id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
46866
https://am.wikipedia.org/wiki/N
N
በላቲን አልፋቤት አሥራ አራተኛው ፊደል ነው። የ«» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ኑን» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የእባብ ስዕል መስለ። የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች በሚል ጽሕፈት ለዚህ ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ለድምጹ «ጀ» ነበር፤ በሴማውያን ዘንድ ግን «ን» ሆነ። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ኑ" () ደረሰ። ከ400 ዓክልበ. ግድም በፊት፣ በጥንታዊ ግሪክ አልፋቤት እንዲሁም በጥንታዊ ኢታሊክ አልፋቤት የ«ም» ቅርጽም እንደ «» ይምሰል እንደ ነበር የ«ን» ቅርጽ ደግሞ እንደ «» ይጻፍ ነበር። ከዚያስ የ«» (ም) ቅርጽ እንደ ዛሬ እንደ ሆነ፣ እንዲሁም የ«» (ን) ቅርጽ የዛኔ ወደ ተቀየረ። በአንዳንድ ቋንቋ በተለይም በእስፓንኛው አልፋቤት ተጨማሪው ፊደል «» (/ኝ/) ከ የደረሰ ነው። በእስፓንኛ ከ18ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ይህ የተለየ ፊደል ሆኖ ተቆጥሯል፤ መጀመርያ ግን በጋሊስኛ ከ1220 ዓም ታውቋል። በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ነ» («ነሐስ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ኑን» ስለ መጣ፣ የላቲን '' ዘመድ ሊባል ይችላል። የላቲን አልፋቤት
53087
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%91%E1%8A%95%E1%8C%83%E1%89%A5%20%E1%8B%A8%E1%8C%8D%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%8A%93%20%E1%8B%A9%E1%8A%92%E1%89%A8%E1%88%AD%E1%88%B2%E1%89%B2
ፑንጃብ የግብርና ዩኒቨርሲቲ
ፑንጃብ የግብርና ዩኒቨርሲቲ () በፑንጃብ በሉዲያና አውራጃ የሚገኝ በሕዝብ የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለት የግብርና ዩኒቨርሲቲ ነው። በህንድ ውስጥ የመንግስት ግብርና ዩኒቨርሲቲ ነው. በህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ፓንዲት ጃዋሃርላል ኔህሩ ሐምሌ 8 ቀን 1962 በይፋ ተመርቋል። በ1960ዎቹ በህንድ የአረንጓዴ አብዮት ፈር ቀዳጅ ነበር።
35219
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8A%90%E1%89%A3%E1%89%A5%E1%88%AE%20%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8C%8D%E1%8C%A5
የአነባብሮ እርግጥ
የአነባብሮ እርግጥ ከአንድ በላይ የሆኑ ራሳቸውን የቻሉ የጅረት ወይንም ቮልቴጅ ምንጮች በአንድ የ ኤሌክትሪክ ዑደት ውስጥ ሲገኙ፣ የሚፈጠረውን የስሌት ውስብስብነት ለመቀነስ የሚረዳ ነው። ምንም እንኳ የአነባብሮ እርግጥ በጣም ጠቃሚ መሳሪያ ቢሆንም፣ የሚተገበርበት የኤሌክትሪክ ዑደት አይነት ከጉብር ትንታኔ ይጠባል። ይሄውም፣ የአነባብሮ እርግጥን ለመጠቀም፣ የሚተነተነው ዑደት ሊኒያር መርብ መሆን አለበት። የአነባብሮ እርግጥ እሚለው እንዲህ ነው፡ አንድ ሊኒያረ የኤሌክትሪክ ዑደት ውስጥ ከአንድ በላይ ራሳቸውን የቻሉ የጅረት ወይንም የቮልቴጅ ምንጮች ሲገኙ፣ የአጠቃላይ ዑደቱ ውጤት ልክ እያንዳንዳቸው ምንጮች ለየብቻቸው በዑደቱ ላይ ቢገኙና፣ የሚያስገኙት ውጤት ከተሰላ በኋላ በተናጠል የሚገኙትን ውጤቶችን በመደመር (በማነባበር) የአጠቃላይ ዑደቱን ውጤት ማስገኘት ይቻላል። በዚህ ወቅት እያንዳንደቸው ምንጮች ከስሌት ሲገለሉ በዜሮ ዋጋና በውስጣቸው ባለ ተቃውሞ ይተካሉ። የአነባበሮ እርግጥ ደረጃ በደርጃ ከአንድ የቮልቴጅ ወይንም ጅረት ምንጭ በስተቀር፣ በዑደቱ ውስጥ የሚገኙትን ማናቸውንም ምንጮች አጥፋ። (በዜሮ ተካ)። የጠፉትን ራሳቸውን የቻሉ የቮልቴጅ ምንጮች በዜሮ ተቃውሞ ወይንም በሾርት ተካ። የጠፉትን ራሳቸውን የቻሉ የጅረት ምንጮች በአዕላፍ ተቃውሞ (ኦፕን) ተካ። ከላይ የተጠቀሱትን ደረጃዎች ለእያንዳንዳቸው ምንጮች በተናጥል ተግብር። ከነዚህ ደረጃዎች በኋላ የሚገኙትን ውጤቶች ደምር። ድምሩ የአጠቃላዩ ዑደት ውጤት ይሆናል። የአነባብሮ እርግጥ ትንታኔ በዑደት ትንታኔ ውስጥ በጣም ጠቃሚ ነው። ለዚህ ምክንያቱ ማናቸውንም ዑደቶች ወደ ኖርተን እኩያው እና ቴቭኒን እኩያው ለመቀየር ይረዳልና። ኤሌክትሪክ ዑደት
8340
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%8A%92%20%E1%8D%8D%E1%88%AB%E1%8A%95%E1%88%B2%E1%88%B5
