tweet
stringlengths
1
146
label
class label
3 classes
በአዕምሮህ ያሰብከው በተግባር እንዲቀየር ረጅም የመሪነት ግዜ እንዲኖርህ እመኛለሁ! ሀገራችን ከአንዣበበባት አደጋ ለመታደግ የጀመርከው የማስታረቅ ስራህ ፍፃሜው ያማረ እንዲሆን እንዲ…
0positive
ጥቂት መከራ ከተቀበለሽ በኋላ በክርስቶስ በክርስቶስ ዘላለማዊ ክብሩ የጠራችሁ የጥበብ ሁሉ አምላክ ራሱ ይመልሳል ፣ ጽኑ ፣ ጽኑም ያደርጋችኋል። ለእርሱ ለዘላለም ኃይል ይሁን አሜን 1 ኛ ጴጥሮስ
0positive
ኢትዮ ቴሌኮም በመላው አገሪቱ በ45 ዩኒቨርስቲዎች የሚማሩ አራት ሺ የኣማራና የኦሮሞ ተወላጆች ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ16 ሚሊየን ብር ድጋፍ መርሃ ግብር ይፋ አደረገ፡፡
0positive
ኢዜማ - ሴቶች ! የኢዜማ ዞናል የሴቶች ስብሰባ ከአምስት ዞኖች ማለትም ከጋሞ፣ከወላይታ፣ከሰገን ሕዝቦች፣ከሀድያ-ከካጠና እና ከጎፋ ዞኖች የተወጣጡ የሴት ተወካዮች በተገኙበት ዛሬ በ…
0positive
ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ የድርጅታችን አባል መሆን ይችላል። ወንጀል ካልሰራ። - ፕ/ር መረራ ጉዲና የኦፌኮ ሊቀ መንበር
0positive
እስከ ድል ይቀጥላል!! ድል ለዴሞክረሲና ለአዲስ አበቤ!!
0positive
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአመለካከት እና ሐሳብን በነጻ የመያዝና የመግለጽ መብት ልዩ ዘጋቢ (ራፖርተር) የሆኑት ዴቪድ ካዬ ከህዳር 22 እስከ 29 ቀን 2012 በኢትዮጵያ ይፋ…
0positive
እውነት ነው! . . ኪስ ውስጥ አለመያዝ የኤርፎን እድሜ ከሚያረዝሙ መንገዶች መሃል ዋነኛው እንደሆነ ደርሰንበታል።
0positive
/ ትግል ለጀግና ክብሩ ነው! / እውነት አርነት ታወጣለች /
0positive
ሰላም
0positive
ከምርጫ 97 በኋላ ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ. ተሻሽሏል ይባላል። በዚህ ላይ ያለዎት አስተያየት ምንድን ነው? ኦቦ ቡልቻ ደመቅሳ: በጣም ተሻሽሏል እንጂ። ይበልጥ አምባ ገ…
0positive
ብርሓኑም ጀግና የሆነበት አገር
0positive
ተክለሃይማኖት ተወለዱ እሰይ እሰይ(2) የዓለም ብርሃን(2) የጽድቅ ፀሀይ (2) ባለሟሉ የአምላክ አገልጋይ(2)
0positive
ግሩም ሥራ ጥበብ
0positive
ወሎ ክልል ቢሆን ጥሩ ነው ??
