text
stringlengths 8
357
| provenance
stringclasses 2
values |
---|---|
ጥቅምት 15፣ 2012 - የጦማር የተግባር ቀን ! ከ2007 ዓ. | globalvoices |
ይህ ግልብጥ ብሎ የወጣው ከ150, 000 በላይ ቁጥር ያለው ህዝብ(ከጠቅላላው የከዌት ዜጋ 11. 5% አከባቢ) መንግሰትን ያስበረገገ ነበር፡፡ | globalvoices |
ለዚህ ርዕስ ምላሽ ባህሬናዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ማርያም አልካዋጃ እንዲህ ጽፏል፡፡ @MARYAMALKHAWAJA: አዎ! | globalvoices |
@k_jaser: አስለቃሽ ጭስና የድምጽ ቦንቦች ክምችት እዚህ ኪዌት ገድብ የላቸውም፤ ከዚህ ህገ ወጥነት ጋር መደራደሪያ ሌላ መንገድ የለም፡፡ | globalvoices |
RT @MacOtani: ዋው አሁን የ#CondomMpangoni (ኮንዶም) ማስታወቂያው ከቴሌቭዥናችን ስክሪን ስለጠፋ እኛ ደህና ነን ማለት ነው፤ አዪ? ! #SwalaNyeti | globalvoices |
(@Pastor_Wa) ማንኛውም ማስታወቂያውን የተመለከተ ሰው በልቡ “እኔ ከዚህ ማስታወቂያ እሻላለሁ” እንዲል ተገዷል፡፡ #CondomMpangoni | globalvoices |
@boobykizzy: ክብር፣ ሞራል፣ ስብዕና የሚባል ነገር የለም? | globalvoices |
መገናኛ ብዙኃን ማስታወቂያውን #condommpangoni በማስነገራቸው መወቀስ አለባቸው? | globalvoices |
- @AverageKenyan: #Condommpangoni,እውነታውን አለመቀበል አይደለም፡፡ ውስብስብ የሆነው የአፍሪካ የባሕል ስብጥር ምንም እንኳን ነገሩ እውነት ቢሆንም በትዳር ላይ መወስለትን በተመለከተ በአደባባይ ድጋፍ አይሰጥም፡፡ | globalvoices |
ኤ. አ በ2010 በተደረገው ምርጫ ደግሞ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር በዝረራ አሸንፏል፣ ከፓርላማ 99. | globalvoices |
ስፓይ ጋና፣ የተባለ የበይነመረብ የዜና ወኪል፣ የጋናን ጡመራ ሊቀመንበር ካጅሳ ሆልበርግ አዱን (@kajsaha) አጣቅሶ ጽፏል:- | globalvoices |
ትዊተር ላይ የትኩረት ትእምርት የሆነውን የመሳላል ምልክትን እና የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ነጻ ይውጡ በእንግሊዘኛ #FreeZone9Bloggers: በአለም አቀፍ ደረጃ የሚመራ የትኩረት ትእምርት እንዲሆን በትዊተር ማራቶን ላይ በመሳተፍ የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን እና ጋዜጠኞች እንዲፈቱ በሚከተለው መራሀግብር መሰረት ይጠይቁ:: | globalvoices |
የትኩረት ትእምርት: #FreeZone9Bloggers: | globalvoices |
በ1993 የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ሕገ-ወጥ ሰፋሪዎችን ‹‹ሕጋዊ ዕውቅና›› ከሰጣቸው በኋላ ዕውቅና የተሰጣቸውን ሰፋሪዎች መሬት ለግል የንብረት አልሚዎች መሸጡን ኤርምያስ ጽፏል፡፡ | globalvoices |
5 ሚሊዮን ጨምሯል፡፡ የመንግሥት ኃላፊዎች እንደገመቱት 10. | globalvoices |