ኮኒ ፍራንሲስ
ኮኒ ፍራንሲስ () አሜሪካዊት ዘፋኝ ናት። 1931 ዓ.ም. ተወለደች። የአሜሪካ ዘፋኞች
12012
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BB%E1%88%AD%E1%88%8D%20%E1%88%88%20%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%8A%95
ሻርል ለ ብረን
ሻርል ለ ብረን (በ ፈረንሳይኛ ፡ ) ፈረንሳዊ ሠዓሊ ነበሩ።
15287
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8B%E1%88%8B%E1%8B%A8%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%88%B5%E1%8C%88%E1%88%AD%E1%88%9D%20%E1%88%88%E1%88%B0%E1%88%9B%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%88%B5%E1%8B%B0%E1%8A%95%E1%89%85
ላላየው የሚያስገርም ለሰማው የሚያስደንቅ
ላላየው የሚያስገርም ለሰማው የሚያስደንቅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21391
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%90%E1%89%B6%E1%88%8E%20%E1%89%B6%E1%88%8E%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8C%8D%E1%8B%B5%E1%8C%8D%E1%8B%B3%E1%8B%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%A4%E1%88%B5%E1%89%B6%E1%88%B5
የነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው አስቤስቶስ
የነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው አስቤስቶስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው አስቤስቶስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21069
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%99%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%89%83%E1%88%B9%20%E1%8B%A8%E1%89%81%E1%88%9D%20%E1%8B%88%E1%88%AB%E1%88%BD
የሙት አልቃሹ የቁም ወራሽ
የሙት አልቃሹ የቁም ወራሽ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሙት አልቃሹ የቁም ወራሽ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
42088
https://am.wikipedia.org/wiki/12%E1%8A%9B%E1%8B%8D%20%E1%88%9D%E1%8B%95%E1%89%B0%20%E1%8B%93%E1%88%98%E1%89%B5
12ኛው ምዕተ ዓመት
12ኛው ምዕጤ ዓመት ከ1101 እስከ 1200 ዓም ድረስ የነበረው ክፍለ ዘመን ነበረ። ክፍለ ዘመናት
22234
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%85%E1%89%A5%20%E1%8A%A5%E1%88%B0%E1%88%AD%20%E1%89%A5%E1%88%8E%20%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%88%AE%20%E1%8C%88%E1%89%A3
ጅብ እሰር ብሎ ተሰሮ ገባ
ጅብ እሰር ብሎ ተሰሮ ገባ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጅብ እሰር ብሎ ተሰሮ ገባ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22556
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%8B%E1%88%9E%20%E1%8B%B4%E1%88%9E%E1%8A%AD%E1%88%AB%E1%88%B2%E1%8B%AB%E1%8B%8A%20%E1%8A%85%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%89%B5
የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ኅብረት
የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ኅብረት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ነው። በምርጫ 2003 የተሳተፉ የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች
30845
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8D%88%E1%8A%9B%20%E1%8B%A8%E1%89%A0%E1%89%85%E1%88%8E%20%E1%88%98%E1%8B%B5%E1%8A%95%20%E1%89%B5%E1%88%86%E1%8A%93%E1%88%88%E1%89%BD
