text
stringlengths
8
357
provenance
stringclasses
2 values
45 ሺህ ሹፌሮች ያሉት ኡበር የሎንዶን የሥራ ፍቃዱን ተነጠቀ
masakhanews
አውሮፓ በሩሲያ ላይ በጣለችው ማዕቀብ ከ400 ቢሊየን ዶላር በላይ ታጣለች፡ ፑቲን
masakhanews
91 ለ 1 በማሸነፍ የታገደው የአፍሪካ እግር ኳስ ክለብ ወደ ውድድር እንዲገባ ተፈቀደለት
masakhanews
በአዲስ አበባና አካባቢዋ ባለፉት 9 ወራት በደረሰ ድንገተኛ አደጋ ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ ውድመት መድረሱ ተገለጸ
masakhanews
ከ1600 በላይ የኢትዮጵያ ምርቶች ከቀረጥ ነጻ ወደ አገሯ እንዲገቡ ቻይና ፈቀደች
masakhanews
የሳዑዲ አረቢያን ቡድን ለመደገፍ 1600 ኪሎ ሜትር በእግሩ የተጓዘው ደጋፊ
masakhanews
በቱርክ የድንጋይ ከሰል ማውጫ ላይ በተከሰተ ፍንዳታ 40 ሰዎች ሲሞቱ፣ 11 ቆሰሉ
masakhanews
ዩሮ 2020፡ እግር ኳስ ተጫዋቾች በጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት የማስታወቂያ መጠጦችን ካነሱ ሊቀጡ ይችላሉ
masakhanews
ጉዳፍ ፀጋይ የ1500 ሜትር የቤት ውስጥ ሩጫ የዓለም ክብረ ወሰንን አሻሻለች
masakhanews
5 ጥያቄዎች ለስድስት ኢትዮጵያውያን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ባለሙያ ሴቶች
masakhanews
ኮሮናቫይረስ፡ የኮቪድ-19 ውጤትን በ30 ደቂቃ ውስጥ ማወቅ ሊቻል ነው
masakhanews
ሊሞት የተቃረበ አባታቸውን ሊሰናበቱ የፈለጉ አራት ልጆች ለለይቶ ማቆያ 600 ሺህ ብር ክፈሉ ተባሉ
masakhanews
ለአገራዊ የምክክር ኮሚሽን በዕጩነት የተለዩ የ42 ግለሰቦች ዝርዝር ይፋ ሆነ
masakhanews
መንግሥት ያጋጠመውን ተጨማሪ ወጪ ለመሸፈን የ122 ቢሊዮን ብር የበጀት ጥያቄ አቀረበ
masakhanews
አንድ ኪሎ ቡና ከ47 ሺህ ብር በላይ የሸጠው ኢትዮጵያዊ
masakhanews
ቤንዚን በሊትር 11 ብር ጨምሮ 48 ብር ገደማ ሊሸጥ ነው
masakhanews
በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሚሳተፉ ቡድኖች ከ32 ወደ 36 ያድጋል ተባለ
masakhanews
ዓለም ጤና ድርጅት ኮቪድ-19 ከ80 እስከ 180 ሺህ የሚደርሱ የጤና ሠራተኞችን ሳይገድል አይቀርም አለ
masakhanews
ለ50 ዓመታት ሳይፈታ የቆየውን የሒሳብ እንቆቅልሽ በቀናት ውስጥ የፈታችው ተማሪ
masakhanews
የዓለማችን የሜዳ ቴኒስ ኮከብ ራፋኤል ናዳልን የገጠሙት የ97 ዓመቱ አዛውንት
masakhanews
ዛሬ፣ ጥቅምት 16፣ 2006 ለሳኡዲ አራማጆች በኪንግደሙ ሴቶች መኪና እንዳይነዱ የተጣለባቸው ማዕቀብ ላይ ለማመጽ የመረጡት ቀን ነበር።
globalvoices
ካርቱኖቹ በNSA (የአሜሪካው ብሔራዊ ደኅንነት ኤጀንሴ) ዙሪያ መረጃ ማስጨበጥ የሚችሉ እና በጥቅሉ ለሚደረጉ የበይነመረብ ስለላዎች ተጠያቂነትን የሚፈልጉ ሆነው ሰዎች ክሊክ አድርገው ለወዳጆቻቸው ሊያጋሯቸው የሚፈልጉት ዓይነት መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
globalvoices
1ኛ ተሸላሚ:- 1000 የአሜሪካን ዶላር
globalvoices
2ኛ ተሸላሚ:- 500 የአሜሪካን ዶላር
globalvoices
አሸናፊዎቹ የካቲት 4፣ 2006 ይገለጻሉ፡፡
globalvoices
jpg፣ በ.