አናንያ ሶሪ የተባለ የፌስቡክ ተጠቃሚ 4. 5 ሚሊዮኖች ረኀብ ገጥሟቸዋል የሚለው ውስጥ የቁጥሩ ምንጭ ከየት እንደሆነ ሲጠይቅ ከአዲስ ስታንዳርድ የተሰጠው መልስ: | globalvoices |
አራቱም በጥቅምት 26፣2008 ዓ. ም. | globalvoices |
ም. ከአዲስ አበባ 75 ኪሎ ሜትር ርቃ በምትገኘው ትንሿ ከተማ ጊንጪ የሚኖሩ ተማሪዎች ሠላማዊ ሰልፍ አካሄዱ፡፡ መቀመጫውን በአሜሪካን ያደረገው የተቃውሞ ሚዲያ አራማጁ ጃዋር መሐመድ በየደቂቃው እየተከታተለ ከ500 ሺሕ በላይ ተከታይ ባለው በጣም ታዋቂው የፌስቡክ ገጹ ስለተቃውሞው መዘገብ ጀመረ፡፡ | globalvoices |
com/YIXHJjErwB — ናትናኤል መኮንን (@NatnaelMekonne7) April 28, 2017 | globalvoices |
ዛሬ አፕሪል 28፣ በአውሮፓ ሰዐት 18:00 እና በዋሽንግተን ዲሲ 12:00 ከሰዐት በኋላ እንዲሁም በእንግሊዝ ሰዐት 17:00 ሰዐት ላይ የትዊተር ዘመቻ ይኖራል። እነዚህን ሀሽታጎች ተጠቀሙ #ቴድሮስ_እንዳይመረጥ እና | globalvoices |
ፎቶ የአሜሪካ ኤምባሲ፣ አዲስ አበባ CC BY-ND 2. 0. | globalvoices |
ይህም ስለዝናው ይናገራል። በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ብቻ የቴዲ አፍሮ ነጠላ ዜማ 1·9 ሚሊዮን ተመልካች ዩቱዩብ ላይ አገኘ። እጅግ አስገራሚ! | globalvoices |
"ነገር ግን ይህ ፕሮጀክት በ1983፣ በእርስ በርስ ጦርነት እንዲቋረጥ ተደርጓል። የአሁኑ አገዛዝ ""ማኅበረሰቦችን"" በዘውግ ማንነታቸው በመበየን፣ እና በማዋቀር የኢትዮጵያ አገረ መንግሥትን ቅርፅ ካለፈው ታሪኳ እንዲህ የተቆራረጠ አስተዳደር እንዲሆን አድርጎታል። " | globalvoices |
ከመጋቢት 15 እስከ 27፣ 2018 ድረስ፣ አዲስ የምርጫ ሕግ በመወጣቱ ምክንያት ፕሬዝደንቱ ከስልጣናቸው እንዲለቅቁ የሚጠይቁ ፀረ-መንግስት ተቃውሞዎች ሲካሄዱ ነበር፡፡ ከፍተኛው ሕገ-መንግስታዊ ፍርድ ቤት መጋቢት 28 ላይ የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ያሉበት አዲስ የጥምር መንግስት እንዲቋቋም ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡ | globalvoices |
ሰኔ 10 በአስር ሺህዎች የሚቆጠሩ ቭየትናማውያን በመላ ሃገሪቱ ሁለቱን የህግ ረቂቆችን- ማለትም የመረጃ መረብ ደህንነት የህግ ረቂቅ (እስከአሁን ድረስ እየተረቀቀ ያለ፡ )ና ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን የሚመለከት ህግ (SEZ)፣ ሂደታዊ የሆነ አሰራር ሲሆን፣ ገበያ፣ ኢንቨስትመንትና የመረጃ ግንኙነቶችን የሚያሳጣ ህግ ነው፡፡ | globalvoices |
የቴሌቪዥን የኮሜዲ ፕሮግራም የሚያቀርበው፣ ሂሻም ሃዳድ በጠቅላይ ሚኒስትሩ- ሳዕድ ሃረሪና በሳዑዲው ንጉስ መሃመድ ቤን ሰልማን ላይ በመቀለዱ ምክንያት፤ ጥር 24፣ 2018 ላይ ተከስሷል፡፡ | globalvoices |
ከ2007 ዓ. | globalvoices |
የተረገመው የሕንድ ወንድ (The Cursed Indian Male) የተባለው ጦማሪ ተፅዕኖውን ከወዲሁ እየቀመሱትይላል፡ | globalvoices |
ይህ 29,000 ላለው ለዢቶ ካብዌ የተጻፈ ትዊት መወያያ ርዕስ ከፍቷል፡፡ | globalvoices |
የተምብኔይሉ ምስል በቶድ በርማን (TheArtDontStop. | globalvoices |