የሴት አፈኛ የበቅሎ መድን ትሆናለች
የሴት አፈኛ የበቅሎ መድን ትሆናለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሴት አፈኛ የበቅሎ መድን ትሆናለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
16930
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%88%E1%88%A9%20%E1%8D%88%E1%88%A9%20%E1%88%9B%E1%8C%80%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%B0%E1%88%A9
ፈሩ ፈሩ ማጀት አደሩ
ፈሩ ፈሩ ማጀት አደሩ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ፍርሃት ለውርደት መደብ :ተረትና ምሳሌ
49646
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%93%E1%8A%BD%E1%89%B0%E1%8A%95%E1%88%AC%20%E1%8A%A0%E1%88%95%E1%88%9E%E1%88%B5
ሰናኽተንሬ አሕሞስ
ሰናኽተንሬ አሕሞስ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (17ኛው ሥርወ መንግሥት) ለአጭር ወራት ምናልባት 1567 ዓክልበ. አካባቢ በሂክሶስ ዘመን የገዛ ፈርዖን እንደ ነበረ ይታመናል። እስከ 2004 ዓም ድረስ ስሙ «ሰናኽተንሬ» ብቻ ከካርናክ ፈርዖን ዝርዝርና በአንዳንድ መቃብር ተጽፎ ይታወቅ ነበር። በ2004 ዓም ተጨማሪ ቅርሶች ተገኝተው ሌላው ስሙ አሕሞስ (ያሕመስ)፣ የሔሩ ስምም መሪመዓት እንደ ሆነ ታወቀ። የተከታዩ የሰቀነንሬ ታዖ አባት፣ የካሞስና የ1 አሕሞስ አያት እንዲሁም የተቲሸሪ ባለቤት እንደ ሆነ ይገመታል፣ ይህ ግን እርግጥ አይደለም። የሁለተኛው ጨለማ ዘመን ፈርዖኖች
49037
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%8B%AB%E1%8B%B6%E1%88%8A%E1%8B%B5
ባያዶሊድ
ባያዶሊድ (እስፓንኛ፦ ) የእስፓንያ ከተማ ነው። የእስፓንያ ከተሞች
20870
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%8D%88%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%8C%88%E1%8A%93%20%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%89%A0%E1%8B%8B%E1%8A%93
ዘፈን በገና ነገር በዋና
ዘፈን በገና ነገር በዋና የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዘፈን በገና ነገር በዋና የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20841
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%88%A8%E1%8D%8B%E1%8A%93%20%E1%89%80%E1%8A%95%20%E1%8A%AB%E1%88%8D%E1%89%B0%E1%88%BB%E1%88%99%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%83%E1%88%8D
ዘረፋና ቀን ካልተሻሙበት ያልቃል
ዘረፋና ቀን ካልተሻሙበት ያልቃል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዘረፋና ቀን ካልተሻሙበት ያልቃል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
44552
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%A4%E1%88%8D%E1%8C%85%E1%8C%8D%20%E1%8B%A8%E1%8B%98%E1%8B%8D%E1%8B%B5%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%B3%E1%88%B5%20%E1%88%9B%E1%88%85%E1%89%A0%E1%88%AD
የቤልጅግ የዘውድ እግር ኳስ ማህበር
የቤልጅግ የዘውድ እግር ኳስ ማህበር የቤልጅግ እግር ኳስ እና ፉትሳል አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ በ1895 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን የቤልጅግ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።
20324
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%88%20%E1%8C%88%E1%8A%95%E1%8B%98%E1%89%A5%20%E1%88%98%E1%8B%9D%E1%8A%93%E1%8A%93%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%88%8D%20%E1%8B%8D%E1%88%AD%E1%8B%B0%E1%89%B5
እንበለ ገንዘብ መዝናናት ያመጣል ውርደት
እንበለ ገንዘብ መዝናናት ያመጣል ውርደት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
