ371 ኪሜ ከክልሉ መንግስት መቀመጫ ከሆነችው ባህርዳር ከተማ ደግሞ 120 ኪሜ ርቀት ላይ ከዞኑ መቀመጫ ከሆነችው ከደብረማርቆስ ደግሞ 192 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ነው። አስትሮኖሚያዊ መገኛ ቦታዋ ደግሞ 04’ ምስራቅ ላቲቲዩድ እና 52’ ሰሜን ሎንጊትዩድ ነው። አመሰራረት ሞጣ ከተማ የተቆረቆረችው በ 1747 ዓም ነው። የሞጣ ከተማ ስያሜን ስንመለከት ሁለት አይነት አመለካከቶች ይነሳሉ፡፡ የመጀመሪያው አመለካከት “አባ ሞፃ” ከሚባል መነኩሴ ስም የተወሰደ ነው የሚል ሲሆን ይኸውም መነኩሴ የሞጣ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ከመደበሩ በፊት የነበረና በቤተክርስቲያኑ የተቀበረ የመጀመሪያው ሰው ነው የሚል ነው፡፡ በብዛት ተቀባይነት ያለው አመለካከት ደግሞ የሞጣ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አሰሪ ከሆነችው ከንግስት ምንትዋብ ልጅ ከልዕልት ወለተ እስራኤል ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ ልዕልቲቱ ቤተክርስቲያን ማሰራት ትወድ ስለነበር አባቶች እሷ ከሞተች ማካካሻ ይሆናል ተብሎ የተሰጣት በመሆኑ ከዚያ የመጣ ስያሜ ነው ይላሉ፡፡ ልዕልት ወለተ እስራኤል የሞጣ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንን ከደበርሽ ከተማዋ ታድጋለች ያንች ህይወት ግን ያልፋል ነገር ግን መድሃኒያለም ቤተክርስቲያንን ከደበርሽ እድሜሽ ይረዝማል ከተማዋ ግን አታድግም የሚል ራዕይ አይታ ስለነበር ከተማዋ ብታድግና የእኔ ህይወት ቢያልፍ ይመረጣል በማለት የሞጣ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንን ደበረች ከዚያም በኋላ ህይወቷ እንዳለፈና ከተማዋም ለእርሷ ማካካሻ እንዲሆን ተብሎ ከ1747 ዓ.ም ጀምሮ ስያሜዋን ያገኘች መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ሞጣ ጊዮርጊስ የህዝብ ብዛት በ2005 ዓ.ም በማዕከላዊ የስታቲስቲክስ ባለስልጣን በተካሄደው የህዝብ ትንበያ መሰረት የከተማዋ ነዋሪ ህዝብ ብዛት 33,500 ነበር። ከዚህም ውስጥ 17060 (51%) ወንዶችና 16440 (49%) ሴቶች ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ከተሞች ስዩም ይዘንጋው ድንቁ 14:24, 23 ጁላይ 2019
31482
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8A%95%E1%8C%8D
ማንግ
ማንግ (ቻይንኛ፦ በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን ንጉሥ ነበር። ሌላ ስሙ ኋንግ ነው። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ለዘመኑ የተዘገቡት ድርጊቶች እንዲህ ናቸው፦ በ1826 ዓክልበ. ግድም አባቱ ኋይ ዓርፎ ማንግ ተከተለው። በዚያውም ዓመት ጨለማውን (የዳ ዩን) ዱላ ይዞ የሆ አገረ ገዥ ለመቀበል ሄደ። በ፲፫ኛው ዓመት (1813 ዓክልበ. ግ.) ወደ ምሥራቅ እስከ ባሕር ድረስ በሄደበት ጊዜ አንድ ታላቅ ዓሳ አጠመደ። በ፴፫ኛው ዓመት (1783 ዓክልበ. ግ.) የሻንግ ልዑል ወደ ዪን ተዛወረ። በ፶፰ኛው ዓመት (1769 ዓክልበ. ግ.) ዓረፈና ልጁ ሤ ተከተለው። በሌላ ምንጭ ዘንድ ግን ማንግ ቻይናን የገዛው ለ፲፰ ዓመታት ብቻ ነበረ። የሥያ ሥርወ
45974
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%88%8E%20%E1%8A%AA%E1%89%B2
ሀሎ ኪቲ
ሀሎ ኪቲ (በጃፓንኛ: በእንግሊዝኛ: በጃፓን የተፈጠረች የካርቱን ድመት ነች። ተከታታይ ፊልሞች የቴሌቪዥን ትርዒት ካርቱን
47403
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%8A%95%E1%89%B5%E1%88%A0%E1%88%AB%E1%89%B5
ሞንትሠራት
ሞንትሠራት በካሪቢያን ባህር የሚገኝ ደሴትና የዩናይትድ ኪንግደም ባሕር ማዶ ግዛት ነው። ስሜን አሜሪካ ዩናይትድ
20408
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%88%AB%20%E1%89%A0%E1%88%9B%E1%8B%A8%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%8C%A0%E1%8C%8D%E1%89%A5%E1%88%9D
እንጀራ በማየት አያጠግብም
እንጀራ በማየት አያጠግብም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ
14122
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%89%B4%E1%8C%8C
እቴጌ
እቴጌ የኢትዮጵያ የሴት ማዕርግ ሲሆን በዘውድ መንግሥት ስርዐት ዘውድ የጫነው ንጉሥ ወይም ንጉሠ ነገሥት ሚስት አብራ ዘውድ ስትጭን የሚሰጣት የክብር መጠሪያ ነው። "ንግሥት" የሚለው ማዕርግ በራሷ መብት (እንደ ንግሥት ሣባ፣ ንግሥት ዮዲት፣ ነግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ የዘውዱ ባለቤትነት ላላት ብቻ የሚሰጥ ማዕርግ ነው። ትርጉሙ ሲብራራ በታሪክ ታዋቂ እቴጌዎች እቴጌ እሌኒ እቴጌ ሰብለ ወንጌል የዓፄ ልብነ ድንግል ሚስት እቴጌ ምንትዋብ እቴጌ ጣይቱ ብጡል የዳግማዊ ምኒልክ ሚስት እቴጌ መነን አስፋው የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሚስት (የተፈሪ መኮንን የሕይወት ጓደኛ፣ የልጅ ኢያሱ ታላቅ እህት የወይዘሮ ስሒን ሚካኤል ልጅ፣( የንጉሥ ሚካኤልንጉሠ ጽዮን የልጅ ልጅ)) የኢትዮጵያ
44033
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%88%9E%E1%8C%8A%E1%89%B5%E1%8A%9B
ሳሞጊትኛ
ሳሞጊትኛ በምዕራብ ሊትዌኒያ የሚነገር የሊትዌንኛ ቀበሌኛ ነው። ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች
16003
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B8%E1%88%9B%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%E1%8A%90%E1%89%B5%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%8A%95%E1%88%B5%E1%88%80
ሸማን በውሀ ሰውነትን በንስሀ
ሸማን በውሀ ሰውነትን በንስሀ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ሁለቱን ለማጽዳት እነዚህ ያስፈልጋሉ። ሠው/ቄስ ያስፈልጋል መደብ ተረትና
14943
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8A%95%E1%8D%89%E1%8C%8D%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%8C%88%E1%89%A0%E1%8B%AB%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%8B%B5%20%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%89%A0%E1%8B%8B%E1%88%8D
ለንፉግ ሰው የገበያ መንገድ ይጠበዋል
ለንፉግ ሰው የገበያ መንገድ ይጠበዋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ መደብ ተረትና
2417
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%AC%E1%8B%B3%E1%8B%8B
ድሬዳዋ
ድሬ ዳዋ ከሁለቱ የኢትዮጵያ አስተዳደር አካባቢዎች አንዷ ናት (ሌላዋ አዲስ አበባ ናት)። በ1994 እ.ኤ.አ. የድሬዳዋ ሕዝብ ብዛት 164,851 ነበር። አቶ መርሻ ናሁሰናይ የድሬዳዋ ቆርቋሪና የመጀመሪያ አስተዳዳሪ (1894 1898 እንድ ኢትዮጵያ አቆጣጠር) (1902 1906 እንድ አውሮጳ አቆጣጠር) ኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት የኢትዮጵያ
19521
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%A8%E1%8A%9B%20%E1%8B%9D%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%88%AE%20%E1%8B%8D%E1%88%BB%20%E1%89%B3%E1%88%A8%E1%89%A3%E1%88%88%E1%89%BD
ነገረኛ ዝንጀሮ ውሻ ታረባለች
ነገረኛ ዝንጀሮ ውሻ ታረባለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ መደብ ተረትና
2645
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A81773%20%E1%8B%93.%E1%88%9D.%20%E1%89%B3%E1%88%8B%E1%89%85%20%E1%8A%A0%E1%8B%8D%E1%88%8E%20%E1%8A%90%E1%8D%8B%E1%88%B5
የ1773 ዓ.ም. ታላቅ አውሎ ነፋስ
የ1773 ዓ.ም. ታላቅ አውሎ ነፋስ ከሰው ልጅ ታሪክ ሁሉ ታላቁ አውሎ ንፋስ ነበር። ከጥቅምት 2 ቀን 1773 ዓ.ም. (10 1780 እ.ኤ.አ). ጀምሮ እስከ ጥቅምት 8 16) ድረስ፣ መውጁ በማርቲኒክና በባርባዶስ ደሴቶች ላይ ሲጎርፍ 22,000 የሚያሕሉ ሰዎች ጠፍተዋል።
30855
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B4%E1%89%B5%20%E1%8B%8B%E1%88%8D%E1%88%85%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%9C
