translation
translation
quality_estimation
float64
0.24
1.03
{ "amh": "ተቃውሞው ሲጀምር የተማሪዎቹ ዋነኛ ጥያቄ ማስተር ፕላኑ ሙሉ ለሙሉ ውድቅ መሆን ነበር፡፡", "en": "When the protests began the students’ main demand was the complete halting of the Masterplan." }
0.870303
{ "amh": "በግንቦት ወር 2006 መንግሥት ቢያንስ በዘጠኝ ሰዎች ሞት እና በመቶዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ተወላጆች ከታሰሩ በኋላ ፕላኑን ለጊዜው አቋርጦታል፡፡", "en": "In May 2014, the government did momentarily halt the plan in order to abate the protests after at least nine were killed and hundreds of ethnic Oromo students were imprisoned." }
0.756843
{ "amh": "ነገር ግን ማስተር ፕላኑን በተግባር የማዋል ዕቅዱን መልሶ ለመቀጠል መንግሥት ባለፈው ኅዳር ወር ሲወስን ቁጣው በድጋሚ አገርሽቶ ሁለት ሳምንታት የዘለቀ የተማሪዎች ተቃውሞ በመቀስቀስ ቢያንስ ዐሥር ሰዎች ሞተው ብዙዎች ተጎድተዋል፡፡", "en": "But when the government decided to resume plans to implement the Masterplan in November this year resentment boiled over again, resulting in the currently two-week-old student protest leaving at least ten people dead and many injured." }
0.829065
{ "amh": "በአወዛጋቢ ሁኔታ ከተጠናቀቀው ምርጫ 97 ወዲህ ብዙ ማፈናቀሎችና የከተማ መሬት መቀራመቶች በአዲስ አበባ ተደጋጋሚ ክስተቶች ሆነዋል፡፡", "en": "Since the highly contested 2005 national election, forceful evictions and urban land grabbing have become frequent in Addis Ababa." }
0.842534
{ "amh": "የዋና ከተማዋ ፈጣን ዕድገት የገጠሩን መሬት ለኢንዱስትሪ አገልግሎት፣ ለቤት ሥራ፣ ለመሠረተ ልማትና ሌሎችም የከተማ ፍላጎቶች የማዋሉን ዝንባሌ ጨምሮታል፡፡", "en": "The capital city’s rapid growth has resulted in increasing pressure to convert rural land for industrial, housing, infrastructure, or other urban use." }
0.852795
{ "amh": "ዳያስፖራ አራማጆች ተቃውሞው በአገሪቱ የተንሰራፋው ጠቅላላ ብሶት ውጤት ነው ይላሉ፡፡", "en": "Diaspora-based advocates say the unrest in Oromia is just a part of the general unhappiness that prevails in the country." }
0.812638
{ "amh": "መንግሥት ለጥቂቶች ጥቅም ብዙኃኑን መስዋዕት እያደረገ ነው በማለት ይወነጅሉታል፡፡", "en": "They accuse the government of working for the benefit of a few people at the expense of others." }
0.879663
{ "amh": "ከዚያም አልፎ መንግሥት ሆነ ብሎ ሕገ-ወጥ ሰፋሪዎችን በአዲስ አበባ ዳርቻዎች በማበረታታት ኋላ ላይ በአካባቢው የሪል ኢስቴት አልሚዎችን እና የጋራ መኖሪያ ቤት ገንቢዎች የሚሠማሩበትን አጋጣሚ ለመፍጠር ይሠራልም ይላሉ፡፡", "en": "They even suggest that the Ethiopian government covertly encouraged informal settlement on the outskirts of Addis Ababa so that they could later find a way to intervene under the guise of rebuilding the slums and lease the land to real estate developers." }
0.769657
{ "amh": "ኤርሚያስ ለገሰ፣ አሁን የከዳ የመንግሥት ባለሥልጣን ነበር፣ አዲስ አባባ፤ ባለቤት የሌላት ከተማ” ባለው መጽሐፉ ውስጥ፣ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞን 15 ዓመት ወደኋላ ጀምሮ ያስታውሳል፡፡", "en": "Ermias Legesse, a high profile government defector, traces the cause of the Oromo student protest to events that took place 15 years ago. In his book, Addis Ababa: The Abandoned City, Ermias notes that since 2000 the Addis Ababa city municipality, with the support of the federal government, enacted five different pieces of legislation to legalize” the informal settlements, and then sold the legalized” lands to private property developers." }
0.618098
{ "amh": "ኢትዮጵያ በቅርብ ዓመታት ካስመዘገበችው የሁለት አሐዝ የኢኮኖሚ ዕድገት በተቃራኒ ከፍተኛ የምግብ ዕርዳታ ያስፈልጋታል፡፡", "en": "Released under Creative Commons. Despite recording double-digit economic growth in recent years, Ethiopia is in serious need of food aid." }
0.818934
{ "amh": "ታዛቢዎች እንደሚሉት የአሁኑ የምግብ ቀውስ በሠላሳ ዓመታት ውስጥ የከፋው ሲሆን የብዙ ሺሕዎችን ነፍስ ከቀጠፈው ከ1977ቱ ረሀብ ተመሳሳይ ነው፡፡", "en": "Observers consider the current food crisis to be the worst in thirty years, similar to the famine of 1984-85, which led to thousands of deaths." }