13160
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8A%AE%E1%8B%AD
እንኮይ
እንኮይ በኢትዮጵያ የሚበቅል እጅግ ጣፋጭ የሆነ ቢጫ ፍሬ የሚያፈራ ዛፍ ነው። የእንኮይ ተጨማሪ ጥቅም ፍራፍሬውን በብዛት መብላት ትልን ይገድላል። የእንኮይ ዘር ግን መርዛም ነው። በአንድ ናይጄሪያ ዩኒቨርሲቲ ምርመራ፣ የተለያዩ ተውሳኮችን እንደሚገድል ተረጋገጠ። የፍሎሪዳ ክፍላገር አሜሪካ ጥንታዊ ኗሪዎች ልጡ በጡንቻ ወይም ድድ ሕመም ላይ ማከሙን ያውቁ ነበር። ቅጠሉ ትንሽ መርዝ አለውና ሳይበላ በደንብ መበሰል ያስፈልጋል። ቅጠሉ ጉሮሮ ሲደርቅ፣ ለአሜባ፣ ለውሻ በሽታ ያገለግላል። እንኮይ ተስማሚ የሆነ አየር ጠባይና መሬት ከ2000 ሜትር በታች እስከ 7 . ይደርሳል። በቆላና በገሞጂ አገራት ይገኛል። የእንኮይ አስተዳደግና እንክብካቤ ቅጠለ ረገፍ ዛፍ ወይም ቊጥቋጥ ነው። ቅጠሉ እንደ ለውዝ (አልመንድ) ይሸታል። የኢትዮጵያ እጽዋት የመድኃኒት እጽዋት ኮሶ በሽታ
52546
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8B%8D%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%88%AB%E1%88%8A%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%8B%AB%E1%8A%95
ኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን
ኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን (እንግሊዝኛ: ) በ አውስትራሊያ ወይም አውስትራሊያውያን ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ቅርሶች ናቸው። ወደ 18,600 የሚጠጉ አውስትራሊያውያን የኢትዮጵያውያን ቅርስ እና 5,633 የተወለዱት በ ኢትዮጵያ ነው። የባህር ማዶ ኢትዮጵያውያን
47685
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%88%8E%E1%88%AA%E1%8B%9E%E1%8A%95%E1%89%BA
በሎሪዞንቺ
በሎሪዞንቺ (በፖርቱጋልኛ: ፣ ሲተረጎም፦ መልካም አድማስ) የብራዚል ከተማ ነው። ከ2.5 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች አሉት።
16101
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BB%E1%8C%AD
ሻጭ
ሻጭ ወይም አገልግሎት ሰጭ በመሻሻጥ ሂደት ውስጥ በጠየቀው ገንዘብ ወይም ዋጋ አገልግሎት አልያም ደግሞ እቃ የሚያቀርብ የግብይት አካል ነው።
48745
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%8B%B5%E1%88%98-%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AD
ቅድመ-ታሪክ
ቅድመ-ታሪክ ማለት ከታሪክ ወይም መዝገቦች ከተጻፉ በፊት ያለፈው ጊዜ ነው። በአለም ደረጃ መጀመርያው የታወቁት የጽሑፍ ቅርሶች ከ3125 ዓክልበ. ያሕል ሲሆኑ ከጥንታዊ ግብጽ ሥነ ቅርስ ታውቀዋል። ለምሳሌ የመንደሮቹ መኳያ ሰሌዳ እና የጊንጥ ዱላ ከዚህ ዘመን ናቸው። ስለዚህ ከ3125 ዓክልበ. በፊት ያለፈው ሁሉ የአለም «ቅድመ-ታሪክ» ነው። ከ3125 ዓክልበ. በፊት ደግሞ የድንጋይ ዘመን እየሆነ ከዚያ ወቅት ጀምሮ የናስ ዘመን ሆነ። ከግብጽ ውጭ፣ በሌሎች አገራት የቅድመ-ታሪክ መጨረሻና የታሪክ መጀመርያ የሚወሰንበት ጊዜ መዝገቦች ለመጻፍ የጽሕፈት ችሎታ በዙሪያው እንደ ታወቀ ይለያያል። ለምሳሌ በመስጴጦምያ ዙሪያ ታሪክ በ2400 ዓክልበ. ግድም ይጀምራል፤ ከዚያ በፊትም ቅድመ-ታሪክ ሊባል ይችላል። በአውሮጳ ግን ከሁሉ ቀድሞ ማንበብ የምንችልበት ጽሑፎች በ«ሚውኬናይ ጽሕፈት» ግሪክ አገር ከ1400 ዓክልበ. ግድም ናቸው። በአሜሪካዎችም በሜክሲኮ ዙሪያ ጽሕፈቶች ቢያንስ ከ900 ዓክልበ. ጀምሮ እንደ ታወቁ ቢመስልም፣ ከ300 ዓክልበ. በፊት የሆኑት ቅርሶች ግን ማንበብ ገና አልተቻለም። በአውስትራሊያ ከ1780 ዓም አስቀድሞ ምንም ጽሕፈት ወይም መዝገብ ባለመገኘቱ የአውስትራሊያ ቅድመ-ታሪክ እስከ 1780 ዓም እንግሊዞች እስከ መጡ ድረስ ቆየ ይባላል። የብሔሮችና የሰዎች ስሞች ሊነበቡባቸው የሚችሉ መዝገቦች ሳይኖሩ ቢሆንም፣ ከሥነ ቅርስ ስለ ቅድመ-ታሪክ ሌሎች መረጆች ሊታወቁ ይቻላል። ለምሳሌ በስሜን አውርስያ እስከ 2000 ዓክልበ. ያሕል ድረስ የድሮ ዝሆን ወይም «ቀንደ መሬት» በአዳኞች እንደ ተገደለ ይታወቃል። በሳይቤሪያ ለሥነ-ቅርስ የታወቀው የማልታ-ቡረት ሥልጣኔ የነዚህን አዳኞች አኗርኗር ይገልጻል። በስሞችና በተወሰኑ ጊዜ አሀዶች ጉድለት፣ እንዲሁም በልዩ ልዩ ሃይማኖት ትምህርቶች ወይንም በአፈ ታሪክ ብዛት፣ ብዙ ጊዜ ስለ ቅድመ-ታሪክ በትክክል ምን እንዳለፈ ወይም መቼ በርካታ ተቃራኒ አስተሳስቦች አሉ። አንዳንዴም የቅድመ-ታሪክ መጨረሻ ለመወሰን ይከብዳል። በአይርላንድ ልማዳዊ ታሪክ መጻሕፍት ውስጥ የአይርላንድ ነገሥታት ዝርዝር እና የአይርላንድ ታሪክ ከ2300 ዓክልበ. ጀምሮ ይዘግባል፣ ዳሩ ግን ከ370 ዓም ያህል በፊት ለነበረው ሁሉ ምንም ሌላ ማስረጃ ስላልተገኘ፣ ያው ሁሉ ከ370 ዓም በፊት የአይርላንድ «አፈ ታሪክ» እንዲሁም «ቅድመ-ታሪክ» ተብሏል። ከዚህም በላይ የግሪክ ተጓዥ ፒጤያስ ዘማሢሊያ በ325 ዓክልበ. ግድም አይርላንድን «ኢየርኔ» ሲለው እንደጎበኘው ይታወቃል፤ የአይርላንድ ታሪክ ከነዚህ መዝገቦች ጀምሮ እንደ ተከፈተ ሊከራከር ይቻላል። በቻይናም እንደዚህ ነው፣ የተጻፉት ቅርሶች ከ1200 ዓክልበ. ቢገኙም የታሪክ መዝገቦች ከ2400 ዓክልበ. አካባቢ ጀምሮ ላለፈው «አፈታሪካዊ ዘመን» ብዙ መረጃ ያቀርባሉ።
21223
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%8C%BD%E1%8D%8D%20%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%89%B0%E1%88%AB%20%E1%8A%AD%E1%8A%95%E1%8D%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%8C%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%9E%E1%88%AB
የማይጽፍ ደብተራ ክንፍ የሌለው አሞራ
የማይጽፍ ደብተራ ክንፍ የሌለው አሞራ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማይጽፍ ደብተራ ክንፍ የሌለው አሞራ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
18020
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8C%A0%E1%88%9B%E1%8A%9D%20%E1%89%A2%E1%88%B0%E1%8A%90%E1%89%A5%E1%89%B5%20%E1%89%A3%E1%88%88%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%88%86%E1%8A%93%E1%88%8D
ተጠማኝ ቢሰነብት ባለርስት ይሆናል
ተጠማኝ ቢሰነብት ባለርስት ይሆናል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
44506
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8B%9B%E1%8B%B5
ዋዛድ
ዋዛድ ግብጽን በ፪ኛው ጨለማ ዘመን (14ኛው ሥርወ መንግሥት) በ1746-42 ዓክልበ. ግድም የገዛ ፈርዖን ነበረ። ዋዛድ በነገስታት ዝርዝሮች አልተዘረዘረም። የሚታወቀው ከ፭ ጥንዚዞች ነው። ሌላው ስም («የሆሩስ ስም») አይታወቅም። በመምህር ኪም ራይሆልት አሳብ፣ በቶሪኖ ቀኖና ላይ ከነህሲ በኋላ ለተገኙት ስሞች አንድ ቅርስ ለ«መርጀፋሬ» ብቻ ሕልውናውን ስለሚያስረዳ፣ የዋዛድ መታወቂያ ከመርጀፋሬ ጋራ ሊሆን ይችላል። ይህም ቅርስ አንድ ጽላት ነው። በዝርዝሩ ዘንድ «መርጀፈሬ» 3-4 አመታት ነገሠ፤ ከሌሎቹም ይልቅ ለረዘመ ጊዜ ቀረ። የሁለተኛው ጨለማ ዘመን ፈርዖኖች
13699
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8C%E1%8B%B2%E1%8B%AE%E1%8A%95%20%E1%8B%B3%E1%8A%95%E1%8A%A4%E1%88%8D
ጌዲዮን ዳንኤል
ጌዲዮን ዳንኤል የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ይታወቃል። የህይወት ታሪክ የስራ ዝርዝር የኢትዮጵያ ዘፋኞች
22025
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%89%A6%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%8C%8E%E1%88%AD%E1%88%B6%20%E1%8B%B0%E1%88%99%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%88%B6
ዳቦውን ጎርሶ ደሙን አብሶ
ዳቦውን ጎርሶ ደሙን አብሶ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዳቦውን ጎርሶ ደሙን አብሶ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
4022
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8E%E1%8C%8B%E1%8A%95
ሎጋን
ሎጋን ተራራ በካናዳ የሚገኝ በከፍታ ከአለም 6ኛውን ደረጃና ከሰሜን አሜሪካ 2ኛውን ደረጃ የያዘ ተራራ ነው።
17919
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8A%93%E1%8C%8D%E1%88%AE%20%E1%8A%A0%E1%8A%93%E1%8C%8D%E1%88%AE%20%E1%8B%A8%E1%88%86%E1%8B%B5%E1%8A%95%20%E1%8C%A8%E1%88%AD%E1%88%B6%20%E1%8C%A0%E1%88%8B%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%88%86%E1%8A%93%E1%88%8D%20%E1%8B%88%E1%8B%B3%E1%8C%85%20%E1%89%B0%E1%88%98%E1%88%8D%E1%88%B6