0positive
ህወሀት እድሜ ጠገብና በአላማ ፅናት የማይታማ ነበር። አገርን እርሥ በርሡ በማፋጠጥ፣ ዘረፋና ኢፍትሀዊነትን ባለመታገል አረከሠው እንጂ የመሥዋእትነት ድርጅት መሆኑም አይካድም።
0positive
ሠላም ለኢትዮጽያ
0positive
የኢትዮጵያ ተሰፍዋ ፈጣሪዋ ብቻ ነው::
0positive
******************************** ማነው እናቱ ደስ እንዲላት ከገብያ ስትገባ ቡና አቀራርቦ የጠበቀ ደግ ********************************
0positive
ክብርት ሚ/ር ወ/ሮ ዳግማዊት ከምሥጋና ጋር ... የብርቅዬ ኢትዮጵያችንን አንድ ክፍለ ህዝብ በመወከል በብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራርነተዎ ... ወኪል…
0positive
መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም ይሁን የእግዚአብሔር ፍፁም ፍቅር ሰላም ፀጋ አንድነት ከሁላችን ጋር ይሁን። መልካም አዲስ አመት።
0positive
የሰንበት እረዴት በረከት ይደርብን መልካም ሰንበት
0positive
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና የእግር ኳስ ክለቦች ፣ የምንወዳችሁ የከተማችን ክለቦች ናችሁ። በእግር ኳስ ውስጥ ጠንካራ ሆናችሁ እንድትቀጥሉ እንፈልጋለን።
0positive
የሚገርም ታሪክ ልቤን ነው የነካው አንብቡት ቢቢሲ ነው የዘገበው እስቲ ለዚ ወጣት ለሳለፈው ውጣ ውረድ ስራ እናፈላልግለት at least ሼር በማድረግ ተባበሩት
0positive
ፈረንጅ ሁሉ ሐብታም አይደለም
0positive
መረጋጋት ያስፈልጋል!
0positive
ዛሬ በህዳሴው ግድባችን ዙሪያ ወሳኝ ወይይት ከግብፅ ልሁካን ጋር ይደረጋል። ዉጤቱ ምንም ይሁን ምን የዉስጥ ሰላማችንን እና አንድነታችን ማጠናከር ግን የግድ ይላል።
0positive
የኔ ምኞት አገሬ እንደ ያኔው እንደ ድሮው ፍቅር ሰላም መተሳሰብ የሰፈነባት ኑ ብና ጠጡ እንደያኔው የምንባባልባት ያንድነት አገር ሆና ማየት ብቻ ነው ?? ሰላም ለሀገሬ ለወገኔ ??
0positive
ለህብረተሰቡ ጥቅም ነው የምንሰራው እያላችሁ የምትምሉ፣ የምትገዘቱ ሚዲያዎቻችን እስቲ አንዴ እንኳን ለቃላችሁ ታመኑ። የጋዜጠኝነትን ሀሁ ተወጡ
0positive
ለምን ከከተማ ወጣ ብለን አንዝናናም?
0positive
ፐ
0positive
ተአምረኛ የሆነ ሰው እኮ ነው ሲፈልግ ሲፈልግ
0positive
የኢዜማ የአዲስ አበባ ምርጫ ወረዳ 11 ከአባላት፣ ደጋፊዎች እና የአካባቢው ነዋሪ ጋር የሚያደርገውን ውይይት ዛሬ አካሂዷል! የምርጫ ወረዳው ሥራ አስፈጻሚ እስካሁን የተከናወኑ ሥራዎ…
0positive
እንደአንተ የሚያስብልኝ ቢኖር! ውይ የእኔ አሳቢ! አብሽር አልሞትም!
0positive
በተመሳሳይ ሰዓት የሸገሯ ብሌን ዮሴፍ አምሳሉን እያጫወተች ነፍሳችንን ባታድናት ማን ይታደገን ነበር? እኮ ማን! ??
0positive
በኤፍራታና ግድም ወረዳ በካራለጎማ ቀበሌ አራት እግር ያለው የዶሮ ጫጩት ተፈለፈለ
0positive
Haha ?? ከፈረንጁ ጋር ያለችው ቆንጅዬ ይሄን ትዊት ባየች ጊዜ ኮሚቴውን ወጋሁት አለች የሚባለው እውነት ነው እንዴ??? ??