እንዴት ዋልህ ወንድሜ
እንዴት ዋልህ ወንድሜ ቢለው ምሽቴ ወልዳ አለ፣ ማን ጠየቀህ፣ ትላንት ማታ፣ ይህ ሰው እብድ ነው? ቢያድግልኝስ ወንድ ነው አለ። እንዴት ዋልህ ወንድሜ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ተረትና ምሳሌ ረጅም ተረትና ምሳሌ አለቃ
8479
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%89%A5%E1%88%90%E1%89%B5%20%E1%8C%88%E1%89%A5%E1%88%A8%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%8B%9A%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%88%94%E1%88%AD
ስብሐት ገብረ እግዚአብሔር
ስብሐት (ስብሐት ለአብ) ገብረ እግዚአብሔር (ሚያዝያ 27 [1928]ዓ.ም. ሰኞ፣ ቀን [ትግራይ] ጠቅላይ ግዛት፣ አድዋ አውራጃ፣ እርባ ገረድ በተባለች መንደር ከአባቱ ከቄስ ገብረ እግዚአብሔር ዮሐንስ እና ከወይዘሮ መአዛ ወልደ መድኅን ተወለደ። ትምህርቱን በስዊድን ሚሲዮን፣ እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተከታትሎ በትምህርት አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪውን ተቀብሏል። በአስፋ ወሰን ትምህርት ቤት በእንግሊዝኛ መምህርነት ለ2 ዓመት አገልግሏል። በመቀጠልም ከየተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፤ ሳየንስ እና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ባገኘው የትምህርት እድል አማካይነት ወደ ፈረንሳይ (ኤክስ አን ፕሮቫንስ) በመሄድ ከ1962-1964 ቆይቷል። የሄደበትን ትምህርት አጠናቆ ምስክር ወረቀት ባይቀበልም ቆይታው ከአውሮፓ ባህል እና ስነ-ጽሁፍ እንዲተዋወቅ በጣም እንደረዳው ይናገራል። ወደ ፈረንሳይኛ ተብሎ በፍራንሲስ ፋልሴቶ የተተረጎመውን የልብ-ወለድ ድርስቱን «ሌቱም አይነጋልኝ»ን ብዙውን ለመጻፍ የበቃው እዚያው በፈረንሳይ እንደሆነም ይናገራል። ይኸው ድርሰቱም ወደ ፈረንሳይኛ ቋንቋ የተተረጎመ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ልብ-ወለድ ነው። ስብሐት ወደ አዲስ አበባ ከተመለሰ በኋላ በመነን መጽሄት የዝግጅት ክፍል ውስጥ ሰርቷል። በ1966 ዓ.ም. ወታደራዊው ደርግ ስልጣን ከያዘ በኋላ ኩራዝ አሳታሚ ድርጅት ሲቋቋም በአርታኢነት ተቀጥሮ ሰርቷል። በመንግሥት ትእዛዝም ከሌሎች ሰዎች ጋር በመሆን የካርል ማርክስ ሥራ የሆነውን ካፒታልን ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ በመመለስ ሥራ ላይ ተሳትፏል። ብዙዎቹ የስብሐት ሥራዎች በተጻፉበት ጊዜ ለመታተም ባይታደሉም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የህትመትን ብርሃን ለማየት በቅተዋል። ጽሁፎቹ ረዘም ላለ ጊዜ ሳይታተሙ ለመቆየታቸው ዋነኛው ምክንያቱ ስብሐት በመጽሐፉ የሚጠቀማቸው ቃላት ብዙዎቹ በኢትዮጵያ ባህል ያደገ አንባቢን አይን የሚያስፈጥጡ፣ ጆሮ የሚያስይዙ በመሆናቸው ነው። በገበያ ላይ በቅርብ የወጡት ድርሰቶቹ ከመጀመሪያ ቅጂያቸው ብዙ ለውጥ እና የአርትኦት ሥራ የተደረገባቸው እንደሆኑ ይነገራል። ስለዚሁ ጉዳይ ለአዲስ ላይቭ በሰጠው ቃለመጠይቅ ላይ ሲናገር «በጨለማ ያልተደረገውን ነገር አንድም የጻፍኩት የለም... ያለውን እንዳለ ነው የምጽፈው» ብሏል። ይህንኑም ከኤሚል ዞላ የአጻጻፍ ዘይቤ የወሰደው እንደሆነ ይናገራል። ስብሐት ገብረእግዚአብሔር ደራሲ፣ አርታኢ፣ ጋዜጠኛ ብቻ አይደለም የልብ-ወለድ ድርሰት ገጸባህርይም ነው። ደራሲው የተሰኘው የበአሉ ግርማ ልብ-ወለድ በስብሐት ህይወት ላይ ተመስርቶ የተጻፈ ነው። ስብሐት ገብረ እግዚአብሔር የ2 ወንዶች እና የ3 ሴቶች አባት ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ነው። ድርሰቶች አምስት ስድስት ሰባት እና ሌሎችም ታሪኰች ትኩሳት 7ኛው መልአክ ሌቱም አይነጋልኝ የፍቅር ሻማዎች ስምንተኛው ጋጋታ እነሆ ጀግና ዛዙ(ትርጉም) እግረ-መንገድ (1፣2) የትረካ ጥበብ መጣጥፎቹ የታተሙባቸው ጋዜጦች አዲስ ዘመን የኢትዮጵያ ሄራልድ መነን መጽሔት ቁም ነገር ለዛ ምእራፍ እፎይታ አዲስ አድማስ ዋቢ ምንጭ ሔኖክ ያሬድ፤ "ስብሐት ሲሔድ"፤ ሪፖርተር (22 ስብሐት ገብረ
51441
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%89%AD%E1%88%8D%20%E1%88%B5%E1%89%B1%E1%8B%B2%E1%8B%AE%E1%88%B5
ማርቭል ስቱዲዮስ
ማርቭል ስቱዲዮስ የአሜሪካ ፊልም ስቱዲዮ ሲሆን ወላጅ ድርጅቱ ዋልት ዲዝኒ ኩባንያ ነው። ታሪክ ማርቭል ፊልሞች ከማርቭል ኢንተርቴይንመንት ግሩፕስ በመቀጠል ቶይቢዝ በወርሃ ታህሳስ፣ 1986 ከአቪ አራድ ጋር በመሆን ማርቭል ፊልሞችን ፈጥረዋል። ከማርቭል ፊልሞች ወደ አዲስ አለም አኒሜሽን ከዛም ወደ ማርቭል ፊልሞች አኒሜሽን አደገ። ማርቭል ስቱዲዮስ በነሀሴ፣ 1989 ማርቭል ስቱዲዮስ ማርቭል ፊልሞችንና ኒው ወርልድ ኮሚዩኒኬሽንስ ግሩፕን አጠቃሎ መስራት ጀመረ። በ1990 ማርቭል ስቱዲዮስ ማርቭል ካራክተሮች ላይ ትኩረት አድርጎ ይሰራ ነበር። ማርቭል ገፀ ባህሪያት አኒሜሽኖች ስፓይደር ማን ኤክስ ሜን ፋንታስቲክ ፎር ዘ ኢንክሪደብል
51922
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%20%E1%88%81
ዘ ሁ
ዘ ሁ (እንግሊዝኛ፦ በ1956 ዓም (1964 እ.ኤ.አ.) የተመሠረተ የሮክ ሙዚካ ባንድ ነው። በተለይ በ60ዎቹ እና 70ዎቹ ብዙ ታዋቂ ዘፈኖች አቀረቡ። ታዋቂ ዜፈኖች (1965 እ.ኤ.አ.) (1965 እ.ኤ.አ.) (1967 እ.ኤ.አ.) (1968 እ.ኤ.አ.) (1969 እ.ኤ.አ.) (1969 እ.ኤ.አ.) (1971 እ.ኤ.አ.) (1971 እ.ኤ.አ.) .(1971 እ.ኤ.አ.) (1978 እ.ኤ.አ.) (1981 እ.ኤ.አ.) ዩናይትድ ኪንግደም
52851
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%8A%91%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%88%B3%E1%8B%8D%E1%8B%AB%E1%8A%95
ውን ኑክለሳውያን
ውን በውስጣቸው እንደ ህዋስ ኑክለስ፣ ጎልጂ እቃ እና ኃይለህዋስ ያሉ ክፍለ ህዋሳት ያሏቸው ህዋሳት
21421
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A5%E1%8A%93%E1%89%B5%20%E1%88%9E%E1%89%B5%E1%8A%93%20%E1%8B%A8%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%A5%E1%88%B3%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8B%AB%E1%8B%B0%E1%88%AD%20%E1%8B%AB%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%89%A0%E1%8C%8D%E1%89%A3%E1%88%8D
የእናት ሞትና የግር እሳት እያደር ያንገበግባል
የእናት ሞትና የግር እሳት እያደር ያንገበግባል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የእናት ሞትና የግር እሳት እያደር ያንገበግባል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና
20656
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%88%AB%E1%88%B5%20%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8B%AD%20%E1%8A%90%E1%8D%8B%E1%88%B5
ከራስ በላይ ነፋስ
ከራስ በላይ ነፋስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከራስ በላይ ነፋስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና
46265
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BB%E1%88%AD%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%88%AB%E1%88%9D%E1%8D%95%E1%88%8A%E1%8A%95%E1%8C%8D
ሻርለት ራምፕሊንግ
ሻርለት ራምፕሊንግ 5 1946 እ.ኤ.አ.) የዩናይትድ ኪንግደም ፊልም፣ የቲያትር አና ቴሌቪዥን ተዋናይ ናት።. የእንግሊዝ ሰዎች
49867
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%A8%E1%8C%A8%E1%89%B5
ረጨት
ረጨት ወይም ጋላክሲ በጠፈር ውስጥ እጅግ ብዙ ከዋክብት በስበት ሃይል የተያዘ ቅንባሮ ነው። የኛ ፀሐይ ያለችበት ረጨት «ጥርጊያ» ወይም «የወተት ጎዳና» (ሚልኪ ወይ) ይባላል። «ጋላክሲ» የሚለው ስም በእንግሊዝኛ የተወሰደ ከግሪክኛ /ጋላክሲያስ/ ማለት «ወተታም» ነው። የበለጠ ለማብራራት ያህል ጋላክሲ ግዙፍ የሆነ በህዋ ውስጥ የሚገኝ በክዋክብት መካከል የሚገኙ አካላት የጋዝ፣ የአባራ፣ የኒትሮን፣ የከዋክብት እና የጭለማ ጉድጋድበራሳቸ ስበት ሃይል የተሳሳቡ አካል ማለት ነው። ሥነ
40763
https://am.wikipedia.org/wiki/16%20October