globalvoices
ዝነኛው ካርቲኒስት ማና ናዬስታኒ ማክሰኞ መስከረም 11 ፣ 2012 ራሳቸውን “የእስልምና ወታደሮች” ብለው በሚጠሩ የስርዓቱ ደጋፊ ሰርጎ ገቦች ተመዘበረ፡፡
globalvoices
ናዬስታኒ በጣም ተወዳጅ ካርቱኒስት ሲሆን የደጋፊዎቹ ገጽ 70,000 “መፍቀሬዎችን” አስተናግዷል፡፡
globalvoices
የአለም ድምጾች የእርሱን በርካታ ካርቱኖች ሲያትም በ2006 ፀደይ በአወዛጋቢ ካርቱኑ ምክንያት የደረሰበትን እስርንም ዘግቧል፡፡
globalvoices
በዮርዳኖስ የፕሬስ እና ሕትመት ሕግ በበይነመረብ (Internet) ላይ ሐሳብን የመግለጽ መብትን እንዲያደግድ ተደርጎ ትላንት እንዲሻሻል ተደረገ፡፡
globalvoices
በረቂቅ አዋጁ ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ የተነሳበት ሲሆን፣ ወዲያውም በመረብዜጎች (netizens) ሚያስከትለው ጦስ ዙሪያ ትኩረትን ለመሳብ በሚል የመስመር ላይ እንቅስቃሴን አስጀምሯል፡፡
globalvoices
ሞሐመድ አልቃድ በትዊቱ @moalQaq: የበይነመረብ ነፃነት ቀብር ተጀምሯል
globalvoices
ኒዛር ሳማሪም በበኩሉ: ‪@NizarSam: የተወካዮች ምክር ቤት የሕግ ማሻሻያውን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት አሳለፈ… አሳፋሪ ነው
globalvoices
@godotbasha: እና አሁን በዮርዳኖስ እና በአገሪቷ ፖሊስ መካከል ንፅፅር ‪#ከሳንሱር ጉዳይጋ ባስቀምጥ በወንጀል እጠየቃለሁ ማለት ነው?
globalvoices
‪#freenetjo ሐሺም አል ባላውነህም በትዊቱ፡ @Jor2Day: ከፕሬስ እና ፐብሊኬሽኑ ሕግ በስተጀርባ ያለው ጉዳይ ስርዓት የማስያዝ ነው ብዬ አላምንም፤ ይልቁንም ሕዝቡን ዝም ለማሰኘትና ዮርዳኖስን ኋላ ለማስቀረት ነው
globalvoices
‪@HaninSh: ከ#FreeNetJO ድራማ በስተጀርባ ምን አለ?
globalvoices
እኔ የማምነው ሴኔተሮቻችንን እንጂ ከንቱ የፓርላማ አባሎቻችንን አይደለም #JO
globalvoices
@Shahzeydo: ኋላ በሚቆጩበት ሕግ የዮርዳኖሳውያን አስተዳደር የዮርዳኖስን የዕውቀት ምጣኔ ኃብት ላይ ማዕቀብ ጣለበት፡፡
globalvoices
ማጅ ዮሴፍም ቀጥሎ: @Mayousef: ነፃነትን በአገራችን ገደሏት እና መልሰው እኛኑ በክብረቢስነት እየከሰሱ ገጽታቸውን ይገነባሉ፡፡
globalvoices
ፋዲ ዛገሞት አስተያየት ሲሰጥ: @ArabObserver: በዮርዳኖስ ታሪክ ውስጥ አንዱ ጥቁር ቀን
globalvoices
@BasharZeedan: መንግስት ከ#ዮርዳኖሳውያን_ ፀደይ ጀምሮ እስካሁን እየጨቆነ፣ ቅድመምርመራ እያደረገ እና እያፈነ ቆይቷል… ጉዳዩ አልገባቸውም
globalvoices
እናም ኦማር ቁዳህ ሲጨምርበት: @OmarQudah: የእርሻ ቦታን እንደሚያጥር፣ ነፃነትን አጥራለሁ ብሎ የሚያስብ ሰው እብድ ነው!