0positive
ለመላው_የክርስትና_እምነት ተከታዮች በዉጪም በሀገር ውስጥም ያላችሁ የሀገሬ ሰዎች ወምድሞቼና እህቶቼ ፤ አባቶቼና እናቶቼ…
0positive
መላው ኢትዮጵያዊያን አመፅንና በቀልን በመተው ለአገራቸው ሰላምና መረጋጋት እንዲተጉ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ፡፡
0positive
መልካም ገና ለመላው የኦርቶዶክ እምነት ተከታዮች
0positive
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) የልደት በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
0positive
1/2 አቶ ደመቀ መኮንን የEPRDFና እህት ደርጅቶች ጉዞና መወሃድን በተመለከተ በዋልታ TV ማብራርያ ሲስጥ ያለፉት 28 አመታት የጨለማ ዘመን ብቻ እንዳልነበሩ አብራርተዋል።
0positive
...... እምነት፣ የሚንቀለቀለውን ደመራ፣ በንፁህ ውሃ እንደተሞላ ገንዳ ዘለህ እንድትገባበት የሚያስችልህ ልበሙሉነት ይሠጥሀል።
0positive
እውነት! ብለሻል የኔ አስተዋይ ሰላም እደሪልኝ ??????????
0positive
በትክክል የኔ ቆንጆ
0positive
Annaya የኔ ቆንጆ እህት እንኩዋን አደረሰሽ ????
0positive
መልካም ልደት ?? ፍትህና ነፃነት ካንተው ጋር ይሁን !! ????❤
0positive
ሁሴን ወንድሜ
0positive
አሁን ብዙ በድርቅ የሚሞት የለም
0positive
ልክ ብልሀል ማን ይስማናል
0positive
ጥር 22 ለሞጣ የሽብር ሰለባዎች የምናደርገው ድጋፍ የተዘረፉትንና የወደመባቸውን ሃብትና ንብረት ብቻ ሳይኾን ስነ–ልቦናቸውንም ጭምር የሚጠግን መኾን አለበት።…
0positive
ለኢትዮጵያ ወጣት አይሙት ፖለቲከኛ አይሙት አዛውንት አይሙት ህጻን አይሙት ነገር ግን ኢትዮጵያችንን ወደፊት ሊወስዱ የሚችሉ አዳዲስ ሀሳብ ጠቃሚ ሀሳብ ፤ እኩልነት የሚያመጣ ሀሳብ ፤…
0positive
ያሬድ ዘውድነህ በውጪ የሙከራ እድል አግኘቷል
0positive
ዶርዐቢይ፤ ጥሩ ላገለገሉ የክብር ዘበኞችንየመንግሥት ሠራተኞን ጭምሮ ማመሥገን/መሾም/መሸለም እናም መሻር/ከሥራ ማባረር የመሪ ጥንካሬ ኢንጂ ድክመት አይደሉም።
0positive
ይሄንን ነው አሃዳዊነት የሚሉት። እንደዛ ከሆነ አሃዳዊነት ይለምልም፤ ይደግ ይመንደግ። አሃዳዊነት ይህ ከሆነ አዎ አሃዳዊነትን እደግፋለሁ።
0positive
☀️Seeking the Messiah_ እነሆም በኢየሩሳሌም ስምዖን የሚባል ሰው ነበር ፤ ይህም ሰው የእስራኤልን መጽናናት የሚጠባበቅ ጻድቅና ትጒሕም ነበር። መንፈስ ቅዱስም በእርሱ ላ…
0positive
ህልውና በእግዚአብሔር እጅ ነው
0positive
የሚገርም ትዝታ
0positive
እውነት ነው እሱ :)
0positive
ይህ ሽታ ነፈቀኝ፡፡ 1 ኢትዮጲያ
0positive
ፈታ በይ እና እንብቢው። ከመንፈሳዊ መጻህፍነቱ ባሻገር አሪፍ አሪፍ መዝናኛም ትምህርትም ያለበት መጽሃፍ ነው። ብዛቱ በርግት ያጨናንቃል።
0positive
ጀርመን ለኢትዮያ የ352.5 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ለገሰች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት የጀርመን የኢኮኖሚያዊ ትብብር ሚኒስትር ዶ/ር ገርድ ሙለርን እና የሠራተኛና ማኅበራ…
0positive
አክሱም ዛሬ !♥ ሰላም ለሀገራች ኢትዮጵያ????❤??