0.918945
{ "amh": "የተባበሩት መንግሥታት የሰብኣዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ቢሮ አንድ ሪፖርት እንደሚለው የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ ዕርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ቁጥር በዚህ ወር 4.", "en": "According to a report by the U.N. Office for the Coordination of Humanitarian Affairs the number of relief food beneficiaries in Ethiopia has increased to 4.5 million people this month." }
0.793314
{ "amh": "5 ሚሊዮን ጨምሯል፡፡", "en": "The figure includes 5.75 million Ethiopian children." }
0.588697
{ "amh": "የአገሪቱ የረኀብ ቀውስ በኢትዮጵያ መንግሥት ዝቅ ተደርጎ ከመታየቱም ባሻገር መንግሥት የረኀቡን ሥም በመቀየር የምግብ እጥረት” እንደሆነ ገልጧል፡", "en": "The food crisis in the country is being played down by the Ethiopian government, which has decided to rename famine and starvation as food insecurity”:" }
0.744325
{ "amh": "ከኢትዮጵያ ውስጥ በተገኘ መረጃ መሠረት፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ረኀብ፣ ችጋር ወይም ሞት” የሚሉ ቃላቶችን በምግብ ጥያቄዎቻቸው ውስጥ እንዳያካትቱ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል፡፡", "en": "According to some inside Ethiopia, NGOs are being warned not to use the words famine, starvation or death” in their food appeals." }
0.829063
{ "amh": "በተጨማሪም ሕፃናት በየዕለቱ እየሞቱ ናቸው” ወይም ደግሞ ሰፋ ያለ የረኀብ አደጋ” ወይም የመንግሥት ፖሊሲ ለረኀቡ በከፊል ተጠያቂ ነው” የሚሉ ሐረጎችንም መጠቀም አልተፈቀደም፡፡", "en": "Neither are they to say that children are dying on a daily basis,” or refer to widespread famine” or say that the policies of the government in Ethiopia are partially to blame.”" }
0.827224
{ "amh": "ይህንን ረኀብ ከ1977ቱ ድርቅ ጋር ማነፃፀር”ም እንዲሁ አልተፈቀደላቸውም፡፡", "en": "Neither are they allowed to compare the current crisis to the famine of the eighties.”" }
0.874212
{ "amh": "እንዲሁ ብቻ በኤል ኒኞ ምክንያት የተከሰተ የምግብ እጥረት” በሚል እንዲገልጹ ታዘዋል፡፡", "en": "Instead, the latest drought in Ethiopia is to be described as food insecurity caused by a drought related to El Nino.”" }
0.685594
{ "amh": "የኢትዮጵያ መንግሥት በአገሪቱ የተከሰተው የምግብ እጥረት” ኤል ኒኞን ተከትሎ በመጣው ድርቅ ሳቢያ ነው ቢልም ዳዊት አየለ ኃይለማርያም የተባለ በፓሳው ዩንቨርስቲ የፖለቲካል ሳይንስ ማስተርስ ዲግሪ ተማሪ ግን በተቃራኒው ነው የሚያስበው:", "en": "While the Ethiopian government says that the cause of food insecurity” in the country is drought related to El Nino, Dawit Ayele Haylemari, a graduate student of political science at University of Passau, thinks otherwise:" }
0.830074
{ "amh": "ብዙ ባለሙያዎች የኢትዮጵያን የከፋ ረኀብ ዝናብ ላይ ጥገኛ የሆነ አነስተኛ የአስተራረስ ዘዴ፣ ድርቅ፣ ፈጣን የሕዝብ ዕድገት ወይም የእርሻ ገበያ መውደቅ ጋር ያገናኙታል፡፡", "en": "Many experts relate Ethiopia's cyclical famine with the country's dependence on Rainfed smallholder agriculture, drought, rapid population growth or agricultural market dysfunctions." }
0.782684
{ "amh": "ምንም እንኳን እነዚህ ነገሮች በጉዳዩ ላይ የላቀ ሚና ቢኖራቸውም፣ በአገሪቱ ያለውን ዋነኛ የችጋር መንስኤ ግን ይሸሽጋሉ - እነዚህም የመብቶች አለመከበር እና ተጠያቂነት ያለበት መንግሥት እጦት ናቸው፡፡", "en": "Although these factors do have significant role in the matter, they tend to hide the critical cause of hunger in the country - lack of rights and accountable government" }
0.891175
{ "amh": "የረኀብ ታሪካዊ ዳራው ሲጠና በ20ኛው ክፍለ ዘመን 30 ትላልቅ ረኀቦች ተከስተዋል፡፡", "en": "A historical investigation of famine also identified 30 major famines during the 20th century." }
0.923609
{ "amh": "ሁሉም የተከሰቱት በአምባገነን መንግሥታት ሥር ወይም በትጥቅ ትግል ውስጥ ባሉ አገሮች ውስጥ ነው፡፡ አራቱ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የተከሰቱት አምባገነንነት ለምን ለረኀብ ይዳርጋል?", "en": "All happened in countries led by autocratic rule or that were under armed conflict, four being in Ethiopia Why does autocracy lead to famine?" }
0.836793
{ "amh": "ዋነኛው ምክንያት አምባገነኖች ረኀብን ለመከላከል በሚያዘጋጅ ሁኔታ ለሕዝባቸው አይጨነቁም፡፡", "en": "The most fundamental reason is that autocrats often don't care enough about the population to prevent famine." }
0.921765
{ "amh": "አምባገነኖች ሥልጣናቸውን የሚያስጠብቁት በኃይል እንጂ በሕዝባዊ ይሁንታ አይደለም፡፡", "en": "Autocrats maintain power through force, not popular approval." }
0.927191
{ "amh": "ሙግቱ በኢትዮጵያም ታይቶ እውነትነቱ ተረጋግጧል፡፡", "en": "This argument has been proven true in the case of Ethiopia." }
0.901136
{ "amh": "ከሰሀራ በታች ካሉት አገራት 5ኛውን ትልቁን ኢኮኖሚ የያዘችው አገር የገጠማት የረኀብ ቀውስ፣ በኢትዮጵያ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ዘንድ የሞቀ መወያያ ሆኗል፡፡", "en": "The food crisis, in the fifth largest economy in Sub Saharan Africa, has become one of the hot topics discussed by Ethiopian netizens online." }
0.875446
{ "amh": "አዲሱ ሀብቴ ዳያስፖራዎች የአገራቸው ዜጎች እየሞቱ ሳለ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ማውራታቸውን እንደነውር በመቁጠር በነገር ሸንቁጧቸዋል፡", "en": "Adisu Habte took a jab at Ethiopians in the Diaspora talking about the issue on social media while their fellow citizens are dying:" }
0.771303
{ "amh": "ፊላደልፊያ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ምንም ሳያደርጉ ነገር ግን ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ እና ደንኪን ዶናትስ እና ሺሻ ቤቶች ውስጥ ፖለቲካ ሲያወሩ ኢትዮጵያውያን ግን እየተራቡ ነው ኢትዮጵያውያን በረኀብ ሲሞቱ ዝም ብለን አንይ፡፡", "en": "Well the hunger continues in Ethiopian while Ethiopians living in Philadelphia continue to do nothing but post on their social media page and have conversation about politics at Dunkin Donuts and at the Hookah lounge Let's not watch as Ethiopians are starving to death." }
0.679447
{ "amh": "አዎ!", "en": "Yep!" }
1.030229
{ "amh": "‹በፍጥነት አዳጊው› የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ጉዱ ፈላ…", "en": "The 'fast growing' economy in Ethiopia is busted ..." }
0.695987
{ "amh": "አዎ፣ ድርቅ እና ረኀብ በአፍሪካ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት አስመዝጋቢዋ ኢትዮጵያ ውስጥ ተከስቷል፡፡ — P Mimi Poinsett MD (@yayayarndiva) November 28, 2015", "en": "Yes, drought and hunger in the fastest growing African economy #Ethiopia — P Mimi Poinsett MD (@yayayarndiva) November 28, 2015" }
0.827628
{ "amh": "ቤተልሔም ኤፍሬም ኢትዮጵያውያን ጉዳዩን ፖለቲካ እንዳያደርጉት መክራለች:", "en": "While Betelhem Ephrem advises Ethiopians not to politicise the issue:" }
0.812986
{ "amh": "5 ሚሊዮኖች ረኀብ ገጥሟቸዋል የሚለው ውስጥ የቁጥሩ ምንጭ ከየት እንደሆነ ሲጠይቅ ከአዲስ ስታንዳርድ የተሰጠው መልስ:", "en": "For once lets make this issues about the people who are desperately in need of survival than our political discourse. lets not make a mockery of the people at this time of crisis." }
0.624085
{ "amh": "ውድ አናንያ ሶሪ፣ በሰፊው እንደሚታወቀው ቁጥሮች (በዚህ ጉዳይ) በመንግሥት እና የዕርዳታ ድርጅቶች መካከል (ወይም በዕድገት ጉዳይ) በመንግሥት እና የፋይናንስ ተቋማት መካከል የሚደረግ ድርድር ውጤት ነው፡፡", "en": "Answering to a Facebook user, Anania Sorri, who wanted to know the source of the information that 4.5 million are facing hunger, Addis Standard writes: Dear Anania Sorri - It is widely known that figures in this country are often the results of negotiations between the government and aid agencies (in this case) or the government and financial institutions (in the case of growth)." }
0.598668
{ "amh": "ነገር ግን በይፋ የታወቀ የምርት ውድቀት በአገሪቱ በተንሰራፋበት በዚህ ወቅት፣ ቁጥሩ የተጋነነ አይመስልም፡፡", "en": "But in the face of eminent crop failure in many parts of the country in the coming harvest season, this one doesn't seem to be overly exaggerated." }