አስተናጋጆች:: ኑዋቹኩ ኢግቡንኪ @feathersproject ነደሳንጆ ማቻ @ndesanjo ኢለሪ ሮበርትስ @ellerybiddle | globalvoices |
ኪስ 100፣ ሀት 96 እና ክላሲክ 105 በተሰኙ የኬንያ ሬድዮ ጣቢያዎች እና በተለይ ደግሞ በስታንዳርድ ጋዜጣ፣ ዴይሊ ኔሽን እና የኬንያ ኬቲኤን እና ኬ24 ቴሌቪዥኖች ሰፊ ሽፋን ከተሰጠው በኋላ የመረብዜጎች (netizens) የሚከተሉትን ‹ሀሽታጎች› ፈጥረው በትዊተር እና ፌስቡክ ላይ አስተያየቶችን አስፍረዋል፡ | globalvoices |
“V for Vendetta” የተሰኘው ፊልም ሳንሱር አለመደረግ ቻይናውያንን አስደመመ | globalvoices |
V for Vendetta የተሰኘው እና እ. | globalvoices |
በተለይም የመንግሥታትን ጭቆና ለመቃወም በመላው ዓለም ጭቆናን የመቋቋም ትዕምርት ሆኖ በአራማጆች የተመረጠው ‘V’ ሳይቆረጥ/ሳይወጣ መታየቱ በርካቶችን አስደምሟል፡፡ | globalvoices |
የሎስ አንጀለሱ ኤንጅል እንደጠቆመው የአገሪቱ ሬዲዮ ፊልምና ቴሌቪዥን አስተዳደር(SARF) ለCCTV 6 ፕሮግራም ሙሉ ኃላፊነት አለበት፤ ለዚያ ነው ይህ ጉዳይ ፖለቲካዊ አንድምታ የሚኖረው፡ | globalvoices |
ነገር ግን ከቲቪው ዙሪያ እንደምናውቀው የዝግጅቱ እና ስርጭቱ ሁኔታ በCCTV ውስጥ ለየብቻው ነው፡፡ | globalvoices |
የአስተዳደሩን ሙሉ ኃላፊነት የሚወስደው SARF ነው፡፡ | globalvoices |
አሻጋሪ ጦማሪዎች (Bridge bloggers) ዜናውን ወዲያው ነው ያስተጋቡት፡፡ | globalvoices |
በቆራጥ ኢትየጵያውን ጽናት የተሸነፈው የጣሊያን ጦር ለአራት አስርት ዓመታት ራሱን ሲያደራጅ እና ሲያደባ ቆይቶ በ1928 ዓ. | globalvoices |
@BshMosawer: 'የገጣጦች' ፓርላማ… መከራችሁን የምታዩበትን ቀን እናፍቃለሁ! | globalvoices |
ሥራዎቹን የሚልክ ሰው Creative Commons 4. | globalvoices |
ሰአት: ጠዋት ከ4:00 ሰአት እሰከ ከሰአት 8:00 በየትኛውም የግዜ ስራት ውስጥ ይሰራል:: | globalvoices |
አቀንቃኞች በAvaaz. | globalvoices |
በምርጫው ተፎካካሪዎቿ የነበሩት እነ ቻርለስ ኦጆክ ኦሌኒ (በ5,329 ድምጽ)፣ ቻርለስ ኦኩሬ ከኤፍዲሲ (በ2,725 ድምጽ) እና ቺቺሊያ አኒያኮይት ከዩፒሲ (በ554 ድምጽ) ተሸናፊ ሆነዋል፡፡ | globalvoices |
6 ሚሌኒየን ሕዝብ መካከል 1. | globalvoices |
CCTV6 ‘V for Vendetta’ን እያሳየ ነው፡፡ | globalvoices |
(1) ZTE በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኦቭ ኮንጎ፣ 2. 8 ሚሊዮን ሄክታር የፓልም ዘይት ፕሮጀክት አለው፡፡ | globalvoices |
የሳንሱር ዐውደ ርዕይ መካነ ድር (ሊባኖስ)censorshiplebanon. org via @Sandmonkey ሁሉም የገልፍ ሀገሮች አንዳንድ ያስፈልጋቸዋል፡፡ | globalvoices |
ሥራዎቹን የሚልክ ሰው Creative Commons 4. 0 ሥራዎቹን እንዲያጋሩት ተስማምቷል ማለት ነው፡፡ | globalvoices |
png የተዘጋጁትን መወዳደሪያ ስዕሎች በኢሜይል አድራሻ grants@webfoundation. | globalvoices |