clean_tweet
stringlengths
3
181
label
class label
2 classes
ጤና ይስጥልኝ ። መልካም ሳምንት!!!
1positive
የህውሓት ስብሰባ አላልቅ አለ፡፡ አሁን በየስብሰባው ለሚታደልው አንገልብስ የሚባክነው ጨርቅ ልብስ ተሰፍቶ እርቃኑን ለሚሄድ የትግራይ ወገናችን ቢታደል ምናለበት? እባካችሁ ለጉንጭ አልፋ ወሬ ማድመቂያ ድግስ ከመባዘን የህዝቡን ችግር ቅረፉለት፡፡
0negative
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ሰበት
1positive
ጠንቋይ አይደለሁም ግን ልደቱ አያሌውን የያዘ ፓርቲ አዲስ አበባ ላይ አንድ የምክርቤት ወንበር አይደለም ከታክሲ ረዳቱ አጠገብ ያለችውን ኩርሲ እንኳን አያገኝም:: 🙂
0negative
በተጨማሪም፤ እራሳቸውን ፌዴራሊስት ብለዉ የሚጠሩ፣ ነገር ግን ፌድራሊዝም ባለፈበትም አልፈዉ የማያዉቁና ስለምንነቱ በቅጡ ላልተረዱ እንደ ትህነግ ላሉ አስመሳዮች ጥሩ antidote ይሆናል።
1positive
ግብር ለመክፈል 2 ቀናት 🤦‍♀️ ለምን። ይህ አግባብ አይደለም! ለሚመለከተው ሁሉ 🎤🎤 .... ለማን እንደሚናገር
0negative
ባላደራ ከፍተኛ የስልጣን ፍላጎት ያላቸው ሰብስብ ይመሰላሉ። እስክንድር በጣም የሳተ ሰው። በጣም በሆደሞች ተከቧል።
0negative
በኤፍራታና ግድም ወረዳ በካራለጎማ ቀበሌ አራት እግር ያለው የዶሮ ጫጩት ተፈለፈለ
1positive
ጤነኛ ሰው ጸረ ለማ መገርሳ ሆኖ አይቆምም ካላበደ በቀር እብዳችሁን ደግሞ ዘመዶቹ እሰሩልን! I like it!
0negative
በጣም ደስ ይል ነበር
1positive
" በወሎዬዎቹ ቋንቋ ሁልሽም እኩል ነሽ ማለት ነው!"
1positive
የኔ ውድ መልካም እንቅልፍ 😀
1positive
አንተ ጥሩ ሰው ነህ!
1positive
እረ ማሰብም አልፈልግም 😂😂. የእኔ ጥያቄ ምንም ሚመክረው አንድም ወዳጅ አልነበረውም እንዴ
0negative
: ዱላ ሳይጨብጥ ሰው ሳያስገድል ፣ መንገድ ሳይዘጋ እልፉን ነፃ አውጪ ፣ አእላፉን መንጋ አንቀጠቀጠው ፣ እስክንድር ነጋ ። ድል ለዲሞክራሲ ✊🏾✊🏾✊🏾💚💛❤️ ድል…
1positive
በደንብ እረዳለሁ ፡፡ ኡራ-ቻን ፣ መልካም ልደት
1positive
አብይ አህመድ ጀዎር እዝቄል እና የቀራችሁት እንስሶች ሰማችሁ! ጎንደር=ቅማንት=አማራ=ኢትዮዺያ
0negative
እግዚአብሔር ይመስገን ልፋታችን ከንቱ ሆኖ አልቀረም። ከጎናችን ይነበራሁ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ፈጣሪ ያክብርልን።
1positive
SBS Language | “አቶ ለማ መገርሣ መድረክ ላይ ሆነው ውህደቱ አስፈላጊ አይደለም፤ የመደመር ዕሳቤው አያስኬድም አላሉም። አማራጭም አላቀረቡም።” - ታየ ደንደአ via
0negative