16 October
16 በጎርጎርያን ካሌንዳር የቀን ስም በእንግሊዝኛ ሲሆን ይህ ቀን በኢትዮጵያ አቆጣጠር (ከ1892 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2091 ዓ.ም. ድረስ) በዘመነ ማቴዎስ፣ በዘመነ ማርቆስና በዘመነ ሉቃስ ጥቅምት 6 ቀን ማለት ነው። በዘመነ ዮሐንስ ግን (ዘመነ ሉቃስ የሥግር ዓመት በመሆኑ) ቀን ላይ ነው። ከ1892 ዓ.ም. አስቀድሞ ወይም ከ2091 ዓ.ም. በኋላ ለሆኑት ዓመታት ግን በሌላ ቀን ላይ መሆኑን ይገንዘቡ። ለእነዚያ ዓመቶች ይህ የቀን መለወጫ መሣርያ ይረዳል። የፈረንጅ
37993
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%88%AD%E1%89%B5%E1%88%AB%20%E1%8A%A4%E1%88%AD%E1%89%B5%E1%88%AB%20%E1%8A%A4%E1%88%AD%E1%89%B5%E1%88%AB
ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ
ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ የኤርትራ ብሔራዊ መዝሙር ነው። በዓል ደማ እንዳልቀሰ ተደምሲሱ መስዋእታ ብሓርነት ተደቢሱ መዋእል ነኺሳ አብ ዕላማ ትእምርቲ ጽንዓት ኮይኑ ስማ ኤርትራ ዛሓበን ውጹዓት አመስኪራ ሓቂ ከምትዕወት ኤርትራ ኤርትራ አብ ዓለም ጨቢጣቶ ግቡእ ክብራ ናጽነት ዘምጽኦ ልዑል ኒሕ ንህንጻ ንልምዓት ክንሰርሕ ስልጣኔ ከነልብሳ ግርማ ሕድሪ'ለና ግምጃ ክንስልማ ኤርትራ ኤርትራ አብ ዓለም ጨቢጣቶ ግቡእ ክብራ*፪
20487
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8B%8D%E1%8A%90%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%88%B5%E1%88%8B%E1%88%8D%20%E1%88%8D%E1%89%A5%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%89%86%E1%88%B5%E1%88%8B%E1%88%8D
እውነት ይመስላል ልብን ያቆስላል
እውነት ይመስላል ልብን ያቆስላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። እውነት ይመስላል ልብን ያቆስላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና
14298
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%88%9E%E1%8C%8D%E1%8B%9A%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%88%85%E1%8C%BB%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8C%A5%E1%88%AD%E1%8C%A5%E1%88%AD%20%E1%89%A0%E1%8A%A5%E1%88%B3%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%89%83%E1%8C%A0%E1%88%8B%E1%88%8D
ሁለት ሞግዚት ያለው ህጻን ያለጥርጥር በእሳት ይቃጠላል
ሁለት ሞግዚት ያለው ህጻን ያለጥርጥር በእሳት ይቃጠላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለት ሞግዚት ያለው ህጻን ያለጥርጥር በእሳት ይቃጠላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ባለሙያ በዛ ጎመን ጠነዛ ከሚለው አባባል ጋር አብሮ የሚሄድ ነው። ለስራ መሪ እንደሚያስፈልግ እና የኮሚቴ ስራ ለውድቀት እንደሚጋብዝ የሚያሳይ ነው። መደብ ተረትና
1029
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%93%E1%88%98%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%8B%93%E1%88%8B%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8A%93%20%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AB%E1%8B%8A%20%E1%88%9B%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8B%88%E1%88%BB%E1%8B%8E%E1%89%BD
ዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ጀጀመስከረም ጥቅምት ታኅሣሥ ጥር የካቲት መጋቢት ሚያዝያ ግንቦት ሠኔ ሐምሌ ነሐሴ ጳጉሜ
48534
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%8A%AD%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%8B%AB%20%E1%88%9B%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%20%E1%89%A4%E1%89%B5
የእስክንድርያ ማስተማርያ ቤት
የእስክንድርያ ማስተማርያ ቤት በእስክንድርያ፣ ግብጽ በጥንት (54-373 ዓም ያህል) የተገኘ የክርስትና ሥነ መለኮት ትምህርት ተቋም ነበረ። ተቋሙን የመሠረተው የኢየሱስ ሐዋርያ እና መጀመርያው የእስክንድርያ ጳጳስ፣ ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ በ54 ዓም እንደ ሆነ ተጽፏል። የተቋሙ መጀመርያው መሪ በኋላ የእስክንድያ ፮ኛው ጳጳስ የሆነው ዩስቱስ እንደ ተሾመ ይታመናል። ተቋሙ ያስተማረው ከሥነ መለኮት፣ መጽሐፍ ቅዱስና ክርስትናን ጭምር፣ የግሪክኛና የሮማይስጥ ስነ ጽሁፍ፣ ሥነ ጥበብ፣ ስነ አመክንዮ፣ ሥነ ቁጥርና ስነ-ተፈጥሮ ጥናቶች ነበሩ። ለዕውሮችም ማስተማርያ አገልግሎት አቀረቡ። በፓንታይኖስ መሪነት (173-182 ዓም) ተቋሙ ስለ ትምህርቱ ዝነኛ ሆነ። ፓንታይኖስ በክርስትና ከመጠመቁ በፊት፣ የግሪኮች «ስቶዊሲሲም» ፍልስፍና ተከታይ ሆኖ ነበር። ፓንታይኖስ የግሪክ ፍልስፍና ከክርስትና ርዕዮተ አለም ጋር እንዳዋሐደ ይታስባል። ቅሌምንጦስ ዘእስክንድርያ ከ182-194 ዓም በተቋሙ መሪነት ተከተለው። ብዙ አረመኔዎች በዚያን ጊዜ ለትምህርት ስለመጡ ከፍልስፍና መሠረት ጀምሮ የክርስትናን ትምህርት ያሳውቃቸው ነበር። በ194 ዓም የሮሜ መንግሥት ቄሣር በክርስቲያኖች ላይ ስላዘረጋው ማሳደድ፣ ቅሌምንጦስ ለጊዜው ከእስክንድርያ ሸሸ። እሱም የጻፋቻው ትልቅ መጻሕፍት ተርፈውልናል። የቅሌምንጦስ ተከታይ ኦሪገኔስ በመከራ ጊዜ ቢሆንም ተቋሙን በ195 ዓም ዳግመኛ አቆመ። ኦሪገኔስ ደግሞ ብሉይ ኪዳን በስድስት ትይዩ ዕብራይስጥና ግሪክኛ ትርጉሞች (ሄክሳፕላ) ያሳተመው እና ብዙ አንድምታ የጻፈው ዝነኛ መምህር ነው። በ373 ዓም በተካሄደው በቁስጥንጥንያ ጉባኤ፣ የጵጵሳት ቅድምንትነት ለሮሜ ፓፓ፣ ከርሱም ቀጥሎ ለአንጾኪያ ጳጳስ እንዲሰጥ የሚል ብያኔ ወረደ። ስለሆነም፣ የእስክንድርያ ጳጳስ የቀድሞ ቅድምትነቱን በማጣቱ በእስክንድርያ ከተማ ውስጥ ትልቅ ሁከት ደረሰ። በዚያም ጊዜ በተደረገው ጉዳት የማስተማርያ ተቋሙ ጠፋ። በ1885 ዓም በካይሮ የተመሠረተው የቅብጢ ስነ መለኮት መንፈሳዊ ተቋም ከጥንታዊው ተቋም ግንኙነት እንዳለው ይግባኝ ባይ ነው። ሌሎች ታዋቂ ተማሮች አስተማሮች ኦማኒዮስ ፪ኛው የተቋሙ መሪና ፯ኛው እስክንድርያ ጳጳስ ማርቅያኖስ ፫ኛው መሪና ፰ኛው ጳጳስ ዩሊአኑስ ፲፩ኛው ጳጳስ አቴናጎራስ ዘአቴና ለቄሳር ስለ ክርስትና አቤቱታ የጻፈው ነው። ሔራክላስ ፯ኛው መሪና ፲፫ኛው ጳጳስ እስክንድሮስ ዘኢየሩሳሌም የኢየሩሳሌም ቆሞስ ዲዮናሲዮስ ፰ኛው መሪና ፲፬ኛው ጳጳስ ጤዎግኖስቶስ ዘእስክንድርያ ፱ኛው መሪና የአንድምታ ጸሃፊ ፒየሪዮስ ፲ኛው መሪና የአንድምታ ጸሐፊ አኪላስ ፲፩ኛው መሪና ፲፰ኛው ጳጳስ ጴጥሮስ ተፍጻሜ ሰማዕት ፲፪ኛው መሪና ፲፯ኛው ጳጳስ እለእስክንድሮስ 1ኛ ፲፱ኛው ጳጳስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ ፳ኛው ጳጳስ እና ጸሐፊ ጢሞቴዎስ 1ኛ ፳፪ኛው ጳጳስ ቄርሎስ ዓምደ ሃይማኖት ፳፬ኛው ጳጳስ እና ጸሐፊ ዲዮስቆሮስ 1ኛ ፳፭ኛው ጳጳስ ግሬጎርዮስ ዘናዚያንዞስ የቁስጥንጥንያ ጳጳስ ዲዲሞስ ዕውሩ ፲፭ኛው መሪ እና ጸሐፊ የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች የጥንት ዩኒቨርሲቲዎች ክርስትና የግብፅ
31459
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%8E%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%84%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%AB%E1%88%B4%E1%8A%90%E1%89%B5
የጎንግሄ እንደራሴነት
የጎንግሄ እንደራሴነት ለ13 ዓመታት ያሕል (849-836 ዓክልበ. ግድም) በቻይና ታሪክ ንጉሥ የሌለበት ዘመን ነበረ።
49263
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%8B%E1%89%8B%20%E1%8A%AB%E1%89%B0%E1%88%AA%E1%8A%93
ታላቋ ካተሪና
ታላቋ ካተሪና (1729-1796 ዓም) ወይም ዳግማዊት ካተሪና ከ1762 እስከ 1796 ዓም. ድረስ የሩስያ ግዛት ንግሥተ ነገሥት ነበሩ። የሩሲያ ፖለቲከኞች የአውሮፓ
32656
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%A5%E1%8A%90%20%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%8D%8D
ሥነ ግራፍ