ተናግሮ አናግሮ የሆድን ጨርሶ ጠላት ይሆናል ወዳጅ ተመልሶ
በሆድ ውስጥ ነገር ከሌለ ጠላትም ወዳጅ ይሆናል፣ ስለሆነም ሰወች የልባቸውን እንዲናገሩ የሚያእረታታ ተረትና ምሳሌ
48522
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%8C%8E%E1%89%A3%20%E1%8D%88%E1%89%B0%E1%8A%93
የአርጎባ ፈተና
ድማህ___ጭንቅላት ጭገር___ፀጉር ዬን/ኤን__አይን እዝንጀሮ አፍ_አፍ አፍንጫ_አፍንጫ ሀንገድ__አንገት እንጅ___እጅ እንግር__እግር ጭፍር(ጭ-ትጠ)___ጥፍር ጣድ___ጣት ከርስ___ ሆድ ሀንቀሀ_ጉበድ ሀንፈሀ__ጨጉዋራ ለህም__ስጋ
17331
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%98%E1%88%AE%E1%8C%A5%20%E1%88%9B%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%8C%A0%E1%8C%A5%20%E1%8B%AD%E1%88%BB%E1%88%8B%E1%88%8D
ተመሮጥ ማንጋጠጥ ይሻላል
ተመሮጥ ማንጋጠጥ ይሻላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተመሮጥ ማንጋጠጥ ተረትና ምሳሌ
49396
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%96%E1%89%A4%E1%88%8D%20%E1%88%BD%E1%88%8D%E1%88%9B%E1%89%B5
ኖቤል ሽልማት
የኖቤል ሽልማቶች ከ1893 ዓም ጀምሮ በስዊድን ሳይንቲስት አልፍሬድ ኖቤል ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ። የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ የኖቤል ሽልማት በሕክምና የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ (ከ1961 ዓም ጀምሮ) የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት (በይፋ «የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት» ይባላል) የኖቤል ሰላም ሽልማት የኖቤል ሰላም ሽልማት በኖርዌይ ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ። ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ። ኖቤል ሽልማት
44307
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%88%8A%E1%8B%AC%E1%88%AD
ሞሊዬር
ሞሊዬር (ፈረንሳይኛ፦ ፤ ጃንዩዌሪ 15, 1622 - ፌብሩዋሪ 17, 1673 እ.ኤ.አ.) የፈረንሳይ ቴያትር ጻህፊና ተዋናይ ነበሩ። የፈረንሳይ ጸሓፊዎች
12038
https://am.wikipedia.org/wiki/1930%E1%8B%8E%E1%89%B9
1930ዎቹ
1930ዎቹ ዓመተ ምኅረት ከ1930 ዓም ጀምሮ እስከ 1939 ዓም ድረስ ያሉት ዓመታት ናቸው።
36050
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%8B%AD%E1%8A%AE%E1%88%B5%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%9D
ካይኮስ ወንዝ
ካይኮስ ወንዝ (ጥንታዊ ግሪክኛ፦ ፤ ዘመናዊ ቱርክኛ፦ /ባክርጻይ/) በቱርክ አገር የተገኘ ወንዝ ነው።
31232
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AE%E1%8C%A0%E1%8A%AD%E1%89%B3%E1%8B%AD%E1%8B%B5%20%E1%88%AE%E1%8C%A3
ሮጠክታይድ ሮጣ
ሮጠኽታይድ ሮጣ በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ769 እስከ 762 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር። የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የሮጠኽታይድ ዘመን ለ7 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ769 እስከ 762 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።) የአየርላንድ አፈታሪካዊ ነገሥታት
42565
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%90%E1%89%A1%E1%88%AD%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%9D
ሐቡር ወንዝ
ሐቡር ወንዝ በሰሜን መስጴጦምያ ወደ ኤፍራጥስ ወንዝ የሚፈስ ወንዝ ነው። በዛሬው ቱርክና ሶርያ አገራት ይፈሳል።
17077
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%86%E1%8B%B5%20%E1%89%A3%E1%8B%B6%20%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%88%8B%E1%88%8D