የህዝብን ችግር ሊቀርፉ የሚችሉ ቁልፍ የመንግስት የሃላፊነት ቦታዎች በብቃት ቀርቶ በኮታ(የዘር፣የሃይማኖት፣የፆታ ወዘተረፈ) ሲሆን ውጤቱ ይኽው ነዉ።
0negative
ይህ ሁሉ ለማያውቁ ሰወች እስልምና ይመስላቸዋል በጭራሽ የለውም። ይህ ሰይጣናዊ ዛር አለያም እንደ አዩ ጭፋ አታላይ ነው።
0negative
ህይወት ከባድ ተርጓሚ ናት። ለወዳጅህ አክብሮታችንን አድርስልና ጌታዬ! 😉
1positive
ኣብ ዓለም ከም ናይ ኤርትራ መከራ ብስራዓት ህግደፍ ኣይተራኣየን። ምኽንያቱ መንግስትቲ ንህዝቡ ኢሉ ይነብር ወይ መንግስቲ ንህዝቡ የገልጊል ኣብዚ ናትና ግን መወዳእታ ዘይብሉ ህዝቢ ባርያ ኮይኑ ይነብር ኣሎ። ህግደፍ መጸይቲ ደም ።
1positive
16 የመንግስትና የግል ተቋማት የኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክስ አንድ መስኮት አገልግሎትን ተግባራዊ ለማድረግ ተፈራረሙ
1positive
ደህና አደሩ :))) 🤗💚
1positive
11ዱ የአፄ ኃይለሥላሴ ፀረ-ሙስሊም ስትራቴጂዎች
0negative
እዚህ ሀገር የአዕምሮ ህመምተኛዉ ቁጥር 27% ነዉ የተባለዉ ተቀሽቧል። በተለይ የፓለቲካ ንቃተ ህሌና አለኝ የምንለዉ እንደ ሀገር አብደናል፣ ይልቅ ሁላችንም እንዳበድን ተረድተን የሚፈዉሱን አባቶቻችን በመሆናቸዉ የሽማግሌ መንግስት እንመስርት።
0negative
ኣብይ ኣህመድ ለህወሓት ያቀረበው ጥያቄ መልስ ባለማግኘቱ ከፍተኛ ቀውስ ላይ ይገኛል።
0negative
2020 የጥላቻ ምንጭ ወይም የተፈጠረውን ችግር የሚያባብሱ የጥላቻ ምንጮችን ከመካከላቸን እናውጣ
1positive
"ወያኔን እንደምንም እናባር እንጂ ከኦሮሞዎቹ ስልጣን መቀበል ቀላል ነው" ደመቀ መኮንን ከ3 አመት በፊት "ከላይ ያለው አረፋ ነው" ባያለው ከትላንት ወዲያ ገቡልን 🤨
1positive
አንድ ቀን ቆሻሻ ሟችዎችን ትማራላችሁ
0negative
ሳያልፍልን ደ'ሞ 3ኛው የዓለም ጦርነት ሊጀመር ነው
0negative
እስክንድር ኴስ አትገባም እንደተባለ በንዴት አንድ ካፌ ይገባና ጀበና ቡና ይዝና ይጠጣል ትንሽ ቆይቶ አስተናጋጅዋን ጠርቶ ቀዝቃዛ ጊዮርጊስ ሲላት። አስተናጋጅዋ ይቅርታ ከላይ የመጣ ትዕዛዝ ነው ቡና እና ጊዮርጊስ ለጤናህ ጥሩ አይደለም ተብለናል።
0negative
የጨዋታው ድባብ በአማራ ቴቪ መተላለፍ ጀምሯል። ድል ለቡናማዎቹ! 🙏
1positive
በቻይና በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱ ጾታዎች አሸነፉ
1positive
መከላከያ ምኒስትር ለማ መገርሳ «የኢትዮጵያና የአሜሪካን የሁለትዮሽ የመከላከያ ትብብር ለማጠናከር ዛሬ ጠዋት ዋሽንግተን ዲ.ሲ.» መግባታቸውን አምባሳደር ፍጹም አረጋ አስታወቁ።
0negative
ድር ቢያብር አንበሳ ያስር!!