ሥነ ግራፍ የሒሳብ ትምህርት አካል ሲሆን የሚያጠናውም ግራፍ የሚሰኙ የሒሳብ መዋቅሮችን ነው። እዚህ ላይ ግራፍ ሲባል የሁለት ጥንድ ነገሮችን ዝምድና የሚወክል ጽንሰ ሐሳብ ነው። ግራፍ እንግዲህ የጉብሮችና ጉብሮችን የሚያገናኙ ጠርዞች ስብስብ ነው። ሁም ግራፎች በሁለት ይከፈላሉ፣ እነርሱም አቅጣጫዊ እና ኢአቅጣጫዊ ናቸው። ኢአቅጣጫዊ እሚባለው በአንድ ጠርዝ ላይ ያሉ ሁለቱ ጉብሮች አንዳቸውን ከሌላው የሚለያቸው ነገር ሳይኖር ሲቀር ነው። ለምሳሌ ሁለት ሰዎች ቢጨባበጡ፤ ሰውየ ሐ ሰውየ መ ን መጨበጡ ሰውየ መ ሰወየ ሐን ከመጨበጡ ጋር ምንም ልዩነት የለውም ።ስለሆነም ሐ ና መን እንደጉብር ብንወስድና መጨባበጣቸውን እንደ ጠርዝ ብንስል፤ የምናገኘው ግራፍ ኢአቅጣጫዊ ይሰኛል ማለት ነው። በዚህ ተቃራኒ አቅጣጫዊ ግራፍ ሁለቱን ጉብሮች ይለያል። ስለዚህም ግራፉ ከአንዱ ጉብር ወደ ሌላው የተሰነዘረ ነው እንላለን። ለምሳሌ በአንድ ድግስ ውስጥ አበበን መሰረት ብታውቀው፤ የርሷ እርሱን ማወቅ የግዴታ እርሱ እሷን ያውቃታል ማለት አይደለም። ስለሆነም ግራፉ ከመሰረት ወደ አበበ ይተሰነዘረ አቅጣጫዊ ግራፍ ነው
1971
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9A%E1%88%9D%E1%89%A3%E1%89%A5%E1%8B%8C
ዚምባብዌ
የዚምባብዌ ሪፐብሊክ ከዚህ በፊት የሮዴዢያ ሪፐብሊክ በመባል የምትታወቅ ስትሆን፣ በደቡብ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ሀገር ናት። ዚምባብዌ ደቡብ አፍሪካ ቦትስዋና ዛምቢያ እና ሞዛምቢክን ትዋሰናለች። የዚምባብዌ ስም የመጣው ከ«ድዚምባ ድዜማᎆ» ሲሆን በሾና ቋንቋ «የድንጋይ ቤቶች» ማለት ነው። ታሪክ ከተገዢነት በፊት የድንጋይ ዘመን አዳኞች በቦታው ከአምስት ሺህ ዓመታት በፊት እንደነበሩ የሚጠቁም ብዙ መረጃ አለ። እነዚህ ሰዎች ከዛሬው ኮይሳን ብሔር ጋር የሚዛመዱ ሲሆን በባንቱ ብሔር ተተክተዋል። ህይወታቸውን የሚያሳዩ ሥዕሎች በዚምባብዌ ባሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ዋሻዎች ይገኛሉ። በብረት ዘመን የነበሩ የባንቱ ቋንቋ የሚናገሩ ሰዎች ወደ አካባቢው ከ2 ሺህ ዓመታት በፊት ፈልሰት ጀመሩ። ዛሬ የሀገሩን አራት አምስተኛ ሕዝብ ብዛት የሚሆኑት የሾና ሰዎች የዘር-ሐረጋቸው ወደ ጥንታዊው ሰዎች ያመለክታል። የታላቅ ዚምባብዌ ፍርስራሾች በመካከለኛው ዘመናት የባንቱ ስልጣኔ እንደ ነበረ ያመለክታሉ። ወደ 10ኛው ክፍለ-ዘመን አካባቢ ከሙስሊም ነጋዴዎች ጋር በኢንዲያን ባህር ላይ ንግድ ተጀመረ። ይህም ታላቅ ዚምባብዌ በ11ኛው ክፍለ-ዘመን አንድትሻሻል ረድቷል። ወርቅ የዝሆን ጥርስ እና መዳብ ይሸጡ ነበር። በ1828 ዓ.ም.፣ በደቡባዊ ዚምባብዌ የነበሩ የሾና ህዝቦች በንዴቤሌ ብሔር ተወረው ግብር ለመክፈልና ወደ ሰሜናዊ ዚምባብዌ ለመሰደድ ተገደዱ። የሮዴዢያ ጊዜ በ1881 ዓ.ም. ብሪታኒያዊው ሴሲል ሮድስ ከንዴቤሌ ንጎሥ ሎቤንጉላ የማዕደን ማውጣት ፈቃድ አገኘ። ሴሲል ሮድስ በሊምፖፖ ወንዝና ታንጋኒካ ሐይቅ መካከል ያለውን ቦታ (ዛምቤዚያ ብሎ ሰይሞት) ተመሳሳይ ፈቃድ እንዲሰጡ አበረታቷል። ይህም ቦታው በብሪታኒያ ቅኝ-እንዲገዛ መንገድ ከፍቷል። በ1887 ዓ.ም.፣ የብሪታኒያ ደቡብ አፍሪካ ኮባኒያ የዛምቤዚያን ስም ወደ ሮዴዢያ (ለሴሲል ሮድስ) ለወጠ። ከዛም በ1891 ዓ.ም. ከዛምቤዚ በታች ያለው ቦታ 'ደቡባዊ ሮዴዢያ ተብሎ' በኩባኒያው ተሰየመ። ደቡባዊ ሮዴዢያ ወደፊት ዚምባብዌ ሆነ። ከዛምቤዚ በላይ ያለው ክልል ሰሜናዊው ሮዴዢያ ከተባለ በኋላ አሁን ዛምቢያ ነው። የንዴቤሌና ሾና ሕዝቦች የሮድስ አመራር ቢቃወሙም አልተሳካም ነበር። ከዛም ነጮች በስፍራው በብዛት ሰፈሩ። ነጮችን የሚጠቅምም የቦታ ክፍፍል ተጀመረ። የዚምባብዌ የቦታ ውዝግብ እስከዛሬ ድረስ ይቀጥላል። ደቡባዊ ሮዴዢያ እራሱን የሚያስተዳድር የብሪታኒያ ግዛት በ1916 ዓ.ም. ሆነ። በ1945 ዓ.ም. ብሪታኒያ ሁለቱን ሮዴዢያዎች ከኒያሳላንድ (አሁን ማላዊ) ጋር አገናኝታ በአንድላይ የሮዴዢና ኒያሳላንድ ፌዴሬሽን ተባሉ። ረብሻና የአፍሪካዊ ሰሜት ብሪታኒያ ፌዴሬሽኑን በ1956 ዓ.ም. እንድታፈርስ አደረጉ። በ1958 ዓ.ም. ኢያን ስሚዝ ከብሪታኒያ ነጻነት አወጀ። ከዛም በ1962 ዓ.ም. ደቡባዊ ሮዴዢያ የሮዴዢያ ሪፐብሊክ ሆነች። የሰፋሪዎች አመራርና የእርስ -በርስ ጦርነት በኢያን ስሚዝ የሚመራው የነጮች መንግሥት የሮዴዢያን ነጻነት በኖቬምበር 11፣ 1965 እ.ኤ.አ. አወጀ። የብሪታኒያ መንግሥት ከስሚዝ አመራር ጋር በ1966 እና 1968 እ.ኤ.አ. ያደረገው ንግግሮች ስኬታዊ ስላልነበሩ ዩናይትድ ኔሽንስን በሮዴዢያ ላይ የኢኮኖሚ ማዕቀብ እንዲጣልባት ጠየቀች። የስሚዝ አመራር የሪፕብሊክ መንግሥት መሆኑን በ1970 እ.ኤ.አ. ቢያስታወቅም እውቅና የሰጠው ሀገር ግን የደቡብ አፍሪካ መንግሥት ብቻ ነበር። የደፈጣ ተዋጊዎች ነጮችን ማጥቃት ጀመሩ። የስሚዝ አመራር በሮበርት ሙጋቤ ከሚመራው የዚምባብዌ አፍሪካዊ ብሔራዊ ሕብረት እና በጆሱዋ ንኮሞ ከሚመራው የዚምባብዌ አፍሪካዊ ሕዝብ ሕብረት ጋር የድርድር ንግግሮችን ጀመረ። በማርች 1978 እ.ኤ.አ. የስሚዝ አመራር ሊወድቅ ሲደርስ በሊቀ ጳጳስ አቤል ሙዞርዋ በሚመሩ ሶስት ጥቁር መሪዎች ጋር የነጭ ዜጎች ደህንነት እንዲጠበቅ ስምምነት ፈረመ። በ1979 እ.ኤ.አ. ሁሉም ፓርቲዎች በለንደን ተገናኝተው የእርስ-በርስ ጦርነቱን ለማቆም የላንካስተር ቤት ስምምነትን ፈረሙ። ሙጋቤ በ ኅዳር 12 ቀን 2010 ዓም ማዕረጋቸውን ተዉ። ምሥራቅ
3782
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%88%AA%E1%88%B5
ካስትሪስ
ካስትሪስ የሴንት ሉሺያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1998 ዓ.ም.) 12,904 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ከተማው በ1642 ዓ.ም. በፈረንሳያውያን ተመሠረተ። ዋና
22701
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A3%E1%89%A5%E1%88%BD
ኣብሽ
ለመጠጡ፣ አብሽን ይዩ። ኣብሽ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ አስተዳደግ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር አፍሪካና ብዙ አገራት፣ በሕንድ በተለይ እንደ ሰብለ ገብያ በጅምላ ይታረሳል። በኢትዮጵያ በደጋ ና ወይናደጋ ይታደጋል። የተክሉ ጥቅም ቅጠሎቹ እና ዘሮቹ በብዙ አበሳሰሎች ውስጥ ቅመሞች ናቸው። የአብሽ ዘሮች ወይንም ዱቄቱ በአገር ቤት ገበያ ይታያል። ዱቄቱ ወደ ማር ሲጨመር ለጥሩ መጠጥ ይደረጋል። መጠጡ ሞርሟሪ ሲሆን ክብደት ለመጨመር ይረዳል ተብሏል። እንዲሁም እንደ ቡና ሊፈላ ይችላል። አብሽ ከባቄላ ተቀቅሎ ለብጉንጅ ህክምና ይውላል። ተወቅጦ ወይም ልሞ በእብጠቱ ላይ ይለጠፋል። በቁምጥና፣ በጡንቻ በሽታ፣ በቁርጥማጥ ላይ ጥቅሙ ተዘግቧል። የአብሽ ዘሮችም ለስኳር በሽታ እንደሚረዳ በኢትዮጵያ ይታመናል። በ2008 በተደረገ ትንተና ዘንድ፣ ተጨማሪ ምርመራ ያስፈልጋል ብለዋል። ፍሮንስ ከበደ የኢትዮጵያ እጽዋት
21243
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%89%B5%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8B%8D%20%E1%8A%A5%E1%88%85%E1%88%8D%20%E1%8A%A8%E1%88%9B%E1%89%B3%E1%8B%A8%E1%8B%8D%20%E1%88%98%E1%88%AC%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%89%85%E1%88%8B%E1%88%8D
የምትበላው እህል ከማታየው መሬት ይበቅላል
የምትበላው እህል ከማታየው መሬት ይበቅላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የምትበላው እህል ከማታየው መሬት ይበቅላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና
21758
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%89%A3%E1%89%B5%20%E1%8B%88%E1%8B%B3%E1%8C%85%20%E1%8B%A8%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%8C%8A%E1%8B%AB%20%E1%8C%88%E1%8B%B5%E1%8C%8B%E1%8C%85
ያባት ወዳጅ የድንጊያ ገድጋጅ
ያባት ወዳጅ የድንጊያ ገድጋጅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያባት ወዳጅ የድንጊያ ገድጋጅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና
48803
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8D%E1%8D%8D%E1%89%B5
ልፍት
ልፍት ከአትክልት የሚበሉት ቅጠላቅጠል፣ ሥሮች ወይም ሌሎች ክፍሎች ናቸው። በተለምዶ ልፍት ፍሬዎችን አይጠቅልልም፣ ሆኖም በስነ ዕጽ «ፍሬ» የተባሉት አንዳንድ ምግቦች (በድረጀን፣ ቲማቲም) ከልፍት ጋር ይቆጠራሉ፤ እንዲሁም እንጉዳይ በስነ ሕይወት ፈንገስ እንጂ አትክልት ባይባልም ከልፍት ጋር ሊቆጠር ይችላል። አበሳሰል
38308
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%8C%8A%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%89%A3%E1%88%85%E1%88%AD