0.766453
{ "amh": "ዜጎች መፀለይ አለባቸው ለሚለው ጥያቄ ሲመልስ፣ ቢያ ኦሮሚያ እንዲህ ብሏል:", "en": "Responding to calls from some Ethiopians that citizens need to pray, Biyya Oromiyaa says:" }
0.769046
{ "amh": "በኢትዮጵያ ለተከሰተው ረኀብ ፀሎት እንዴት ነው መፍትሔ የሚሆነው?", "en": "How is praying a solution to hunger in Ethiopia?" }
0.851501
{ "amh": "የተራቡ ሰዎች የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ ዕርዳታ እና መልካም የግብርና ፖሊሲ ከመልካም የፖለቲካ ፈቃደኝነት እና ዴሞክራሲ ጋር ነው የሚያስፈልጋቸው፡፡", "en": "Hungry people need emergency food, and a good agricultural policy with political will and democracy." }
0.907238
{ "amh": "ረኀብ በኢትዮጵያም ሆነ ሌላ ቦታ ከእግዜር ጋር የሚያገናኘው አንዳች ነገር የለም፡፡", "en": "Hunger has nothing to do with God in Ethiopia, maybe elsewhere." }
0.871998
{ "amh": "ረኀብ በስርዓቶች የፖሊሲ ውድቀት፣ የፖለቲካ ጭቆና እና የአየር ንብረት ለውጥ ድምር ውጤት የሚከሰት ነገር ነው፡፡", "en": "Hunger is created by the combination of regime policy failure, political oppression and climate change." }
0.847287
{ "amh": "ጥሩ ምክር የሚሆነው ስርዓቱን ማስወገድ እንጂ እንድንፀልይ ማዘዝ አይደለም፡፡", "en": "So good advice would be to remove the regime than instruct us to pray." }
0.848397
{ "amh": "ፍቅረየሱስ አምሀፅዮን የተባለ የአፍሪካ ልማት፣ ሰብኣዊ መብቶች እና ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር የምሥራቅ አፍሪካ ምሁር ደግሞ የረኀብ ቀውሱን በተመለከተ ሌላ አስተዛዛቢ ጉዳይ ጠቁሟል:", "en": "Fikrejesus Amahazion, a Horn of Africa scholar focusing on African development, human rights and political economy, points to another irony of the current food crisis:" }
0.844963
{ "amh": "ኢትዮጵያ የረኀብ ቀውስ ተጋርጦባት አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ እየጠየቀች እያለ ብዙ ቶን ምግብ ከአገሪቷ እየወጣ መሆኑ አስተዛዛቢ ነው፡፡", "en": "Ironically, while Ethiopia is facing a hunger crisis and making urgent appeals for aid, tonnes of food are actually leaving the country." }
0.860754
{ "amh": "ይህ የማይገባ ልማት የተፈጠረው ደግሞ አዲስ አበባ የተቀመጠው መንግሥት ትልልቅ ለም መሬቶችን መሬት መቀራመት” እየተባለ በተተቸ መንገድ ለውጭ ኢንቨስተሮች እና ኮርፖሬሽኖች በመቸብቸቡ ነው፡፡", "en": "This illogical development is due to the fact that the regime in Addis has sold large tracts of arable land to a range of foreign investors and corporations in transactions described as land grabs.”" }
0.736216
{ "amh": "የመብት ተቆርቋሪዎች ግድያዎች፣ ድብደባ፣ መደፈር፣ እስር፣ ማዋከብ እና ፖለቲካዊ ተፅዕኖን የሚያካትቱ የሰብኣዊ መብት ጥሰቶች በመንግሥት እና ባለሥልጣናት እንደተፈፀመ አጋልጠዋል፡፡", "en": "Reports by rights groups list a plethora of human rights violations, including murders, beatings, rapes, imprisonment, intimidation, and political coercion by the government and authorities." }
0.824248
{ "amh": "የኢትዮጵያ የረኀብ ቀውስ አስቸኳይ ትኩረት የሚሻ ሰብኣዊ ጉዳይ ነው፡፡", "en": "Ethiopia’s hunger crisis is an important humanitarian issue meriting immediate attention and concern." }
0.888854
{ "amh": "ሁኔታውን በጥቅሉ ለመረዳት የአካባቢ ሁኔታ አንዱ ምክንያት እንደሆነ ቢታወቅም፣ በተጨማሪም ማኅበረ-ፖለቲካዊ እና የአስተዳደር ሁኔታው፣ ሙስና፣ የሕግ የበላይነት እጦት፣ የመልካም አስተዳደር አለመኖር፣ የረዥም ግዜ ዕቅድ ክሽፈት፣ የተሳሳተ ብሔራዊ እና የልማት ትኩረት ከፍተኛ ተፅዕኖ ያሳድራሉ፡፡", "en": "In order to fully understand the crisis it is imperative to recognize that while the environment has been an important contributing factor, a range of other structural socio-political and governance dynamics, including corruption, the lack of rule of law or democracy, poor governance, failures in long-term planning, and misplaced national and development priorities have also been highly influential." }
0.819114