1positive
ስራህን በአግባቡ እየተወጣህ አይደለም ☺
0negative
እሱ ኮ ወያኔ ሳይቸግርው አስሮ ያጀገተው አሸባሪ ፀር ኢትዮጵያ የአረብ ተላላኪ ነው
0negative
: እሱ እንደንብ አውራ ፈረሱ እንዳሞራ ጊዮርጊስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን አደራ/፪/ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤ ሰላም ላገራችን ይላክልን ይላክልን ቸሩ አምላካችን !🙏 ፳፫ ቅዱስ ጊዮርጊስ…
1positive
ኖኅ ገና ስለማይታየው ነገር ተረድቶ እግዚአብሔርን እየፈራ ቤተ ሰዎቹን ለማዳን መርከብን በእምነት አዘጋጀ፥ በዚህም ዓለምን ኰነነ፥ በእምነትም የሚገኘውን ጽድቅ ወራሽ ኾነ። ወደ ዕብራውያን 11 ፤ 7
1positive
ብዙ ማሰብ መልካምም ጥሩ ተፈፃሚነት ያለው እግዚአብሔር ያለው ብቻ ነው።
1positive
: Tamrat Kebede: "በታሰርንበት ወቅት ዋለልኝ ኢትዮጵያ የራሳቸው ባሕል፣ ታሪክ እና የኑሮ ዘዴ የነበራቸው ሕዝቦች ሁሉም እኩል መብታቸው ካልተከበረባት በገዢዎች ምናብ ያለች አስመሳይ ናት እያለ ይ…
0negative
ከሚጠበቁት የአማራ ተቋሞች አንዱ የሆነው የአማራ ሜዲካል አ•ማ አክሲዮን መሸጥ ጀምሯል። ሁሉም አማራ በሙያውና በአቅሙ ተደራጅቶ መስራት አለበት።
1positive
እድለኛ ነህ ካስሽ . . ስንቱ አጥቶት ሁለተኛ እትሙን ሲጠብቅ ነበር 😉
1positive
ኢቶጲያዊነት ልዩነታችን ውበታችን፣አንድነታችን ከራታችን፣መረዳዳት በሁሉ አቅጣጫ ምግባራችን ሊሆን ይገባል እላለሁ
1positive
ለእውነተኛ ሰላም ከሰላም ምንጭ ጋር መስማማት
1positive
ተፈትቻለሁ! ስልኬና ሌሎች ንብረቶቼም ነገ ይፈታሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ! የተጨነቃችሁልኝ በሙሉ አመሰግናለሁ፤ፀሎታችሁ ከሁለት ሰዓት ተኩል በላይ እንዳልታሰር አድርጎኛል፡፡ ‹‹በኔ ዘመን አሳዳጅም ተሳዳጅም የለም›› Yayesew shimelis !
1positive
እንኩዋን አብሮ አደረሰን አቤላ😊
1positive
ቀዝቃዛ ፍርሃት ይሠማኛል። ንፁሃን ወጣቶች በማይረባ የፖለቲካ ቁማር ህይወታቸውን የሚያጡባትን ኢትዮጵያን ሳስብ ቤተሠብ ልጄ ደርሶልኛል ብሎ መርቆ ሸኝቶ አስክሬን ሊቀበል እንደሚችል ሳስብ
0negative
አላቸው ብዙም አትገረም።የኢዜማም ብዙው አማራ ነው የሚሆነው።ይልቅ ብዙ የምትፎክርበትን የፖሊሲ አማራጭ አሳየኝ? እኔም ስለፌደራሊዝም የፃፋትን አንብብያለሁ ከዛ ላይ የፖሊሲ አረፍተነገሩን አሳየኝ?የፕሮግራሙን ዝርዝር ከቻልክ ጨምርበት
0negative
የኢትዮጵያ መሪ መሆን ያለባት የትግሬ ሴት ናት። ጀግና
1positive
የምትፅፈው ሁሉ ነው የሚያስጠላኝ ጥንብ ።አላህ የስራህን ይስጥህ ዘረኛ ወራዳ
0negative
ቅዳሜ ይጀመራል! በአፍሪካ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ ከመሓል እሥከ ጥግ የምርጫ ቅሥቀሣ እናደርጋለን! • አገሪቷን በአንድ እግሯ እናቆማለን! • እናሸንፋለን!
1positive
ስራ ላይ ነን!!
1positive
እንደ አንተ አይነት ሰው እና አስተሳሰብ ሳይ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽ እሩቅ ነው እላለሁ። የተጨበጨበልህ ደነዝ ነህ!!!!
0negative
3/5. በተጨማሪም የፌዴራል ስርዓቱ ባለፉት ዓመታት ተግባራዊ ሲደረግ በርካታ በጎ ውጤቶች እንዲመዘገቡ ማስቻሉን በማብራራት፤ ነገር ግን በሂደት የተለያዩ ውስንነቶች የነበሩበት መሆኑን መለየቱን አንስተዋል።
1positive
ፌደራሊዝም ካባን የለበሱ ገንጣዮች የከሸፋ ስብስቦች ጩኸት...