globalvoices
ኦማር ካመል ምርጫውን ለማስተጓጎል እንደተወሰደ የእርምጃ ደወል ይመለከተዋል፡ @BshMosawer: 'የገጣጦች' ፓርላማ… መከራችሁን የምታዩበትን ቀን እናፍቃለሁ!
globalvoices
ይሄንኛው ሌሎች ምክንያቶችን የሚከተለው ምርጫውን ለማስተጓጎል ያላችሁ 1000ኛው ምክንያት ነው!
globalvoices
"com ላይ ""በይነመረብን አድን"" በሚል ዳግማዊ ንጉሥ አብዱላህ፣ የመረጃ ሚኒስትር እና የፓርላማ አባላት በፕሬስ እና ሕትመት ሕጉ ማሻሻይ ላይ ድጋሚ እንዲያስቡ የሚጠይቅ ፊርማ ማሰባሰብ ተጀምሯል፡፡ "
globalvoices
ሚንስትር ክሪሽና ቲርታህ የክፍያው መጠን ከባሎች ወርሃዊ ገቢ ላይ ከ10-20በመቶ ሊደርስ እንደሚችል፣ ነገር ግን ሚስቶች ለቤት ውስጥ ሥራ የሚከፈላቸው መጠን ተደርጎ መወሰድ የለበትም ብለዋል፤ ይልቁንም እንደማበረታቻ ወይም ተመሳሳይ ነገር መቆጠር አለበት፡፡
globalvoices
ፎቶ በኒል ሞራሌ CC BY-NC-ND 2.
globalvoices
(በዚህ ሁኔታ) ከ10 ወይም 20 በመቶ መጠን ያለውን ክፍያ ለመቀበል መብት ያለው ማነው?
globalvoices
10 ወይም 20 በመቶ የሚሆነው የባልየው ደሞዝ መጠን በሚስቲቱ ስም መቀመጥ ካለበት፣ የአስቤዛውንስ ወጪ ማን ይሸፍናል?
globalvoices
ልክ እንደ ወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ 498-A፣ የአስቤዛ ሕግ፣ የቤት ውስጥ ጥቃት ሕግ፣ ይሄ ሕግ በአንዳንድ ሚስቶች አላግባብ መጠቀሚያ አይሆን ይሆን?
globalvoices
"org ላይ ከረቂቁ ጋር በመስማማት""ሰበር የመንግስት ቤተሰብ ነክ እርምጃ"" እንደሆነ ይጠቅሳል፡፡ "
globalvoices
ከዚህ በፊት በ@flyegyptair ለተጎሳቀላችሁ በሙሉ ራሳቸው መልስ እንዲሰጡን እና እንዲያስረዱ ቅሬታዬን በመደገፍ እርዱኝ ፡፡
globalvoices
ዋሌድ ሞዋፊ (@WallyMow) ለጠቀች
globalvoices
#ውድየግብጽአየርመንገድ የግብጽ አየር መንገድ ብርድልብስ ስለሚናፈቀኝ አንዳንዴ ቤት ስሆን እጆቼን በብርጭቆ ወረቀት አሻለው፡፡ @flyegyptair
globalvoices
ማኢ እልዲብ (@14inchHEELS) ቅሬታውን አሰማ፡፡
globalvoices
#ውድየግብጽአየርመንገድ አብራሪዎቹ ጋቢና ውስጥ ሳያጨሱ አንዴ እንኳን መብረር ብችል @AmyMowafi
globalvoices
@Mayounah ተጨማሪ የሚመለከታት ነገር አለ፤
globalvoices
@MarwaAyad የበለጠ በግልጽ ትናገራለች፡፡
globalvoices
ሐምሌ 6/2004 የኢትዮጵያ ፌዴራል ፍርድ ቤት ጦማሪው እስክንድር ነጋን ጨምሮ ሌሎችንም 23 የተቃውሞ ተግባር የፈፀሙ ሰዎችን ለ18 ዓመታት እና ሌላ መጠን ያለው የእስር ፍርድ ከአሸባሪነትጋ በተያያዘ በይኖባቸዋል፡፡
globalvoices
መስከረም 4/2005 የታሰረበት አንደኛ ዓመት ነበር፡፡
globalvoices
ኋላ ላይ በሐሰት ተመስክሮበት 18 ዓመት የተፈረደበት እስክንድር ነጋ ወደ እስር ቤት ከተወረወረ ዛሬ ድፍን አንድ ዓመት ሞላው፡፡
globalvoices
እስክንድር ነጋን እና ሌሎችም ከ30,000 በላይ በኢትዮጵያ እስርቤቶች የተዘነጉ የፖለቲካ እስረኞችን ፍቱ፡፡
globalvoices
"ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ""iCare"" (እኔ ያገባኛል) የሚል እና ሁሉም አባላቱ የፕሮፋይል ምስላቸውን በአንድ ማስታወሻ የሚቀይሩበት፣ በኢትዮጵያ ባንዲራ ምስል የተቀለመ የፌስቡክ ቡድን፡ "
globalvoices
የኢትዮጵያ መንግስት ከመስከረም 2004 ጀምሮ የመስመር ላይ ተግባራት ማጥለሉን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
globalvoices
መስከረም 5/2005 በሻንግሻ ከተማ አማጻዎቹ የጃፓን ሱቆችን እንዴት እንደዘረፉ እና እንዳጠቁ ለመመልከት የሚከተለውን ቪዲዮ ማየት ይቻላል፡፡
globalvoices
ብዙ የመረብ ዜጎች (netizens) አመጾቹ የተቀነባበሩት QQ በተባሉ ቡድኖች ሲሆን ዌቦ በተባለ እና ማሕበራዊ አውታር ሳይሆን ‹‹የግል›› መረጃ መለዋወጫ ነው፡፡
globalvoices
የፀረ-ጃፓኑ ፕሮፓጋንዳ በQQ ቡድኖች እና በQQ ማስተላለፊያ አማካይነት እንደቫይረስ ነው የሚሰራጨው፡፡
globalvoices
በQQ ውስጥ ያለው ሦስት ድርብ የቁጥጥር መረብስ የት ገባ?
globalvoices
ከ40-50 ከተሞች በአንድ ግዜ እያመጹ ነው፤ 2ኛ.
globalvoices
ተሳታፊዎቹ በጣም ብዙ አይደሉም ነገር ግን ጥፋታቸው የጎላ ነው፤ ብዙዎቹ ታዳጊ ወንዶች ሲሆኑ አንድ ዒላማ ለማጥቃት በአንድነት ነው የሚዘምቱበት፤ 3ኛ.
globalvoices
አድማ በታኞች አልተዘጋጁም፤ 4ኛ.
globalvoices
በመንግስት ይዞታ ያለው እና የአገሪቱ አስተያየት መሪ ተደርጎ የሚወሰደው መገናኛ ብዙሐን ክስተቱን እንደ ምክንያታዊ የአገር ጥቅም ጥያቄ ወስዶታል፤ 5ኛ.
globalvoices
ሌሎች የዜና ወኪሎች ቀድሞውንም የፖሊት ቢሮ ቋሚ ኮሚቴ (የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ አመራር) አባላት ቁጥር ከ9 መቀመጫዎች ወደ 7 እንደሚቀንስና የፖለቲካ እና የሕግ ጉዳዮች ኮሚቴው ከዋና አመራርነት እንደሚወገድ ዘግበዋል፡፡
globalvoices
አሁን በ2012 ላይ ነን፣ ታሪክ ግን እራሱን ይደጋግማል፡፡
globalvoices
7 ኪሎሜትር ስኩዌር መሬት በመጠቀም 960 ሚሊዮን ስኩዌር ሜትር የአሸባሪዎች መሬት ላይ የሰፈሩትን ሁሉ ያሳብዳሉ፡፡
globalvoices
ምንም እንኳን፣ ሙከን ክስተት ክብረበዓል መስከረም 8/2005 ቢሆንም ፀረ-ጃፓን እንደተሟሟቀ ጥቂት ቀናት ሊቀጥል ይችላል፡፡
globalvoices
@Behrang፤ እነዚህ ጎግል እንዲጠል የጠየቁ “ህዝቦች” የጄሜል አድራሻ የላቸውም?
globalvoices
@sayeeeeh ፤ እኛ ጎግል እና ጂሜልን አግደናል፤ የዶላርን የዋጋ ተመን ከፍ አድርገናል፤ በዚህ ተግባራችን የአሜሪካዉያንን ህይወት ማክበድ እንደምንችል እጠራጠራለው፡፡
globalvoices
ፕሮስኮቪያ አሌንጎት ኦሮሚያት በ19 ዓመቷ የአፍሪካ በዕድሜ ትንሽዋ የፓርላማ አባል የሆነችው የኡሱክ ክልል ምርጫን በ11,059 ድምጽ ካሸነፈች በኋላ ነው፡፡
globalvoices
ug ፈቃደኝነት ነው፡፡
globalvoices
የአሌንጎ ሰፈር በGoogle map፡
globalvoices
የወጣት ሴቶች የስልጣን ለውጥ! የ19 ዓመቷ ፕሮስኮቪያ አሌንጎት ኦሮማይት የኡጋንዳ ፓርላማ አባል ሆና ተመረጠች http://fb.