0positive
መሪዬ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ስላንተ ሳስብ ይደክመኛል እንደ ድፎ ዳቦ እሳቱ ነደደብክ በጣም ነው እምታሳዝነኝ ዬethiopia መሪ dr. አብይ አህመድ በፀሎትም በድምፅም ከጎንህ ነኝ
0positive
ፀጋን የተመላሽ ድንግል ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ አሜን
0positive
ጀግናዬ ትንሽ ጥሌ
0positive
እኛ እኮ... መተሳሰብ ያነበረን መረዳዳት ያጀገነን ልዩነት ያልለያዬን ፍቅር ያሻገረን በውብ ቀለም የተቀለምን ኢትዮጵያውያን ነን!❤
0positive
?????? ኧረ ክፉ ያርቅልን። እውነት ነው።
0positive
ቃላት አጣሁላት... ጌታ ሆይ አንተ ጠብቃት...
0positive
ሁለት የዘመን መለወጫ ያላት ብቸኛ ሀገር
0positive
?? ይቅርታህን ልማታዊ ጋዜጠኞች በልልን ..እየተዋወቅን
0positive
ከኣልኮልና ሲጋራ ከኤክሳይዝ ታክስ የሚገኘዉ ገቢ የህብረተሰቡን ጤና ለማበልፀግ ያሉት ተወዳሽ ነዉ። ሆኖም ገንዘብ ሚኒስቴር ይህንና በሲጋራ ላይ መጣል ያለበትን 30%+8ብር በፓኮ ስራ…
0positive
ጥያቄህን Yrga ተመልክተው ይመልሱልሃል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ?? እኛ “... if real” ከሚለው ኋላ ነው የገባነው።…
0positive
ፊሊ በጣም የማከብረው የልጅነት ትምርት ቤት ሙዚቃ አስተማሪዬ ነበር ፍቅር የሆነ ሰው ነው። ፊሊ በሙዚቃ ብቻ ሳይሆን በባስኬት ጨዋታ የተለየ ብቃት የነበረው ለጊዮ…
0positive
እንደ አገር መኖር በኣብዛኛው የአረብ አገሮች ፍላጎት ስለነበር ይህንኑ ኣቋማቸው ለማለዘብ ደግሞ ኣቢይ ኣህመድ ከአረብ አገሮች ጋር ጥሩ የዲፕሎማሲ ስራ እየሰሩ ነው ..2/3
0positive
1ኛ የጴጥሮስ መልእክት-1 Peter :1 23 ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።
0positive
ለመገናኛ ብዙሃን አባላት! በደምቢዶሎ የታገቱ ኢትዮጵያውያን ድምፅ ለመሆን ጥር 23 በአአ የሚደረገውን ሰላማዊ ሰልፍ በተመለከተ አስተባባሪ ኮሚቴው ነገ ዓርብ ጥር 22 ከርፕፋዱ 4:…
0positive
የምወድሽ፣ የምሳሳልሽ፣ እናቴ፣ ሃገሬ፣ ኢትዮጵያ! ከላይ አረንጓዴ አለ ኣ? ከመሐል ደሞ ቢጫ ከስር ደሞ ቀይ... በቃ ሁሌም በእነሱ ነው መድመቅ የምፈልገው...
0positive
የዚህ ቤት ከፍለን የማንጨርሰው ውለታ አለብን The best place in Addis ?? ሌሎችም የኢትዮጵያ ከተሞች የዚህ ዓይነት ቤት ይኖራቸው ዘንድ ምኞቴ ነው????❤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ 24…
0positive
ኦሮሞ ሚባል ግሩፕ አለ የግሩፑን አባላት ቢያሳውቀን መልካም ነበር። ንቀቱን እንኳ መደበቅ አይችልም።
0positive
እንዴት ባለምስጋና ድንግልን እናመሰግናት ዘንድ ይቻላል? ፈጣሪዋን በማህፀኗ ከወሰነችው ከቅድስት ድንግል ማርያም በላይ ከአዕምሮ ሐሳብ ከፍ ያለች ታምራዊ ንግስት ግን ዘለዓለም አይገኝ…
0positive
ባልደራስ ጥር 22 እኔ ለእሷ ለእሱ በሚል በአዲስ አበባ በገለልተኛ አካል ለተጠራዉ ሰላማዊ ሰልፍ ድጋፉን ሰጠ።
0positive
ድል ለ ዴሞክራሲ! ;)
0positive
ታኬ በጣም በርቱልን ሰዉ ያውራ እናንተ ስሩ ለሀገራቹ ሰርታቹም እያሳያቹን ነው። ዶ/ር አብይም ፡ ኢ/ር ታከለ የእኔ ጀግና ናቹ መቼም ታሪክ አይረሳቹም
0positive
ጊዜ ለኩሉ ይባል የለ!