ኤጊያን ባህር
ኤጊያን ባህር የሜዲትራንያን ባህር አካል ነው። የውሃ አካል
47016
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%88%AA%E1%89%B5%20%E1%8B%98%E1%8D%8D%E1%8C%A5%E1%88%A8%E1%89%B5
ኦሪት ዘፍጥረት
ኦሪት ዘፍጥረት የመጽሐፍ ቅዱስ፣ የብሉይ ኪዳንና የኦሪት የመጀመሪያው መፅሐፍ ነው። በዚሁ መጽሐፍ ከሥነ-ፍጥረት፣ የዔድን ገነት ጀምሮ እስከ ዮሴፍ ዕረፍት በጌሤም ድረስ ይተረካል። በተለይ ለአብርሃም፣ ለወላጆቹና ለተወላጆቹ ትኩረት ይሰጣል። ማየ አይኅ፣ የኖህ መርከብ የኖኅ ልጆች፣ የባቢሎን ግንብ ከዚህ ጥቂት ክፍለዘመናት በኋላ አብርሃም ከአረመኔነት ወደ እግዚአብሔር ዞረ። ስለ ሰዶም፣ እስማኤል ይስሐቅ፣ ያዕቆብና ልጆቹ ይተርካል፣ በመጽሐፉ መጨረሻ ዕብራውያን በጌሤም (ስሜን ወይም ላይኛ ግብጽ በአባይ ወንዛፍ ዙሪያ) ይገኛሉ። በልማድ መሠረት፣ እንደ ሌሎቹ የኦሪት መጻሕፍት፣ የመጽሐፉ ደራሲ ወይም አቀነባባሪ ሙሴ እንደ ነበር ይባላል። እንዲሁም ሌላው መጽሐፍ፣ መጽሐፈ ኩፋሌ ስለነዚህ ታሪኮችና ዘመኖች ሲተርክ፣ መላዕክት ለሙሴ በደብረ ሲና በቀጥታ እንዳቀረቡት ይላሉ። በኦሪት ዘፍጥረት ውስጥ ካለው መረጃ፣ ግማሹ ያህል ከኩፋሌ ውስጥ ደግሞ ይገኛል። በዘፍጥረት ውስጥ ሌላው ግማሽ ካልታወቁት ምንጮች ወይም ጥንታዊ ልማዶች ሊሆኑ ይቻላል። መጽሐፍ
45158
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%89%B3%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8A%9B
ካታላንኛ
ካታላንኛ በምሥራቅ እስፓንያና በአንዶራ፣ እንዲሁም በደቡብ ፈረንሳይ ክፍልና በሳርዲኒያ ክፍል የሚነገር የሮማንስ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። እንደ ኦኪታንኛ እና እስፓንኛ ይመስላል። ሮማንስ ቋንቋዎች
22715
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%88%E1%88%A8%E1%88%9B
ገረማ
ገረማ ወይም ተራ ኣጃ በዓለምና በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ አስተዳደግ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት የመድኃኒት
45548
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%84%E1%88%9D%E1%88%B5%20%E1%8D%8D%E1%88%AB%E1%8A%95%E1%8A%AE
ጄምስ ፍራንኮ
ጄምስ ኤድዋርድ ፍራንኮ የአሜሪካ ተዋናይ ነው። የአሜሪካ የፊልም
46659
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%84%E1%88%A0
ሄሠ
ሄሠ (ጀርመንኛ፦ /ሄሠን/) የጀርመን ክፍላገር ነው። መቀመጫው ቪስባደን ነው። የጀርመን
43447
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%8B%A8%E1%88%B1%E1%88%B5%20%E1%8C%8C%E1%89%B3%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ኢየሱስ ጌታ ነው
ኢየሱስ ጌታ ነው (ግሪክኛ፦ /ኪውሪዮስ ኢዬሱስ/) በክርስትና አዲስ ኪዳን መሠረት በተለይም (ወደ ቆሮንጦስ ሰዎች 12:3 ወደ ሮማውያን ፲፡9) የሚገኝ አጭር የእምነት ቃል ነው። ይህ እንደ አጭር የእምነት ቃል ጠቃሚ ሲሆን፣ ዳሩ ግን ኢየሱስ በራሱ በኩል ያለውን ቃል የማቴዎስ ወንጌል 7:21 እንዳለው፣ «በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።» ማስታወስ ይገባል።
21178
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AB%E1%8B%B5%E1%8C%8D%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%89%85%E1%8B%98%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%8B%9B%E1%8B%8B%E1%88%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AB%E1%8C%A0%E1%8C%8D%E1%89%A5%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%88%AB%20%E1%8A%A8%E1%88%9D%E1%8C%A3%E1%8B%B1%20%E1%8B%AB%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8B%8D%E1%89%83%E1%88%8D
የማያድግ ልጅ ቅዘን ይበዛዋል የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል
የማያድግ ልጅ ቅዘን ይበዛዋል የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማያድግ ልጅ ቅዘን ይበዛዋል የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና
2481
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%88%AB%E1%8A%95%E1%88%B5%20%E1%8D%95%E1%88%A8%E1%88%B8%E1%88%A8%E1%8A%95
ፍራንስ ፕረሸረን
ፍራንስ ፕረሸረን (3 1800 8 1849 እ.ኤ.አ.) የስሎቪንኛ ባለ ቅኔ ነበር። ከስሎቪንኛ ባለ ቅኔዎች ሁሉ የላቀ ይቈጠራል።
35837
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BA%E1%8A%95%E1%88%BA
ሺንሺ
ሺንሺ ወይም ፔዳል በኮርያ ልማዳዊ አፈ ታሪክ መጽሐፍ ኋንዳንጎጊ ዘንድ በኮርያ ቅድመ-ታሪክ የነበረ መንግሥት ነበረ (2331-2108 ዓክልበ. ግድም)። ቺ ዮው በሺንሺ ነገሥታት ዝርዝር 14ኛው ሲሆን ስሙ «ጃውጂ ኋኑንግ» ይባላል። ከዚያስ፦ ቺዬክትውክ (ለ89 ዓመት) ቹክዳሪ (56 ዓመት) ህየውክዳሴ (72 ዓመት) ገውቡልዳን (48 ዓመት) እንደ ነገሡ ይባላል። በኋላ ንጉሡ ዳንጉን አዲስ «ጎጆሰን» የተባለ መንግሥት ጀመረ (2108 ዓክልበ.)። ሆኖም በይፋዊ አቆጣጠር ይህ በ2341 ዓክልበ. ሆነ (ደቡብ ኮርያ)፤ ወይም በ 2900 ዓክልበ. ግድም (ስሜኑ)። ኮሪያ የእስያ
44182
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%B5%E1%88%9B%E1%88%B5
አዲስ አድማስ
አዲስ አድማስ በኢትዮጵያ የሚታተም ሳምንታዊ ጋዜጣ ነው። ጋዜጣው የሚታተው በአድማስ አድቨርታይዚንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. ሲሆን የተመሰረተው በታኅሣሥ ቀን ዓ.ም. ነው። በአሁኑ ጊዜ የጋዜጣው ሥራ አስኪያጅ ገነት ጎሳዬ ስትሆን ዋና አዘጋጅ ደግሞ ነቢይ መኮንን ነው። የውጭ መያያዣ የኢትዮጵያ
18743
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%89%B2%20%E1%88%AB%E1%8B%AD%E1%8A%AD%E1%88%B5
ካቲ ራይክስ
ካቲ ራይክስ (ትውልድ 1950 እ.አ.አ.) ታዋቂ አሜሪካዊት ደራሲ ነች። በዋናነት እንግሊዝኛ: በተሰኘው ስራዋ ትታወቃለች። ይዩ የአሜሪካዊ ደራሲያን ዝርዝር የአሜሪካ
37393
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%88%B3%E1%89%B0%20%E1%8C%88%E1%88%9E%E1%88%AB
እሳተ ገሞራ
እሳተ ጎሞራ ከመሬት ገጽታ በታች ያለ የማግማ ክምችት ፈንድቶ ወደ ውጭ በተራራ ላይ የቀለጠ አለት ላቫ) ሲፈስ ይፈጠራል። እሳተ ጎሞራዎች ለመፈንዳት ከባድ እፈና (ጫና) እና ማግማ አንድ ላይ መገኘት አለባቸው። አፈናው ተራራው እንዲፈነዳ ሲያደርግ፣ ማግማው ደግሞ ተራራው ውስጥ አመድ፣ ድኝ፣ የውሃ እንፋሎት፣ እና ሌሎች ጋዞችና ብጥስጣሽ ዓለቶች እንዲፈናጠሩ ያደርጋል። ተጨማሪ ንባቦች እሳተ ጎሞራ ድረ ገጽ የእሳተ ጎሞራ መዝገበ ቃላት መዝገበ ቃላት እሳተ ጎሞራ ስለ መተንበዩ ቢቢሲ የመሬት ጥናት
17071
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%AD%E1%8B%B5%20%E1%8B%AD%E1%8B%9E%20%E1%8B%88%E1%8B%98%E1%89%B5%20%E1%88%B3%E1%88%8D%20%E1%8B%AD%E1%8B%9E%20%E1%88%B5%E1%88%AD%E1%89%86%E1%89%B5
ጭድ ይዞ ወዘት ሳል ይዞ ስርቆት
ጭድ ይዞ ወዘት ሳል ይዞ ስርቆት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ አደገኛ ሁኔታ መደብ :ተረትና
37793
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%B3%E1%88%AD%E1%8A%AD%E1%89%B2%E1%8A%AB
አንታርክቲካ
አንታርክቲካ በደቡብ ዋልታ ላይ በበረዶ ወርጭ የተሸፈነ ምድረ በዳ አህጉር ነው። ከአውሮፓ በላይ ትልቅ ነው።
20550
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8C%81%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%88%B0%E1%8A%95%E1%88%B0%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%A9%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%89%B5
እጁን በሰንሰለት እግሩን በብረት