{ "amh": "በመጨረሻም፣ የዓለምዐቀፉ የምግብ ፖሊሲ ምርምር ተቋም፣ የልማት ስትራቴጂ እና አስተዳደር ክፍል ዳይሬክተር ፖል ዶሮሽ እና የተቋሙ የገበያ፣ ንግድ እና ተቋማት ክፍል የበላይ ተመራማሪ ሻሂዱር ራሺድ ድርቁ ወደ ረኀብ እንደማያመራ ተስፋ ያደርጋሉ:", "en": "Finally, Paul Dorosh, director at International Food Policy Research Institute's Development Strategy and Governance Division, and Shahidur Rashid, senior research fellow at the institute’s Markets, Trade, and Institutions Division, are hopeful that the drought will not lead to famine:" }
0.857803
{ "amh": "የ2008ቱ ድርቅ እና የምርት መቀነስ በኢትዮጵያ ረኀብ አያስከትልም፡፡", "en": "The 2015-16 drought and production shortfall need not cause a famine in Ethiopia." }
0.872386
{ "amh": "ከቀድሞ ረኀቦች ትምህርት በመቅሰም መንግሥት እና ዓለምዐቀፍ ለጋሽ ማኅበረሰቦች ለሚያስፈልጋቸው የእህል አቅርቦት እና በገንዘብም ይሁን በቁስ የሚያስፈልገውን ነገር ሁሉ ቀድሞ ማዘጋጀቱን እና ምግብ ለሚያስፈልጋቸው መድረሱን ያረጋግጣሉ፡፡", "en": "By heeding the lessons of past famines, the government and the international donor community can help ensure that there is sufficient availability of cereals to supply Ethiopia’s food needs and sufficient transfers in cash and in kind to provide needy households with adequate access to food." }
0.759136
{ "amh": "ሌሎች የምግብ ፍላጎት መሟላት እና ተመጣጣኝ ምግብ ለሁሉም ግለሰቦች የመዳረሱ ጉዳይም ይቀረፋል፡፡", "en": "Other food security issues will still need to be resolved, including ensuring adequate nutrition for all individuals." }
0.798021
{ "amh": "የኦሮሞ ሙዚቀኞችን የማፈን አሳፋሪ ገመና", "en": "Oromo singer Hawi Tezera." }
0.797236
{ "amh": "ጋዜጠኞችና ጦማሪዎች የመንግሥት አፈና ግንባር ቀደም ተጠቂዎች በሆኑባት ኢትዮጵያ፣ ከመንግሥት ፕሮፓጋንዳ የማይገጥሙ ሙዚቀኞችም ትኩሳቱን እየተቀላቀሉ ነው፡፡", "en": "Photo from her official Facebook page. While journalists and bloggers remain the primary targets of state repression in Ethiopia, musicians that don't jive with state propaganda also take the heat." }
0.733338
{ "amh": "ሐዊ ተዘራ፣ የኦሮሞ ዘፋኝ ስትሆን በኢትዮጵያ ትልቁ ክልል ኦሮሚያ ውስጥ እየተካሄደ ካለው የአደባባይ ተቃውሞ ጋር ግንኙነት አለሽ በሚል በፖሊስ ተደብድባ ከታሰረች በኋላ ተፈትታ በሰባት ቀን ጊዜ ውስጥ መልሳ በድጋሚ እንደታሰረች ሪፖርት ተደርጓል፡፡", "en": "Hawi Tezera, an ethnic Oromo singer, was reportedly beaten, arrested, released and then rearrested in the space of just seven days by government security forces in connection with her song about ongoing protests in Oromia, a southern administrative region that is Ethiopia’s largest." }
0.760685
{ "amh": "ሁለት ሥማቸው ለደኅንነታቸው ሲባል እንዳይገለጽ የፈለጉ የኦሮምኛ ዘፋኞችም፣ ለዚህ ጽሑፍ ጸሐፊ ሕዳር ወር ላይ የአደባባይ ተቃውሞው ከተጀመረ ወዲህ በጥብቅ ክትትል ውስጥ እንደሚገኙ ነግረውታል፡፡", "en": "Two other Oromo singers, who asked to remain anonymous for fear of retribution, told this author over Facebook chat that they have been under intense surveillance since anti-government protests began in the region in November." }
0.806422
{ "amh": "አንድ ግምታዊ ስሌት እንደሚያመላክተው፣ የዋና ከተማዋ አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያን ሲሦ ያክል ሕዝብ ያለው የኦሮሞ ብሔር ወደሚኖርበት አካባቢ ለማስፋፋት የተዘጋጀውን የመንግሥት ዕቅድ በመቃወም በተነሳው የአደባባይ ተቃውሞ ከመቶ በላይ ሰልፈኞች ሞተዋል፡፡", "en": "According to some estimates, over a hundred demonstrators have died in unrest that began after the government made plans for the expansion of the capital Addis Ababa into land inhabited by the Oromo ethnic group, which accounts for almost a third of Ethiopia's population." }
0.779476
{ "amh": "ባለፉት ሁለት ዐሥርት ዓመታት፣ ወደ ፖለቲካዊ እና ማኅበራዊ አራማጅነት ያደሉ የኦሮምኛ ዘፋኞች ለውክቢያ፣ ጠለፋ እና ስቃይ እየተዳረጉ ነው፡፡", "en": "In the last two decades, Oromo singers who gravitate towards political and social activism have been subjected to intimidation, abductions and torture." }
0.842034
{ "amh": "በኢትዮጵያ ከሁሉም ዋና-ዋና ሕዝቦች በጣም ብዙ ሙዚቀኞች የተሰደዱት የኦሮምኛ ቋንቋ ዘፋኞች ናቸው፡፡", "en": "There are also more musicians-in-exiles among the culturally distinct Oromo group than any of Ethiopia's other major groups." }
0.649483