ሆድ ባዶ ይጠላል
ሆድ ባዶ ይጠላል የአማርኛ [ሌ]] ነው። መደብ :ተረትና ምሳሌ
21310
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%88%98%E1%8B%B3%E1%88%9D%20%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%85%E1%8B%AB%20%E1%88%86%E1%8B%B3%E1%88%9D
የሴት አመዳም የአህያ ሆዳም
የሴት አመዳም የአህያ ሆዳም የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሴት አመዳም የአህያ ሆዳም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ታዬ ደንደኣ ብዙ ነው የምበላው! ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21318
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%89%B5%20%E1%8C%89%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%88%9D%E1%88%8B%E1%88%B1%E1%8B%8B
የሴት ጉልበት ምላሱዋ
የሴት ጉልበት ምላሱዋ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሴት ጉልበት ምላሱዋ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
48804
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%88%9B%E1%88%AD%20%E1%88%B2%E1%8A%93%E1%8A%95
ሚማር ሲናን
ሚማር ሲናን የኦቶማን መንግሥት መሪ ሱለይማን እጹብ ድንቅ ዋን የስነ ህንፃ አለቃ ነበረ። እሱ ያቀዳቸው ብዙ ዝነኛ መስጊዶቹ በቀድሞው ኦቶማን መንግሥት ይታያሉ። የእስያ ታሪክ
38366
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%8B%E1%89%A3%E1%88%9B
አላባማ
አላባማ ከአሜሪካ ክፍላገራት አንዱ ነው። ዋና ከተማው ሞንትጎመሪ /መንትገምሪ/ ነው። የአሜሪካ ክፍላገራት
20754
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%8D%8D%E1%8C%AE%E1%8A%93%20%E1%88%B4%E1%89%B5%20%E1%88%98%E1%89%BC%E1%88%9D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%9E%E1%88%8B%E1%88%88%E1%89%B5
ወፍጮና ሴት መቼም አይሞላለት
ወፍጮና ሴት መቼም አይሞላለት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ወፍጮና ሴት መቼም አይሞላለት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
33617
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%8A%93%E1%8A%93%E1%89%B1%E1%88%9D
ኤናናቱም
1 ኤናናቱም ከ2195 እስከ 2190 ዓክልበ. ድረስ ግድም የሱመር ከተማ ላጋሽ ገዢ («ኤንሲ») ነበረ። የኤናናቱም ወንድምና የአኩርጋል ልጅ ኤአናቱም ንጉሥ በሆነበት ዘመን ላጋሽ ሰፊ መንግሥት ይዞ ነበር። ነገር ግን ኤአናቱም በ2195 ዓክልበ. ግድም ካረፈ በኋላ ግዛቱ እንደገና በየከተማው ተከፋፈለ። ያንጊዜ የኡሩክ ንጉሥ የኤንሻኩሻና ልጅ ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ ኒፑርንና የሱመርን ላዐላይነት ያዘ፤ ኤናናቱምም የላጋሽ አለቃ ሆነ። የኤናናቱም ንግሥት አሹመ-ኤረን ተባለች። በኤናናቱም ዘመን የላጋሽ ጎረቤት ኡማ በአለቆቹ ኡር-ሉማ እና ኢሊ ተመርቶ ከላጋሽ ጋር ተዋጋ። ኤናናቱም ተገድለና ልጁ ኤንመተና ተከተለው። የሱመር ነገሥታት
18457
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8D%88%E1%8C%A5%E1%88%AE%20%E1%88%9E%E1%89%B5%20%E1%89%B0%E1%88%BE%E1%88%9E%20%E1%88%B8%E1%88%A8%E1%89%B5
ተፈጥሮ ሞት ተሾሞ ሸረት
ተፈጥሮ ሞት ተሾሞ ሸረት የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማይቀሩ ናቸው (ማጽናኛ ተረተና ምሳሌ ይመስላል) መደብ :ተረትና ምሳሌ
20420
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%8B%B3%20%E1%88%B2%E1%8B%88%E1%8B%B0%E1%88%B5%20%E1%89%A3%E1%88%88%E1%89%A4%E1%89%B1%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%8C%8E%E1%88%AD%E1%88%B5
እንግዳ ሲወደስ ባለቤቱን ያጎርስ
እንግዳ ሲወደስ ባለቤቱን ያጎርስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