globalvoices
ማንም የቀድሞ የፓርላማ አባል ያለትምህርት ደረጃ በሚል CV ሥራ ሊሰጥሽ አይፈቅድም፡፡
globalvoices
የ19 ዓመት አዋቂ ናት፡፡
globalvoices
አ. መስከረም 20/2012 ቃለመሐላዋን ፈፅማለች፡፡
globalvoices
@zittokabwe: በጠቅላይ ሚኒስትር #መለስ ዜናዊ ሞት ለ#ኢትዮጵያ ሕዝብ የተሰማኝ ሐዘን ጥልቅ ነው፡፡
globalvoices
እዚህ ቀልድ የለም፤ ዋጋዬን ልከፍል እየተዘጋጀሁ ነው http://www.
globalvoices
መለስ ዜናዊ ‏@PMMelesZenawi - ከሞት በኋላ.
globalvoices
ይህ 29,000 ላለው ለዢቶ ካብዌ የተጻፈ ትዊት መወያያ ርዕስ ከፍቷል፡፡ ግምቱ ‏@PMMelesZenawi በተቀናቃኛቸው ተጠልፎ ይሆን የሚል ነበር፡፡
globalvoices
@zittokabwe: @hmgeleka ይህ አካውንት እውነተኛ ወይም የቅርብ ጊዜ አይመስለኝም @pmmeleszenawi
globalvoices
@zittokabwe: @AnnieTANZANIA በ@PMMelesZenawi ትዊት የተደረገልኝ እውነተኛ አይደለም፡፡
globalvoices
@Htunga: @zittokabwe መለስ ግን የምር ማን ነው? ኢትዮጵያውያኖች እየተራቡ እና በጭነት መኪናዎች ላይ ታፍነው እየሞቱ አያለሁ፡፡
globalvoices
@zittokabwe: @Htunga በኔሬሬ ጊዜ ታንዛኒያዎችስ እየተራቡና እየሞቱ አልነበረም?
globalvoices
@zittokabwe: @PMMelesZenawi ከስህተተታቸው ባሻገር #መለስ ዜናዊ የኔ አርአያ ሆነው ይቀጥላሉ፡፡
globalvoices
ሌሎች የውሸት፣ ምናልባት የተጠለፉ ወይም ደግሞ ለቀልድ በውሸት የተፈጠሩ የአፍሪካ ትዊተር ማንነቶች ውስጥ እነዚህኞቹ ይገኛሉ:@Hailemdesalegne, @Julius_S_Malema, @kabwezitto, @alfredmutua እና @MwaiKibaki
globalvoices
አ. ከ ከ1991 እስከ 1995 የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት እና በ1995 በተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ነበሩ፡፡
globalvoices
ሒቢስከስ የቻይና እና አፍሪካ ግንኙነትን በተመለከተ ነገረ ውይይቶችን በመስመር ላይ ለማስተጋባት የተፈጠረ ‘የዓለም ድምጾች’ (Global Voices) ፕሮጀክት ነው፡፡ በተለይም ደግሞ በሁለቱም ክልሎች ያሉ ጦማሪዎች እና ከዚያም ውጪ ያሉትን የጋራ ውይይትን ለማበረታታት ይሠራል፡፡
globalvoices
"""በቻይና እና አፍሪካ መካከል የተደረገው የንግድ ልውውጥ ባለፉት 5 የ2012 ወሮች ውስጥ የዓመት ለዓመት ንፅፅሩ በ22 በመቶ ሲያድግ መጠኑ 80. "
globalvoices
"5 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል "" በማለት የቻይና የንግድ ሚኒስቴርን ጠቅሶ ማይክ ኪንግ ጽፏል፡፡ "
globalvoices
ዛሬም፣ ቻይና በአፍሪካ፤ እውነተኛው ታሪክ የሚለውን በዲቦራ ብሮቲጋም (የThe Dragon's Gift: The Real Story of China in Africa ድራሲ) የተጻፈውን ጦማር እናስነብባችኋለን፡፡
globalvoices