{ "amh": "ከዚህ ቀዝቃዛ ዘመቻ ዕውቅ ሰለባዎች አንዱ ተወዳጁ ኢቢሳ አዱኛ ሲሆን፣ ሲቪል አራማጆች በ1988 የተገደለው በመንግሥት ኃይሎች ነው ብለው ያምናሉ፡፡", "en": "One of the most recognisable victims of this slow purge was iconoclastic Oromo singer, Ebisa Adugna, who civic activists believe was killed by Ethiopian government forces in 1996." }
0.82776
{ "amh": "ዳዊት መኮንን፣ በ1980ዎቹ የኦሮምኛ ትውፊታዊ ዜማዎችን ከዘመናዊ ሙዚቃ ጋር እያዋሃደ በመጫወት የሚታወቅ ዘፋኝ ሲሆን፣ ለስደት የተዳረገው በ1990ው የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት ጦርሜዳ ላሉ ወታደሮች እንዲዘፍን ተጠይቆ ባለመስማማቱ ነው፡፡", "en": "Dawite Mekonen, widely known for streamlining Oromo traditional music with more contemporary styles in the 1990s, went into exile after refusing to perform for soldiers at war front during Ethio-Eritrean war in 1998." }
0.826986
{ "amh": "እነዚህ ጥቂት በይፋ የሚታወቁ ብቻ የኦሮሞ ሙዚቀኞች ላይ እየደረሰ ያለው አፈና ማሳያዎች ናቸው፡፡", "en": "These are just few of the better-known examples of Ethiopia’s repression of Oromo musicians." }
0.823708
{ "amh": "አዲስ የሳንሱር ማዕበል?", "en": "New wave of censorship?" }
0.766742
{ "amh": "በኢትዮጵያ ከመንግሥት መሥመር በተቃራኒ የሚቆሙ ሙዚቀኞች የኋላ ማንነታቸው ማንም ይሁን ምን በኢትዮጵያ ሬድዮ ጣቢያዎች የአየር ሰዐት ማግኘትም ይሁን በመድረክ ላይ ሥራዎቻቸውን ማቅረብ ይቸገራሉ፡፡", "en": "Musicians of all backgrounds that go against the government line find it difficult to get a gig or airtime on Ethiopia's radio stations." }
0.788239
{ "amh": "ባለፈው ዓመት ሊያቀርባቸው የነበሩ ሁለት ኮንሰርቶች በመጨረሻዋ ደቂቃ የተሰረዙበት ዕውቅ የአማርኛ ዘፋኝ እና የዜማ ጸሐፊ ቴዲ አፍሮ አንዱ ምሳሌ ነው፡፡ ቴዲ ትልቅ ሕዝባዊ ተቀባይነት ያለው እና በእጅጉ ስኬታማ መሆን የቻለ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ ነው፡፡", "en": "One example of this trend is the last-minute cancellation last year of two concerts featuring Teddy Afro, a prominent Amharic singer and song writer.Teddy has a great popular appeal and is widely known as the most successful musician in Ethiopia." }
0.863153
{ "amh": "ቴዲ፣ እሱ እስካሁን ባላመነው ገጭቶ የማምለጥ ክስ ታስሮ በ2001 ከተፈታ በኋላ ባለፈው ዓመት መስከረም ወር ላይ ሊያቀርባቸው የነበሩ ኮንሰርቶች፣ ምክንያቱ ሳይገለጽ ፈቃድ መከልከላቸውን ተናግሯል፡፡", "en": "Teddy, who was released from imprisonment on hit and run charges he always denied in 2009, said his team was refused permission to hold the concerts scheduled for last September, without speculating as to why." }
0.715117
{ "amh": "የኮንሰርቶቹ መሰረዝ ቴዲ ከመታሰሩ ሦስት ዓመት ቀደም ብሎ፣ በ1997 ከለቀቃቸው መንግሥትን የሚተቹ ዘፈኖች በኋላ የቀጠለ የአፈና ዘመቻ ይመስላል፡፡", "en": "It seems most likely the cancellations are part of a continuing government campaign against the musician since his release of songs critical of the regime in 2005, three years before he was imprisoned." }
0.85002
{ "amh": "ይሁን እንጂ አፈናው በኢትዮጵያ ብዙ ሕዝብ ባለውና ከሰሜናዊው የሕዳጣን ትግራይ ክልል ውስጥ ለወጡት የመንግሥት ፖለቲካ አመራሮች ተቀናቃኝ ይሆናሉ የሚባሉት ኦሮሞዎች ዘፋኞች ላይ እንደሚበረታ ይስተዋላል፡፡", "en": "However, censorship is noticeably harsher as regards the Oromo, Ethiopia's single largest ethnic group, which is viewed as a threat by a government packed with politicians from the northern Tigray minority." }
0.717693
{ "amh": "አንዳንድ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት፣ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ግጥሞቻቸው የብሔርተኝነት አዝማሚያ” አላቸው ተብለው የሚታሰቡ ቢያንስ 17 የኦሮሞ ዘፋኞች ዘፈኖችን እንዳይሰራጩ አግዷል፡፡", "en": "According to reports at least 17 Oromo singers whose lyrics show nationalistic tendencies were banned from air waves in December 2015 by the Ethiopian Broadcast Authority." }
0.835495
{ "amh": "የኦሮሞ ዘፋኞች ብዙውን ጊዜ ብሔራዊ ማንነትን እና ባሕላዊ ቅርሶችን የሚያወድሱ ዜማዎች በግጥሞች ወይም በባሕላዊ መሣሪያዎች እና ዜማዎችን በመጠቀም ይጫወታሉ፡፡", "en": "Oromo singers often produce music that articulates strong pride in their national and cultural heritage, whether through lyrics or the incorporation of traditional instruments and melodies." }