0positive
ቀራኒዮ-አምቦ መውጫ መንገድ፣ ካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ-ክራውን ሆቴል እና አለምጸሃይ ሸጎሌ መንገድ ፕሮጀክቶች ዛሬ ከተመረቁት ፕሮጅከቶች መካከል ተጠቃሽ ናቸው፡፡
0positive
ሊጉ ላይ ግልፅ የset piece እቅድ ያለው ቡድን በቀላሉ advantage መውሰድ ይችላል። ብዙ ቡድ…
0positive
እርግጥ ነው። የኔ ምርጥ ግን ዛክ ነበር።
0positive
የተመዝጋቢው ብዛት ሳይሆን ጥራት ረጋ ብላችሁ፡ በጥንቃቄ ተራመዱ ያዋከቡት ነገር . . .
0positive
ህወሓት ከኦፌኮ ጋር ለመዋሃድ መግባባት ላይ መድረሱ ተገለፀ:: ኦቦ በቀለ ገረባ ፍቃደኛ ሆነዋል! Congratulation OFC. Hello Qeerros ይሰማል!
0positive
ሸጌ (ብዙአየሁ) ላይ ደርሰናል ?? የአበበ ብርሃኔ ምርጥ ስራ ??
0positive
አገሪቱን ለዚህ ቅን ሰዉ ተዉለት እኛ ከዶክተር አብይ ዉጭ ማንንም አናምንም
0positive
አስተርዮ ቃሉ የግእዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙ/መታየት ወይም መገለጥ ማለት ነው፡፡ጥር 21 ቀን ነፍሷ ከሥጋዋ ተለይቶ በደመና ተነጥቃ ወደ ገነት በመግባት በሰማይና በምድር የተሰጣትን ፀጋና ክብር…
0positive
ወደቁ ሲጠራ ስምሽን ፤ ልዩ ክብር አለሽ አምላክ የሰጠሽ ፤ ነይ ተመላለሺ ግቢ ከቤታችን ፤ የህይወት ፅዋ ይዘሽ ለነብሳችን። እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ቅድስት አርሴማ እናቴ በያለንበት…
0positive
ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን! አሜን!!
0positive
የብልጽግና ጽንሰ-ሀሳብ ቁሳዊ፣ መንፈሳዊና ስርዓታዊ በማለት በሶስት ይከፈላል - ዳንኤል ክብረት ሰው በሰውነቱ ብቻ ክብር ማግኘት ሲችልና ነጻነቱ ሲረጋገጥለት ወደ ብልጽግና የመድረሻ…
0positive
አብርሽ የሚሰማህን ለማለት የምትፈልገውን ለመግለፅ ቃል አጥተህ ታውቃለህ? በትክክል እየተሰማኝ ያለው እሱ ነው አንዳንዴ የሰውን ቁስል የበለጠ ከማድማት ዝምታ ወርቅ እኮ…
0positive
ረጅም ነኝ፣ቀጭን ነኝ፣የደረቴ አጥንት ያምራል፣ቆዳዬ በጣም ንፁህ ነው፣አይኔ በጣም ያምራል፣ስለዚህ 70% ድረስ የዓለምን ፋሽን ኢንዱስትሪ ባንኳኳ ሊያስከፍትልኝ የሚችል ነገር አለኝ።ወደፊ…
0positive
ለምንድን ነው ግን ለበአል ገበያ መቀነስ ሲኖርበት እዚህ ሀገር የሚጨምረው? ??
0positive
እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ ሮሜ 12:1
0positive