እጁን በሰንሰለት እግሩን በብረት የአማርኛ ምሳሌ ነው። እጁን በሰንሰለት እግሩን በብረት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና
21232
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%88%98%E1%8A%AD%E1%89%B0%E1%8B%8D%20%E1%8C%8B%E1%88%BB%20%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%8C%A0%E1%8C%8B%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%8B%8B%E1%88%BB
የምመክተው ጋሻ የምጠጋበት ዋሻ
የምመክተው ጋሻ የምጠጋበት ዋሻ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የምመክተው ጋሻ የምጠጋበት ዋሻ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና
48697
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8B%E1%89%B2%E1%8A%95%20%E1%8C%BD%E1%88%95%E1%8D%88%E1%89%B5
ላቲን ጽሕፈት
ላቲን ጽሕፈት እንደ ላቲን አልፋቤት ተራ 26 ፊደላት ያህል የጠቀሙት አልፋቤቶች ጽሕፈት ዘዴ ነው። በነዚህ ፊደል ምልክቶች ስብስብ በጋራ የጠቀሙት አልፋቤቶች ስብሰባ ነው። ለምሳሌ የላቲን አልፋቤት ለሮማይስጥ (ወይም «ላቲን») ከመሆኑ በላይ፣ የጣልኛ አልፋቤት፣ የእስፓንኛ አልፋቤት፣ የፈረንሳይኛ አልፋቤት፣ የእንግሊዝኛ አልፋቤት ወዘተ. ሁላቸው የላቲን ጽሕፈት አይነቶች ናቸው፣ ሁላቸውም በላቲን ጽሕፈት ይጻፋሉ። ከነዚህ በላይ በአለም ዙሪያ አሁን አብዛኞቹ ልሳናት በላቲን ጽሕፈት ነው የሚጻፉ። እንዲሁም ዓለም አቀፍ ድምጻዊ አልፋቤት በላቲን ጽሕፈት ፊደላት ላይ ይመሠረታል። የላቲን ጽሕፈት 26 መሠረታዊ ፊደላት ሲሆኑ ለአልፋቤቱ ታሪክ የላቲን አልፋቤትን ይዩ። ጽሕፈቶች የላቲን
15014
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8B%B0%E1%8C%8D%20%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%8A%A5%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%88%9B%E1%88%8D%E1%89%80%E1%88%B5
ለደግ ንጉስ እለት እለት ማልቀስ
ለደግ ንጉስ እለት እለት ማልቀስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ተረትና
14550
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%88%8D%E1%89%85%20%E1%89%A5%E1%8B%AC%E1%8A%95%20%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%8B%88%E1%88%B0%E1%8B%B3%E1%89%B5
ጥልቅ ብዬን ውሀ ወሰዳት
ጥልቅ ብዬን ውሀ ወሰዳት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጥልቅ ብዬን ውሀ ወሰዳት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ በነገር ውስጥ ጣልቃ መግባትን የሚያንኳሥሥ ተረትና ምሳሌ። ራስን ማግለል የሚደግፍ። መደብ ተረትና
18906
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%A3%E1%88%8D%E1%8B%AB%20%E1%88%B0%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%89%85%20%E1%8B%93%E1%88%8B%E1%88%9B
የጣልያ ሰንደቅ ዓላማ
ይዩ ጣልያን የአለም ባንዲራዎች ሰንደቅ ዓላማ ሰንደቅዓላማ
14744
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%B5%E1%8A%A8%E1%88%A8%E1%88%9D%20%E1%8D%B4
መስከረም ፴
መስከረም በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የመጀመሪያ ወር መደምደሚያ እና የዓመቱ ፴ኛው ዕለት ሲሆን፣ የመፀው ወቅት ፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ዕለታት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ዓ/ም የቀሊፋ ቀዳማዊ ያዚድ ወታደሮች በካርባላ ጦርነት ላይ የነቢዩ ሞሐመድን የልጅ ልጅ የአሊ ልጅ ሁሴንን አንገቱን በመቁረጥ ሰውት። ሺአቶች ዕለቱን በሐዘን ያስቡታል፡፡ ዓ/ም ዓፄ ቴዎድሮስ ርዕሰ ከተማቸው ያደረጓትን ደብረ ታቦር ካቃጠሉ በኋላ አውሮፓውያን ሠራተኞቻቸውን እና ሠራዊታቸውን አስከትለው ጉዟቸውን ወደ መቅደላ ምሽግ ጀመሩ። ዓ/ም የጋናው የገንዘብ ሚኒስትር ኮምላ አግቤሊ ግብዴማ፣ በዘረኛነት ጥላቻ ምክንያት በዴላዌር ምግብ ቤት መስተንግዶ በመነፈጋቸው፣ የአሜሪካው ፕሬዚደንት ድዋይት አይዘንሃወር ይቅርታ ጠየቋቸው። ዓ/ም ቶክዮ፣ ጃፓን ላይ የተካሄደው የበጋ ኦሊምፒክ ውድድር መክፈቻ ስርዓት ለመጀመሪያ ጊዜ በሳተላይት ተሰራጨ። ዓ/ም ሁለት ትላልቅ የመሬት እንቅጥቅጥ ነውጦች ኤል አስናም በምትባለዋ የሰሜናዊ አልጄሪያ ከተማ ላይ የ፳ ሺህ ሰዎችን ነፍስ ጥፋትና የብዙ ሺህ ሰዎችን የአካል ጉዳት አስከተሉ። ልደት ዕለተ ሞት አገራቸውን ዩጋንዳ፣ መጀመሪያ ወደነጻነትና በጄኔራል ኢዲ አሚን መፈንቅለ መንግሥት እስከወደቁ ጊዜ ድረስ በቀዳማዊ ሚንስትርነት፤ ከአሚን ውድቀት በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ በመፈንቅለ መንግሥት እስከተሰደዱ ድረስ ያገለገሉት አፖሎ ሚልተን ኦቦቴ ጆሃንስበርግ ላይ አረፉ:: ዋቢ ምንጮች /10/ (1869)
3707
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%88%AA%E1%8D%96%E1%88%8A
ትሪፖሊ
ትሪፖሊ የሊቢያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጭምር 2,357,800 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,269,700 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ሊቢያ ዋና ከተሞች የአፍሪካ
15451
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8B%88%E1%88%88%E1%8B%B5%20%E1%89%8B%E1%8A%95%E1%89%8B%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
መወለድ ቋንቋ ነው
መወለድ ቋንቋ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ደም ከውሃ ይወፍራል የሚለው አባባል ተቃራኒ፡ ሰው የሚጠቃቀመው ተወላጅ በመሆን ሳይሆን አብሮ በማደግና በመደጋገፍ/በጎ ተግባር በመደራረግ መሆኑን ያመለክታል) መደብ ተረትና
34199
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%8A%85%E1%88%A3%E1%88%A5%20%E1%8D%B3%E1%8D%AE
ታኅሣሥ ፳፮
ታኅሣሥ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፲፮ተኛው እና የበጋ ወቅት የመጀመሪያው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ዓ/ም የነፋስ ስልክ በኢትዮጵያ ተጀመረ፤ ቆመ፡፡ ዓ/ም በአሁኑ ጊዜ በ፰መቶ ነጥብ ሜትር ርዝመቱ በዓለም አንደኛው ሰማይ-ጠቀስ ሕንፃ የሆነው ቡርጅ ከሊፋ ሕንፃ በዱባይ በዚህ ዕለት ተመረቀ። ልደት ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች _4 ሳምንቱ በታሪክ ሪፖርተር
8386
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%9A%E1%88%8D%E1%8A%AB%E1%88%AD%20%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%88%AB%E1%88%8D
አሚልካር ካብራል
አሚልካር ካብራል የጊኔ-ቢሳው ጸሐፊ ነበር። የአፍሪካ ጸሓፊዎች
3681
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AC%E1%8B%AD%E1%8A%AA%E1%8B%AB%E1%89%AA%E1%8A%AD
ሬይኪያቪክ
ሬይክያቪክ /ረይጫቪክ/) የአይስላንድ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 200,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 118,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ከተማው በ862 ዓ.ም. ላንድናማቦክ የሚባለው መጽሐፍ እንደሚገልጸው በቫይኪንግ መሪ በኢንጎልፉር አርናርሶን ተመሠረተ። ዋና ከተሞች የአውሮፓ
9364
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8D%E1%8B%95%E1%8B%9D
ግዕዝ