0.749905
{ "amh": "የቅርብ ጊዜ እገዳው ደግሞ ብሔርተኛ ከሆኑ ሙዚቃዎችም ውጪ ሆኗል፡፡ ይህ እገዳ ከላይ የተጠቀሱት ሁለት ድምፃውያን ዘፈኖችን ይጨምራል፡፡", "en": "The latest ban has encompassed songs that appear to be far from overtly nationalistic, including the songs of the two musicians the author interviewed for this piece." }
0.742429
{ "amh": "ይህ የሚያሳየው መደበኛ የባሕላዊ መገለጫዎችንም መንግሥት ማፈን መጀመሩን ነው፡፡", "en": "This signifies a clampdown on even moderate forms of cultural self-expression." }
0.848812
{ "amh": "የማጨናገፍ ፖሊሲ", "en": "A counterproductive policy" }
0.747869
{ "amh": "ማይክል ሻውን ሞለንሀወር የተባሉ ምሁር ለዶክትሬት ዲግሪያቸው ሟሟያ በሠሩት ጥናት ላይ የኦሮሞ ባሕል ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚደረግ ሳንሱር በጻፉት ጽሑፍ፣ አሁን ያለው መንግሥት የሚፈልገውን ዓይነት የባሕል ብዝኃነት የሚያሳዩለትን የኦሮሞ ሙዚቀኞች እየተጠቀመ ነጻና ገለልተኛዎቹን ዘፋኞች ግን በዘዴ ለውክቢያ እና እስር ይዳርጋቸዋል፡፡", "en": "According to academic Michael Shawn Mollenhauer, who wrote his doctoral dissertation on the topic of censorship of Oromo culture in Ethiopia, the current government uses Oromo musicians to present a facade of cultural diversity while systematically imprisoning and intimidating independent singers." }
0.799117
{ "amh": "የሐዊ ተዘራ ታሪክ መንግሥት የደረሰበት ራስን የመግለጽ ነጻነትን የማፈን ደረጃ ምን ያክል ይበልጥ እንደጠበቀ እና ሙዚቃንም ጭምር እስከማፈን እንደወረደ ማሳያ ነው፡፡", "en": "Hawi Tezera's story is an indicator that the state's grip on any form of freedom of expression is getting ever-tighter, with controls over music reaching a new low." }
0.778129
{ "amh": "ነገር ግን፣ እርምጃው የሚፈለገውን ውጤት እያመጣ አይደለም፡፡", "en": "However, the crackdown is not having the desired effect." }
0.89397
{ "amh": "የሙዚቃ ሳንሱሩ የፈየደው ነገር ቢኖር የኦሮሞ ብሔርተኝነትን መጨመሩ ነው፡፡", "en": "If anything, music censorship has helped strengthen Oromo nationalism." }
0.826847
{ "amh": "ብዙኃን ኦሮሞዎች አሁን ማንነታቸው አላግባብ እንደተጠቃ ይሰማቸዋል፤ የፖለቲካ ተቃውሟቸው ላይ በመንግሥት እየተሰነዘረ ያለው ጥብቅ ጥቃትም ብዙዎቹን ወደጠርዝ እየገፋቸው ነው፡፡", "en": "The overwhelming majority of Oromos already felt that their identity was being attacked unjustly, and the intensification of state harassment against a background of growing political unrest is tipping them over the edge." }
0.773963
{ "amh": "ይህ ጽሑፍ በዓለማችን ላሉ ሙዚቀኞች ቀዳሚ ተሟጋች በሆነው በፍሪምዩዝ እና የዓለም ድምፆች ለጥበብ ነጻነት ኮሚሽን ተደርጓል፡፡", "en": "This story was commissioned by Freemuse, the leading defender of musicians worldwide, and Global Voices for Artsfreedom.org." }
0.691392
{ "amh": "መጣጥፉ በሌሎች የንግድ ባልሆኑ ብዙኃን መገናኛዎች የጸሐፊው ሥም እንዳልክ፣ ፍሪምዩዝ እና የዓለም ድምፆች ተጠቅሰው እና የመጀመሪያው ጽሑፍ ሊንክ ተያይዞ ሊታተም ይችላል፡፡", "en": "The article may be republished by non-commercial media, crediting the author Endalk, Freemuse and Global Voices and linking to the origin." }
0.604617
{ "amh": "ከፍተኛ ስርጭት ያገኘው አንድ ጥቁር ሰው በሴት ፍቅረኛው ማጠቢያ ማሽን ውስጥ ገብቶ ታጥቦ” ሲወጣ መልከመልካም፣ ነጭ ቆዳ ያለው ቻይናዊ ሰው የሆነ፣ የማጠቢያ ኬሚካል ማስታወቂያ ከቻይና ውጪ ያሉ ሰዎችን በዘረኛነቱ አስቆጥቶ ሰንብቷል፡፡", "en": "A viral detergent commercial showing a black man being stuffed into a washing machine by his Chinese girlfriend and washed into a handsome, light-skinned Chinese man sparked outrage outside China this week for its overt racism." }
0.543846
{ "amh": "የማጠቢያ ኬሚካል አምራቹ ኩባንያ፣ ኪያኦቢ ወዲያው ይቅርታ ጠይቆ ማስታወቂያውን አንስቷል፡፡", "en": "The detergent company, Qiaobi, quickly apologized and withdrew the commercial, but its public statement accused foreign critics of overreacting." }
0.794097