0negative
ይህ ሥዩመ እግዚአብሔ ዘንጉሠነገሥት ኢትዮጵያ ከእኔ በላይ ላሳር ማለቱን በገሃድ እወጃ ጀምሯል:: ያለኔ ኢትዮጵያ አትኖርም ዝም ብላችሁ አትድከሙ እያለን ነው:: ወይጊዜ ስንቱን ያሳየናል፣ መቼም ከዚህ እብደት እንወጣ ይሆናል::
0negative
ኢትዮጵያ የግጭት ስጋት ካለባቸው አገራት መካከል ትገኛለች
0negative
ሽንታሞ የአማራን መጥላት የትም አያደርስህም ግም
0negative
በከበቡሽ ምክንያት 86 ንፁሃን ሲቀጠፉ የህግ አስከባሪ ሃይሎች ቆመው እንዳስፈፀሙት እዬታወቀ አንድም ሰው ግን ተጠርጥሮ ተያዘ ሲባል አልሰማንም አማራው ላይ ግን ኮሽ ሲል ለቃቅሞ ማሰር ነው , ክልሉን የሚያስተዳድረው የኦሮሚያ መሪዎች እዬመሰለኝነው
0negative
ሜይዴይ, ሜይዴይ ልጋልፈስያ ርገነ ኝሳወ ልህያ ቅለጥመለ ግን ከእናንተ ወገን ብቻ ነው ውሰ ውቀበደተየ
1positive
በፈሳሞች ላይ ቢጀመር ጥሩ ነበር
0negative
ጫት ሃራራ ይዞሻል እንዴ አንቺ? መጀመሪያ 200 ሺህ ህዝብሽን ውሰጂልንና ከዛ አፍ እንካፈታለን
0negative
ተርፎነ ነው ቅቤው አንተ ሰትለምን በየበተሰኪያኑ አመድ ወርሶህ እኛ የተረፈነን ደሞ እንቀባለነ😅😅😅ምንታደርገዋለህ
0negative
ለአላማ ለሀገር ጥቅምና ለፍትህ ታማኝ መሆን በእጅጉ ሊያስመሰግን ይገባል:: ወዳጅነትን ላለማስቀየም ሲባል ፅኑ አላማን መካድ የተለመደ ደካማናት ነው:: አቢይ ለሚያከብሩት ወዳጅነት ብለው ታላቁን እውነታና አላማ ወደ ጎን አለማድረጋቸው ጥንካሬ ነው::
1positive
የገዛ ቦርጭሽን ማጥፋት እንደ ሰው ስም ማጥፋት ቀላል አይደለም።
0negative
ከአስር ሺህ በላይ ህዝብ የተሳተፈበት ክሊፕ ግባ በለው ሸዋ አሁን ተለቀቀ
1positive
3)በነፃ መንግድ ሐገርን ማገልገል የሚቻልበት ብዙ መንገድ የምታውቂው አና ያለታወቀ ብዙ መንገድ አለ ።ወተሽ በመናገረሽ ያገኝሽው እድል ብቻ እንደሆነ እንዳድትረጅ ይገባል ብዙ መድረክ እያገኙ የተናገሩ አሉ ቁምነገር የሌላቸው
1positive
መቼም ሰው ካላበደ በስተቀር 500%ጨምሮ የሚገዛው የለም ያው ክልከላ በለው ባይሆን አኔ ያሳሰበኝ አስካሁን ድረስ ገብተው አየር አየበከሉ ነዳጅ የሚበሉ ተሽከርካሪዎች አንዴት አና መቼ መወገድ አንዳለባቸው አንስተው ቢወያዩ ጥሩ ነበረ ::
0negative
አስተሳሰብ ነው የተባልከው ፓርቲ አይደለም ወያኔ ሲላዝን የነበረው አውራ ፓርቲ ነኝ ሲል ነው ok bro
0negative
ክበርልን ወንድማችን። እነሱን ከመጎብኘትህም በላይ የታዘብከውን ቆንጆ አድርገህ ለኛ በማቅረብህ።
1positive
ውይ ፌስ ቡኩን ትቼው ነበር ረጅም ግዜም ሆነኝ በናታችሁ እሰኪ ሁላችንም ሟቾች ነን ለሰከንድ አስበን መልካም መልካሙን ብቻ እናስብ !!!!!
1positive
ይቺን ተላላኪ የምትል ቃል ስትወዷት ያኔ መንግስት እያላችሁ የግንቦት 7 , የግብፅ , የሻቢያ ተላላኪዎች እያላችሁ ነበር የኖራችሁት አሁንም በረሃ ወርዳችሁ "ተላላኪ" ማለት አልተዋችሁም
0negative
ደንበጫ አብማ ማሪያም ። ልዩ ፍቅር አለብኝ ።💚💛❤
1positive
ዘር የለሹ ወረኛ
0negative
የ OMN ኦርቶዶክስ ላይ ያለው ጥላቻ፣ ጣብያው የተከበሩ አባታችንን በአለማዊ ስማቸው ነው መጥራት ነው የመረጠው
0negative
በቃ ሰገራህን በየ ኣደባባዪ ትፀዳዳለህ🙈ውርደታቸውን እንደ ክብር ያያሉ smh 🤦‍♂️ ደነዝ
0negative
ሺህ ጦር አብዛ የፈለክበት ቤመ ተቀመጥ አማራን ማንበርከክ አይቻልም!!