22207
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%80%E1%88%AD%E1%89%A3%20%E1%88%88%E1%89%A3%E1%88%88%E1%89%A4%E1%89%B1%20%E1%89%A3%E1%8A%A5%E1%8B%B5%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ጀርባ ለባለቤቱ ባእድ ነው
ጀርባ ለባለቤቱ ባእድ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጀርባ ለባለቤቱ ባእድ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22124
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%9D%E1%89%A2%E1%8C%A5%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%8A%A0%E1%89%85%E1%88%9F%20%E1%89%A0%E1%89%A5%E1%8A%A5%E1%88%AD%20%E1%89%B5%E1%89%B3%E1%8C%88%E1%88%9B%E1%88%88%E1%89%BD
ድምቢጥ እንደ አቅሟ በብእር ትታገማለች
ድምቢጥ እንደ አቅሟ በብእር ትታገማለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድምቢጥ እንደ አቅሟ በብእር ትታገማለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
12470
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%8B%A9%E1%88%AE%E1%8D%92%E1%8B%A8%E1%88%9D
ኢዩሮፒየም
ኢዩሮፒየም ወይም አውሮፒየም () የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 63 ነው። ንጥረ ነገሮች
14926
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%89%B0%E1%88%BE%E1%88%98%20%E1%8B%AD%E1%88%9F%E1%8C%88%E1%89%B1%E1%88%88%E1%89%B3%E1%88%8D%20%E1%88%88%E1%89%B0%E1%88%BB%E1%88%A8%20%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%88%B0%E1%8A%AD%E1%88%A9%E1%89%A0%E1%89%B3%E1%88%8D
ለተሾመ ይሟገቱለታል ለተሻረ ይመሰክሩበታል
ለተሾመ ይሟገቱለታል ለተሻረ ይመሰክሩበታል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የወደቀ ግንድ ምሳር ይበዛበታል ከሚለው አባብል ጋር ተቀራራቢ ትርጉም አለው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
14460
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%85%E1%88%8D%E1%88%9D%20%E1%89%B0%E1%8D%88%E1%88%AD%E1%89%B6%20%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%89%B0%E1%8A%9B%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%B3%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%88%9D
ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም
ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም የአማርኛ ምሳሌ ነው። መጥፎ ነገር ገና ለገና ይደርሳል ተብሎ መደርግ ያለበትን ነገር ከማድረግ ወደኋላ አትበል መደብ : ተረትና ምሳሌ
42585
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%89%E1%8A%95
ጉን
ጉን በቻይና አፈ ታሪክ ከኋሥያ ንጉሥ ያው መኳንንት አንዱ ነበር። ከዚህ ቀድሞ በኋሥያ የነገሠው ዧንሡ የጉን ቅድመ-አያት መሆኑ ይባላል። ያው የቾንግ አገረ ገዥ አደረገው፤ ይህም ቦታ ደብረ ሶንግ እንደ ሆነ ይታመናል። በያው ዘመን የቻይና ታላቅ ጎርፍ በወንዞቹ ጀመረ። ስለዚህ ያው ጉንን ልዩ ሚኒስትር እንዲሆን ሾመው። ግድብ በመሥራት ወንዞቹን እንዲያስተዳድራቸው አዘዘው። ትውፊቶች እንድሚሉ፣ ግድብ ለመሥራት ልዩ ተዓምራዊ የአፈር አይነት «ሺራንግ» («ሕያው አፈር») ጠቀመው። ሆኖም ጉን ለ፱ ዓመታት ይህን ሞክሮ ጎርፎቹ እንደገና ግድቦቹን ሰበሩ፣ ብዙ መንደረኞች ተሰመጡ። ስለዚህ ያው ጉንን ሻረውና በፈንታው አማቹን ሹንን ሾመው። ከዚህ ጥቂት ጊዜ በኋላ ያው ዙፋኑን ትቶ ሹንንም አልጋ ወራሽ አድርጎት ያን ጊዜ ሹን የኋሥያ ንጉሥ ሆነ። ጉን ግን ወደ ዩሻን («የላባ ጠራራ») በስደት ሄደ። ሆኖም የጉን ልጅ ዩ ከዚህ በኋላ ጎርፎቹን በሺራንግ በመገድብ ተከናወነ፣ እርሱም የሹን ተከታይ ሆኖ «ዳ ዩ» («ታላቁ ዩ») ተብሎ የሥያ ስርወ መንግሥት የመሠረተ ነው። የቻይና አፈ ታሪክ