{ "amh": "ብዙ የቻይና ዜጎችም በኢንተርኔት ላይ ማስታወቂያው የባሕል ልዩነትን ከማሳየቱ በቀር ምንም ዘረኝነት የለውም፤ የቻይና ሕዝብ በጥቁር ሕዝብ ላይ ዘረኛ ሊሆን አይችልም በማለት ኩባንያውን ደግፈውታል፡፡", "en": "Many Chinese web users supported their defensive stance, saying the ad only reflects cultural differences rather than racism and proclaiming that it is impossible for Chinese to be racist toward black people." }
0.796848
{ "amh": "ከቻይና ውጪ፣ ሰዎች ይህን ማስታወቂያ እንደዘረኝነት ሊያዩት ይችላሉ፡፡", "en": "Outside China, people may find this ad racist." }
0.89813
{ "amh": "በቻይና ግን የተለየ ነው፡፡", "en": "But in China, it is different." }
0.924108
{ "amh": "በቃ ማስታወቂያ ብቻ ነው፡፡", "en": "It is just an ad." }
0.917831
{ "amh": "ሁሉም አገር የራሱ ባሕል አለው፤ አመለካከቶችም ይለያያሉ፡፡", "en": "Each country has its own culture, and viewpoints are also difference." }
0.881333
{ "amh": "ኩባንያው ፀጉራም ነጭ ሰውዬ ማጠቢያ ማሽን ውስጥ ሲገባ መሥራት ይችላል፡፡", "en": "The company can produce another ad and stuff a hairy white guy into washing machine." }
0.346495
{ "amh": "አሜሪካኖቹን ነጭ እና ጥቁሮችን እንደምናገል ንገሯቸው፡፡", "en": "Tell the Americans that we discriminate against blacks and whites." }
0.808643
{ "amh": "ይህ ያረካችኋል?", "en": "Are you satisfied?" }
0.800038
{ "amh": "ማስታወቂያው ችግር የለበትም፤ የፖለቲካ ትክክለኝነትን ጉዳይ በዘረኝነት ሥም እባካችሁ ወደቻይና አታምጡብን፡፡", "en": "There is no problem with the ad. Please don't import the political correctness about racism to China." }
0.770104
{ "amh": "ቢጫ ቆዳ ያላቸው ሕዝቦች፣ ጥቁር ቆዳ ያላቸውን ሕዝቦች ቅኝ ገዝተው አያውቁም፤ ለጉልበት ሥራ አላስገደዷቸውም፤ በክፍት ገበያ አልሸጧቸውም፡፡", "en": "Yellow-skinned people have never enslaved black-skinned people, have never forced them into labor or sold them on the open market. don't have the Ku Klux Klan or racial segregation." }
0.762893
{ "amh": "እውነተኛ ጠላታችሁን እዛው ፈልጉ፡፡", "en": "Go after your real enemy." }
0.839532
{ "amh": "ዘረኝነት ነጮች ጥቁሮችን ሲያገሏቸው ብቻ ነው፡፡", "en": "Only when white people discriminate against black people is it racism." }
0.706406
{ "amh": "ቢጫ ቆዳ ያላቸው ጥቁር ቆዳ ያላቸውን ካገለሉ የባሕል ልዩነት ነው፡፡", "en": "The discrimination against black-skinned people by yellow-skinned people is just cultural difference." }
0.689656
{ "amh": "ነጮች ናቸው ዘረኛ ሆነው የሚወለዱት፡፡", "en": "Whites are born racist." }
0.833212
{ "amh": "የፕሬስ አቤቱታውን ጎርፍ ለማስቆም፣ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሕዝብ ግንኙነት ሁዋ ቹኒንግ ማስታወቂያ ጠቅላላ ሁኔታውን የሚገልጽ ሳይሆን የተለየ ክስተት እንደሆነ በአጽንኦት ተናግረው፤ ቻይኖች ከአፍሪካ አገሮች ጋር መልካም ወንድሞች” ናቸው ብለዋል፡፡", "en": "To prevent the avalanche of negative press from spinning into a diplomatic crisis, Foreign Ministry spokesman Hua Chunying stressed that spot was an isolated incident and that the Chinese are good brothers with African countries." }
0.804905
{ "amh": "ምንም እንኳን ማስታወቂያው ብቸኛ አጋጣሚ ቢሆንም ቻይኖች ለአፍሪካውያን መልካም ወንድሞች” ናቸው በሚል ዘረኝነቱን እንዳለ መካዱ ግን ትክክል አይደለም በማለት ሁለት የአንትሮፖሎጂ (የባሕል ጥናት) ተማሪዎች ተሟግተዋል፡፡", "en": "Though the commercial is indeed an isolated production, the denial of racism against black people existing in China and the claim that the Chinese are nothing but good brothers to black people are inaccurate, two anthropology students argued on investigative journalism platform The Initium." }
0.762136
{ "amh": "ነገር ግን፣ ይህ ዓይነቱ ዘረኝነት ከመለመዱ የተነሳ ቻይኖች ማስተዋል እንዳይችሉ ሆነዋል፡፡", "en": "But, they said, such racism has become so normalized that many Chinese fail to even see it." }
0.864
{ "amh": "በ1949 ሥልጣን ከያዘ በኋላ ከተጨቆኑ የአፍሪካ ወንድሞቻቸው” ጋር በምዕራባውያን ኢምፔሪያሊዝም ላይ ለመተባበር ሞክረዋል፡፡", "en": "The Chinese Communist Party, after taking control of China in 1949, did attempt to unite with their oppressed African brothers against Western imperialism." }
0.746065