0negative
እስቲ ዛሬ እንኳን አፈር ድሜ አስበሏቸው!
0negative
አጋዥ ሚኖርህ ጠንካራ ስትሆን እንጂ ስትፈራርስ ሁሉም ይከዳሃል። ከጎናችን የነበረችው ሱዳን ከግብጽ ጎን ሆነችና አረፈችው🤔
0negative
ድል ለእውነተኛ ዲሞክራሲ
1positive
ከተማዋ ብዙ መወገድ ያለባቸው "ጉዶች" ስላሏት መጀመሪያ እነሱን ያነሳሱልን።
1positive
ከጥበብ መፅሐፍ ውስጥ የመጀመሪያው ምዕራፍ ታማኝነት ነው። ቶማስ ጀፈርሰን
1positive
ባህርዳር የሁላችንም ሀይማኖት ብሄር ከተማ ልትሆን ይገባል
1positive
የተባበሩት የአማራ በጎ አድራጎት ድርጅት ተመሠረተ። via
1positive
ኢምፔሪያሊስቱ ታሜ። ምንም ማድበስበስ የለ፣ ሃቅ ሃቋን ቁጭ 😁😁 ብዙ ሰዎች የታሜን ትክክለኛነት ዘግይተው ነው የሚረዱት።
0negative
ይሄም የገብረ ክርስቶስ ደስታ ልዮ ግጥም ነው ፣ ግዜ ስታገኚ እይው
1positive
የቀድሞው “አንድነት” ስባል የነበረው የነፍጠኞች ፓርቲና አሁን ተወለደ የሚባለው የአብይ የመደመር ፍልስፍና (Bilxiginnaa) ልዩነቱ ምንድን ነው🤣🥳🤥ዶሮን ስያታልሏት...
0negative
አይፈሩም ጎንደሮች ልክ እንደ አባታቸው በራስ መተማመን ድፍረት አውርሷቸው!
1positive
መንበረ አክሊሉ ጀግኒት ነሽ። እግዚያብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ።
1positive
ውይይይ ምንድነው እንደ አሮጊት ካፕል ምትነዛነዙት?? ወደዛ ዶናት ግዛላት አቦ🤦🏾‍♂️
0negative
እኛ= እሄንን ድርጊት ከማውገዝ ይልቅ ዝምታን የመረጡ፣በተለይ ወጣቶቹ (የጢቅት ሰዎች የጥፋት ተልዕኮ ማስፈፀሚያ የሆኑ)፣ተቋሞቻችን (የተሰጣቸውን ሀገራዊ ግዴታ መወጣት የተሳናቸው)፣እንደ ሀገር አንድ ላይ ቆሜን ማውገዝ ሜቃወም ያቃተን ህዝቦች
0negative
ጥያቄህን Yrga ተመልክተው ይመልሱልሃል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። 😉 እኛ “... if real” ከሚለው ኋላ ነው የገባነው። ጽሁፉ የመከሰት ዕድሉም ሰፊ ነው። :-)
1positive
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን ነዋሪዎች ሕይወት ለመቀየር እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ በማድነቅ ለኢ/ር ታከለ ኡማ የእውቅና ሽልማት አበረከተ (የከንቲባ ጽ/ቤት)
1positive
የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ውህደት ፅንፈኛ ብሔርተኝነትን ይገታው ይሆን? (ክፍል 2) -አሐዱ መድረክ
0negative
ማን ፈቀደ ህዝብ ተወያይቶበታል? በቢሊዮን የሚቆጠር መሬትና የህዝብ ገንዘብ እየዘረፍክ ለፎቶ ከህዝብ በተሰበሰበው ገንዘብ ማንም ሳይፈቅድልህ ለምርጫ ስትል የህዝብን ምርጫ በቁሳቁስ ለመግዛት ትጥራለህ 🙄🙄ጉቶ
0negative
ለመተግበር ከፍተኛ ችግር እንደሚገጥመው አያጠያይቅም ። ሰለሆነም በየዓመቱ ከሚመደበው በጀት 37% ይባክናል ማለት እኔ እስከሚገባኝ በቀጥታም ይሀን በተዘዋዋሪ እየታወቀ ለብክነት ይመደባል ማለት ነው ።
0negative
እንዴ ይገርማል እንዴ ይበላት በራሳ የላከችውን ምን ያንጫጫቹሃል ደግ ኣረገ ባደገ ዘመን እንዴህ በወሬ ሰላጣ የምትሆን ካለች ዳኳ ጨምሮ በደንብ መብላት ነው
0negative