ግዕዝ በአፍሪካ ቀንድ በኢትዮጵያና በኤርትራ በጥንት የተመሠረተና ሲያገለግል የቆየ ቋንቋ ነው። የግዕዝ አመጣጥ በግምት የዛሬ ፫ ሺህ ዓመት ከየመን እና ደቡብ አረቢያ በመነሣትና ቀይ ባሕርን በመሻገር በኤርትራ እና፡ ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ ከሰፈሩ የተለያዩ የሳባውያን ነገዶች ቋንቋና በጊዜው ሰሜን ኢትዮጵያ ይነገሩ በነበሩ ቋንቋዎች ዘገምተኛ ውኅደት ነው። በአክሱም መንግሥትና በኢትዮጵያ መንግሥት መደበኛ ቋንቋ ነበር። ግዕዝ ከአማርኛና ሌሎች ኢትዮ-ሴማዊ ቋንቋዎች ጋር ሲወዳደር «ንጹሕ» ሴማዊ ቋንቋ ነው። ግዕዝ እስከ ፲ኛው ክፍለ-ዘመን መጀመሪያ ድረስ ዋነኛ የመግባቢያ ቋንቋና ልሳነ ንጉሥ ነበር። ከ ፲፫ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ግን ሙሉ በሙሉ መነገር አቁሞ በሰሜን ኢትዮጵያ በትግርኛ እንዲሁም በማዕከላዊው ክፍል ደግሞ በአማርኛ ተተካ። ዛሬ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥነ-ስርዓት እንዲሁም በኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን እና በቤተ-እስራኤል ሥነ-ስርዓቶች ይሰማል። በሰሜን፡ ኤርትራ የሚገኘ ትግረ የሚባል ቋንቋ ከሁላቸዉ፡ የሰሜን ፡ኢትዮጵያ ፡ቋንቋዎች፡ ለግእዝ በቅርብ ይዛመዳል እና። ትግረ ፸ በመቶ ግእዝ ነዉ እና በመቀጠል ትግርኛ እና ኣማርኛ። ቋንቋው የሴማዊ ቋንቋዎች አባል እየሆነ በደቡብ ሴማዊ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካተታል። ደቡብ ሴማዊ በመባሉ ግዕዝ የሣባ ቋንቋ ቅርብ ዘመድ ነው። ግዕዝ የተጻፈው በግዕዝ ፊደል አቡጊዳ ነው። ይህም ፊደል ደግሞ ዛሬ ለአማርኛ ለትግርኛ እና ለሌሎችም ቋንቋዎች ይጠቀማል። በመላውም የአፍሪቃ አህጉር ውስጥ የመጀመሪያውና ብቸኛ አፍሪቃዊ የራሱን ፊደላት የያዘ ቋንቋ ሲሆን በዓለምም ላይ ዋናና የስልጣኔ አራማጅ ከሚባሉት ቋንቋዎች አንዱ ነው። በግዕዝ ጽሕፈት ፳፮ ፊደላት ብቻ ይጠቀሙ ነበር እነርሱም፦ ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ ቀ በ ተ ኀ ነ አ ከ ወ ዐ ዘ የ ደ ገ ጠ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ናቸው። ሊቁ ሪቻርድ ፓንኩርስት እንደሚጽፍ አንድ ተማሪ በመጀመርያው አመት ፊደሉን ከተማረ በኋለ በሚከተለው አመት መጀመሪያይቱ የሐዋርያው የዮሐንስ መልእክትን ከአዲስ ኪዳን በግዕዝ ከትዝታ ለመጻፍ መማር ነበረበት። በሦስተኛው ደረጃ የሐዋርያት ሥራ በአራተኛውም መዝሙረ ዳዊት በግዕዝ ማስታወስ ነበረበት። ይህንን ከጨረሰ ታላቅ ግብዣ ይደረግና ልጁ ጸሐፊ ይሆን ነበር። በብሪቲሽ ቤተ-መጻሕፍት (የእንግሊዝ አገር ብሔራዊ ቤተ-መጻሕፍት) ውስጥ ፰፻ የሚያሕሉ የድሮ ግዕዝ ብራናዎች አሉ። በኢ.ኦ.ተ.ቤ. ትምህርቶች ዘንድ ግዕዝ የአዳምና የሕይዋን ቋንቋ ነበር። ፊደሉን የፈጠረው ከማየ አይኅ አስቀድሞ የሴት ልጅ ሄኖስ ነበረ። ከባቢሎን ግንብ ውድቀት በኳላ ከአርፋክስድ ወገን የዮቅጣን ልጆች ቋንቋውን እንደ ጠበቁት ይባላል። የዮቅጣን ልጅ ሣባ ነገዶች ከዚያ ቀይ ባሕርን አሻግረው ወደ ዛሬው ኢትዮጵያ ያስገቡት ይታመናል። እንዲሁም ካዕብ እስከ ሳብዕ (አናባቢዎችን ለመለየት) ወደ ፊደል የተጨመረበት ወቅት በንጉሥ ኤዛና ዘመን እንደ ነበር ይባላል። ጀመረ ግሥ ግዕዝ አማርኛ ነገረ ነገረ(ተናገረ) ነገረት ነገረች ነገርከ ነገርክ ነገርኪ ነገርሽ ነገርኩ ነገርሁ ነገሩ ነገሩ ነገራ ነገሩ (ሴ) ነገርክሙ ነገራችሁ ነገርክን ነገራችሁ(ሴ0 ነገርነ ነገርን ይነግር ይነግራል ትነግር ትነግራለች ትነግር ትነግራለህ ትነግሪ ትነግሪያለሽ እነግር እነግራለሁ ይነግሩ ይነግራሉ ይነግራ ይነግራሉ ትነግሩ ትነግራላችሁ ትነግራ ትነግራላችሁ(ቅ.ሴ) ንነግር እንነግራለን የእግዚአብሔር ስጦታ የቱ ምሳሌ «ቃለ በረከት ዘሄኖክ ዘከመ ባረከ ኅሩያነ ወጻድቃነ እለ፡ ሀለው፡ ይኩኑ በዕለተ ምንዳቤ ለአሰስሎ ኲሉ እኩያን ወረሲዓን።» (መጽሐፈ ሄኖክ ፡ ሄኖክ መጀመርያ ቃሎች በጽሕፈት በግዕዝ የጻፈ እንደ ነበር ስለሚባል ይህ ቃል በማንኛውም የሰው ልጅ ቋንቋ ከሁሉ አስቀድሞ የተጻፈ መሆኑ በብዙዎች የኢትዮጵያ ሊቃውንት ይታመናል። ደግሞ ኣበራ ሞላ ከቅርብ ጊዜ ወዲህም እዚህ ገጽ ላይ እንደሚታየው ግዕዝን በኮምፕዩተር መጻፍ ተችሏል። የውጭ መያያዣዎች የኢ.ኦ.ተ.ቤ. ትምህርቶች ስለ ግዕዝ ቋንቋ ፋይል፣ በአማርኛ) የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በግዕዝ አዲስ ኪዳን በግዕዝ ግዕዝ በኮምፕዩተር ግዕዝኤዲት ነፃ የአማርኛ መክተቢያ የማንም ፈቃድና ዕርዳታ ሳይጠየቅ ግዕዝን መክተብ ጉግል በአማርኛ ኢንተርኔት ላይ መፈለግ የመጀመሪያው የግዕዝ ፓተንት ሁለተኛው የግዕዝ ፓተንት
21857
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8C%88%E1%88%AD%E1%88%85%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%89%A5%E1%89%B3%E1%8C%88%E1%89%A3%E1%89%B5%20%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%88%85%20%E1%89%A5%E1%89%B5%E1%8D%88%E1%89%B3%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%88%85%E1%89%B5%E1%88%85
ያገርህ ልጅ ብታገባት ሚስትህ ብትፈታት እህትህ
ያገርህ ልጅ ብታገባት ሚስትህ ብትፈታት እህትህ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያገርህ ልጅ ብታገባት ሚስትህ ብትፈታት እህትህ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና
14510
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%86%E1%8B%B5%20%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8B%B5%20%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8B%B5%20%E1%8A%A0%E1%8D%8D%20%E1%8A%A5%E1%88%85%E1%88%8D%20%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%88%88%E1%88%9D%E1%8B%B5
ሆድ ዘመድ ሳይወድ አፍ እህል ሳይለምድ
ሆድ ዘመድ ሳይወድ አፍ እህል ሳይለምድ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሆድ ዘመድ ሳይወድ አፍ እህል ሳይለምድ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ መደብ ተረትና
15599
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B4%E1%89%B5%20%E1%88%B2%E1%89%A0%E1%8B%9B%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%B6%E1%89%BD%20%E1%8B%AD%E1%8D%88%E1%88%AB%E1%88%89
ሴት ሲበዛ ወንዶች ይፈራሉ
ሴት ሲበዛ ወንዶች ይፈራሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ መደብ ተረትና
14695
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%8A%AB%E1%88%AD%E1%89%B3%201554
የኢትዮጵያ ካርታ 1554
ስለ ካርታው ትችት ና ቁም ነገር የኢትዮጵያ
18359
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8C%BD%E1%88%90%E1%8D%88%20%E1%8B%95%E1%8B%9D%E1%88%AB%20%E1%8A%AB%E1%88%8D%E1%8B%95
መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ
መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተከርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ከብሉይ መጻሕፍት የሚፈረጅ ነው። ለማንበብ እታች ይጫኑ። አዋልድ
49766
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%88%9C%E1%8A%95%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%A5%E1%89%B5
ስሜን መንግሥት
/የቤተ እስራኤሎች ስርወ መንግስት የሰሜን መንግስት በሚል ስያሜ የሚታወቀው፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ የአይሁድ እምነት ተከታይ ቤተ እስራኤላዊያን ፤አቋቁመውት የነበረው ስርወ መንግስት ነው። ይህ የቤተ እስራኤላዊያን ስርወ መንግስት ከ4ተኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ እስከ 17ኛው ክፍለ ዘመን የነበር መሆኑን ታሪክ ያሳያል።(323_1640) በ4ተኛው ክፍለ ዘመን፣ኢትዮጵያ ውስጥ በአፅብሓ እና በኢዛና መሪነት የሀገሪቱ ሀይማኖት ክርስትና ሁኖ ሲታወጅ፣ በኤርትራ፣ በታሪካዊቷ ከተማ አክሱም እና አካባቢው ይኖሩ የነበሩ ቤተ እስራኤላዊያን፣ የክርስትና ሀይማኖትን ለመቀበል ፍቃደኛ ባለመሆናቸው የተነሳ፣ ከሚኖሩባቸው አከባቢዎች ለቀው እንዲሸሹ ከተደረጉ በሗላ፣ በጎንደር፣ በደምቢያ፤ በወገራ ፤በበለሳ እና ተከዜ ወንዝ ሰፍረው፣ የራሳቸውን ንጉስ ሹመው እስከ 17ኛው ክፍለ ዘመን #በ[[ህገ ኦሪነት] ለዘመናት ሲተዳደሩ ኖረዋል። ይህ የቤተ እስራኤላዊያን ስርወ መንግስት፣ እስከ 15ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ ለአክሱም መንግስት ተፈታታኝ ሀይል ሁኖ ኑሯል። የሰሜን መንግስት ንጉሶች:_ ንጉሱ ጲንሓስ~(325 _360 ዓ/ም) በኢዛና እና በአፅብሓ ዘመን ከ4ተኛው ክፍለ ዘመን እስከ መጀመሪያዎቹ የ10ኛው ክፍለ ዘመን የጊድኦናዊያን ስርወ መንግስት! ዮዲት ጊድኦን_(960 ዓ/ም _1000 ዓ/ም የአክሱምን ንጉሱን ድል አድርጋ ኢትዮጵያን ለ40 አመታት ያክል ለመግዛትም ችላለች። ★5ተኛው ጌድኦን ~(1435_1468) በአፄ ዘረ ያእቆብ ዘመን ንጉሱ ዮራም~(1528_1556) በአፄ ገላውዲዎስ ዘመን የነበር ንጉሱ ራዲ~(1560_ 1563) በአፄ ሜናስ ዘመን ★ንጉሱ ካሌቭ~ አፄ ሰርፀ ድንግል ዘመን የነበር ንጉሱ ዳግማዊ ጲንሀስ ~በ17ኛው ክፍለ ዘመን ነግሶ የነበረው የመጨረሻው የቤተ እስራኤላዊያን ንጉስ አይሁድ የኢትዮጵያ ታሪክ ታሪካዊ
49532
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%89%B1%E1%88%9D
እርካብቱም
እርካብቱም የያምኻድ ንጉሥ ምናልባት ከ1587 እስከ 1575 ዓክልበ. አካባቢ (ኡልትራ አጭር አቆጣጠር) በዋና ከተማው ሐላብ ነገሠ። እርካብቱም በተለይ በአላላኽ ከተገኙት ጽላቶች ይታወቃል። የአላላኽ ንጉሥ አሚታኩም ለእርካብቱም ተገዥ ሲሆን የጋራ ጠረፋቸውን ያስተካክል ነበር። ወደ ኤፍራጥስ ምሥራቅ በናሽታርቢ አገር ባመጹበት ሑራውያን ላይ ዘመተ። እርካብቱም ደግሞ ከ«ሃቢሩ» ወገንና ከአለቃቸው «ሰሙመ» ጋር ስምምነት አደረገ። «ሃቢሩ» የሚለው ስያሜ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ የሚታይ ይሄ ነው። የእርካብቱም ስም ደግሞ በአንድ ኬጥኛ ጽላት ላይ ተገኝቷል። የያምኻድ
10116
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%89%85%E1%88%AD%20%E1%89%A0%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8A%90%20%E1%88%BD%E1%89%A5%E1%88%AD
ፍቅር በዘመነ ሽብር
ፍቅር በዘመነ ሽብር በ1967 ዓ.ም. የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ያወጀውን የእድገት በህብረት ዘመቻን መሰረት በማድረግ መኮንን ገ/ እግዚ የተጻፈ ልብወለድ ነው። የኢትዮጵያ
9107
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%AB%E1%8B%B5
አካድ
አካድ (ሱመርኛ፡ አጋደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ፡ አርካድ) በመስጴጦምያ የተገኘ ጥንታዊ ከተማ ነበረ። ቦታው በኤፍራጥስ ወንዝ ላይ ከሲፓርና ከኪሽ መካከል እንደ ነበር ቢታሠብም ፍርስራሹ ግን እስካሁን ድረስ አልተገኘም። ዙሪያው በሱመርኛ 'ኡሪ-ኪ' ወይም 'ኪ-ኡሪ' ተባለ። በሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር መሠረት አካድ (አጋደ) የገነባው ታላቁ ሳርጎን ነበረ። ሆኖም ከተማው ከሳርጎን ቀድሞ በኡሩክ ንጉሦች ኤንሻኩሻና እና ሉጋል-ዛገሢ ዘመናት እንደተገኘ ከጽሕፈቶች ይታወቃል። በመጽሐፍ ቅዱስም (ዘፍ. 10፡10) ዘንድ ናምሩድ ከሠሩት ከተሞች 1ዱ መሆኑ ይቆጠራል። ከዚህ በላይ ኤንመርካርና የአራታ ንጉስ በተባለው ሱመራዊ አፈ ታሪክ፣ ልሣናት የተደባለቁባቸው አገሮች ሹባር፣ ሐማዚ፣ ሱመር፣ ኡሪ-ኪ (የአካድ ዙሪያ) እና የማርቱ አገር በመባላቸው፤ ይህም የአካድን ጥንታዊነት ይመሰክራል። እንደገና በብዙ ጥንታዊ መዝገቦች፣ ከሰናዖር (ሱመር) ዙሪያ ሌሎቹ '4 ሩቦች' ሲዘረዘሩ እነርሱ 'ማርቱ' (አሞራውያን)፣ 'ሹባር' (አሦር?)፣ ኤላምና 'ኡሪ-ኪ' (አካድ) ናቸው። ከአካድ ንጉሥ ከሳርጎን ዘመን ጀምሮ የአካዳዊ መንግሥት ዋና ከተማ ሆኖ ከ2077 እስከ 2010 ዓክልበ. ገደማ ገዛ። አካድኛ አንድ ሴማዊ ቋንቋ ነበርና ይህ ቋንቋ በአካዳዊ መንግሥት ጊዜ በመስጴጦምያም ሆነ በኤላም ይፋዊ ሆነ። ታሪካዊ አገሮች የሱመር
20920
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9D%E1%8A%93%E1%89%A5%20%E1%8A%AB%E1%88%8D%E1%8C%A3%E1%88%88%20%E1%88%81%E1%88%89%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%8B%B3%20%E1%8A%AB%E1%88%8D%E1%88%98%E1%8C%A3%20%E1%88%81%E1%88%89%20%E1%88%B4%E1%89%B5
ዝናብ ካልጣለ ሁሉ ቤት እንግዳ ካልመጣ ሁሉ ሴት
ዝናብ ካልጣለ ሁሉ ቤት እንግዳ ካልመጣ ሁሉ ሴት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዝናብ ካልጣለ ሁሉ ቤት እንግዳ ካልመጣ ሁሉ ሴት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና
13008
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%8B%B3%E1%89%8B%20%E1%8B%88%E1%8C%A5
ሚዳቋ ወጥ
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከሚዳቋ ነው። አዘገጃጀት ሊተረጎም የሚገባ የኢትዮጵያ
16589
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8B%B5%E1%88%9E%20%E1%8B%A8%E1%88%B8%E1%89%B0%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%8B%88%E1%8D%8D%20%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8B%8B%E1%88%8D%20%E1%89%80%E1%8B%B5%E1%88%9E%20%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8A%93%E1%8C%88%E1%88%A8%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%88%8B%E1%8B%8B%E1%88%8D
ቀድሞ የሸተውን ወፍ ይበላዋል ቀድሞ የተናገረውን ሰው ይጠላዋል
ቀድሞ የሸተውን ወፍ ይበላዋል ቀድሞ የተናገረውን ሰው ይጠላዋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ መደብ ተረትና
16593
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8C%A5%E1%8A%9C%20%E1%89%A2%E1%8B%AB%E1%8B%A9%E1%8A%9D%20%E1%88%9E%E1%8B%B4%E1%88%8D%20%E1%8A%90%E1%88%BD%20%E1%8A%A0%E1%88%89%E1%8A%9D
ቀጥኜ ቢያዩኝ ሞዴል ነሽ አሉኝ
ቀጥኜ ቢያዩኝ ሞዴል ነሽ አሉኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ ቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ መደብ ተረትና
13794
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%88%90%E1%88%B4%20%E1%8D%AB
ነሐሴ ፫
ነሐሴ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ዕለታት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ዓ/ም የዛግዌ መንግሥትን በአቡነ ተክለ ኃይማኖት አስታራቂነት ካስፈጸሙ በኋላ ዓፄ ይኩኖ አምላክ ፻፷፫ኛው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ሆነው ነገሡ። ልደት ዕለተ ሞት ዓ/ም ጥቁር አሜሪካዊው ሙዚቀኛና ተዋናይ አይዛክ ሄይስ በዚህ ዕለት አረፈ። ዋቢ ምንጮች (እንግሊዝኛ) 9
18243
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AC%E1%8B%9D
ኬዝ
ካልቸር ኤንድ አርት ሶሳይቲ ኦፍ ኢትዮጵያ (እንግሊዝኛ፦ ባጭሩ ኬዝ (እንግሊዝኛ፦ በባህልና ጥበብ ሙያዎች ውስጥ ባሉ ሰዎች የተመሰረተ መንግሥታዊ ያልሆነ ማሕበር ነው። የማሕበሩ ዓላማ የኢትዮጵያን ሰፊ የባሕልና የልዩ ልዩ ጥበባት ሃብት፣ የሕዝቦቿን ነባር ልማዶች፣ ሀገር በቀል ዕውቀት፣ አመለካከት፣ ማህበራዊ አስተዳደር፣ የተፈጥሮ ሀብትና ይህን ሃብት በመልካም ሁኔታ ለመጠበቅና ለመንከባከብ ያሏቸውን ጥበብና ዘዴዎች፣ በኣጠቃላይም የኢትዮጵያ ሕዝቦች የእኛ ናቸው የሚሏቸውን የእውቀት፣ የባሕልና የጥበብ ሀብት በመንከባከብ፣ በማልማትና ዘላቂነታቸው እንዳይደናቀፍ በማድረግ ረገድ ጠቃሚ የሆነ አስተዋፅኦ ለማበርከት ነው። ማህበሮች የኢትዮጵያ
49063
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A1%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%89%B2%E1%8B%AB
ቡርያቲያ
ቡርያቲያ በሩሲያ ውስጥ የሚገኝ ክፍለ-ሀገር («ሪፐብሊክ») ነው። የሩስያ
15462
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%89%B5%20%E1%8D%88%E1%89%B5%E1%89%B6%20%E1%8A%AB%E1%88%9B%E1%89%B5%20%E1%88%98%E1%89%80%E1%88%88%E1%89%A5%20%E1%89%A0%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8D%89%E1%89%85%E1%89%85%20%E1%88%98%E1%88%84%E1%8B%B5
ሚስት ፈትቶ ካማት መቀለብ በእንፉቅቅ መሄድ
ሚስት ፈትቶ ካማት መቀለብ በእንፉቅቅ መሄድ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ መደብ ተረትና
README.md exists but content is empty. Use the Edit dataset card button to edit it.
Downloads last month
13
Edit dataset card