input
stringlengths
1
130k
የምርመራ ጣቢያዎች ቢበዙና ምርመራው ቢፋጠን ከብዙ ችግር ያድነናል ።
ገነት የጅማዋ ደግሞ የመንግስት ሰራተኛና ተማሪን ብቻ ከቤት እንዳትወጣ ብሎ በሽታውን መቆጣጠር ይቻላል
አንድ የታክሲ ረዳት በበሽታው ቢጠቃ ምልክቱ እስኪታይበት ድረስ ስንት ሰው እንደሚያሲዝ አስቡት
ነገር ግን ህግ ጥሰው የሚውጡ እንዳሉ ውስጥ ውስጡን እየስማን ነው።
እኔ ግን የሚገርመኝ ከማቆያው ወጥቶ ከቤተሰቡ ጋር የሚቀላቀለው ሰው ነው ።
ሲሉ አሌክስ እራመዳለሁ በተስፋ በበኩላቸው ይህን እኩይ ተግባር በሚፈጸሙና በተባበሪ አካላት ላይ መንግስት እርምጃ ሊወስድ ይገባዋል።
ወረርሽኙን ለመከላከል የተደረጉ ክልከላዎች የኮረና ቫይረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተከሰት ወዲህ ሀገሮች ወረረሽኙን ለመቆጣጠር ያስችላሉ ያሏቸውን ርምጃዎች በመዉሰድ ላይ ይገኛሉ።
በኢትዮጵያም መንግስት ወረርሽኙን ለመከላከል የሰዎች ግንኙነትን መቀነስን ጨምሮ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት ያግዛሉ ያላቸውን የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ ነው።
የክልል መስተዳድሮችም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የውስጥና የአገር አቋራጭ የትራንስፓርት አገልግሎቶች ስብሰባዎችና ሌሎች ማህበራዊና ክንውኖች ላይ ገደቦችና ጥብቅ ክልከላዎችን አድርገዋል።
የተለያዩ የሀይማኖት አባቶችም ምዕመናን የአምልኮ ስርዓታቸዉን በቤታቸው እንዲከውኑ ውሳኔዎችን አስተላልፈዋል።
ይህ ጉዳይ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሌላዉ የመነጋገሪያ ርዕስ ሆኖ ነው የሰነበተዉ።
አንዳንዶች ክልከላው በሚፈለገዉ ደረጃ እየተተገበረ አለመሆኑን ሲገለፁ አንዳንዶቹ ደግሞ ክልከላው የህዝቡን የኑሮ ሁኔታ ያላገናዘብ ነው ይላሉ።
ሲሉ ቀለም አበበ በአብዛኛው በሽታው እየገባ ያለው ከውጭ ነው ።
እንቅስቃሴን ማገድ ግን ለኔ ከኮሮና እና ከረሀብ አንዱን የመምረጥ ያህል ነው።
ክልከላዉም ሆነ ሰለ ወረረሽኙ የሚሰጠው መረጃ ከተማ ከተማዉን ሆነሳ ጎብዝ የገጠሩ ሰዉ ዜጋ አይደለም
ያሉት ደግሞ ሀርቆ ከይላ የተባሉ የፌስ ቡክ ተከታታይ ናቸው።
እፎይታ ኢትዮጵያ ከልከላዉ ጥሩ ቢሆንም ከቤታቸው ምግብ ማብሰል የማይችሉና ምግብ ገዝተው የሚጠቀሙ ሰዎች በጣም ተቸግረዋል።
ነገ ከነገ ወዲያ ሠዉ በኮረና ተያዘ የሚለዉ ዜና ተቀይሮ በረሀብ ይህን ያህል ሰዉ ሞተ ወደሚለው ሳንሽጋገር የተያዘዉ መንገድ በደንብ ይጠና።
ሲሉ ቴዲ ማን የተባሉ አስተያየት ሰጪም ትክክል ቀን ሰርቶ ማታ ገዝቶ የሚበላ ሰው እንዳለ መታወቅ አለበት።
ስለዚህ መንገድ ትራንስፖርት ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ ተሽከርካሪዎችን መድቦ ችግሩን ቢያቃልል መልካም ነው።
አለማየሁ ቢረሳ በጎ አድራጊዎችም ህዘቡ ከመጎዳቱ በፊት ፈጥናቸሁ ብትደርሱለት ወረርሽኙን ቤቱ ተቀምጦ ሊያሳለፍ ይችላል።
ብሩክ ዳዲ የኢትዮዽያ ህዝብ ስለእዉነት ጥሩና ደግ ህዝብ ነው ።
ከፊት ሆኖ የሚያሰተባብረውና የሚመራዉ ካገኘ መረዳዳትና ተካፍሎ መብላት የሚችል ህዝብ ነው።
ስለዚህ ሃላፊነት ተወስዶ በየ አካባቢው እርዳታ ቢሰባሰብ መልካም ነዉ ብለዋል።
መጀመሪያ ይሄን እንቀበል ከዛም መቀመጫ ቤት የሌላቸውና ቤት ቢቀመጡ የሚበሉት የሌላቸውም መኖራቸውንም መገንዘብ ግድ ይላል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማገሰቱ መጋቢት ቀን የለውጡን ሁለተኛ አመት በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት ደግሞ ያልፋል አትጠራጠሩ
በሚል ርዕስ ምንም እንኳ የገጠመን ችግር ከዚህ በፊት እንዳየናቸው አደጋዎች የማያልፍ ቢመስልም ማለፉ ግን አይቀርም፡፡
ስለተመኘን ሳይሆን በትብብር ስለምንሰራ ይህ ጊዜ ያልፋልና አትጠራጠሩ ሲሉ ገልፀዋል።
እነዚህ የጠቅላይ ሚንስትሩ መገለጫዎችም በሳምንቱ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የድጋፍና የነቀፌታ አስተያየቶችን አስተናግደዋል።
ፎን ደር ላየን ለመጀመሪያ ጊዜ ባደረጉት የአፍሪካ ጉብኝት የአውሮፓ ኮሚሽን ለኢትዮጵያ ሚሊዮን ዩሮ ዕርዳታ ሊሰጥ ስምምነት ተፈርሟል።
ጸጥታ እና ስደትን የመሳሰሉ ጉዳዮች በአፍሪካ እና በአውሮፓ መሪዎች የጋራ መፍትሔ ሊፈለግላቸው እንደሚገባ ተናግረዋል።
በአፍሪካ ኅብረት መገኘቴ ጠንካራ ፖለቲካዊ መልዕክት ያስተላልፋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ብለዋል።
በውይይታችን በአውሮፓ እና በአፍሪካ መካከል ባለው ግንኙነት መሻሻል የሚገባቸው ጉዳዮች እንዳሉ ተመልክተናል ሲሉ ተደምጠዋል።
ነገር ግን በአንድነት መልሶች ማግኘት እንችላለን የሚል ዕምነት አለኝ።
በጋራ ለአፍሪካም ሆነ ለአውሮፓ ችግሮች መፍትሔ ማበጀት እንችላለን ሲሉ የሁለቱ አኅጉሮች ፖለቲከኞች በጋራ መስራት እንደሚገባቸው ጠቁመዋል።
ፎን ደር ላይን በሥልጣን በሚቆዩባቸው አመታት ከሥልታዊ ትብብር በተጨማሪ ከአፍሪካ ወደ አውሮፓ ለሚደረገው ስደት መፍትሔ መፈለግ ዋንኛ ትኩረታቸው እንደሚሆን ይጠበቃል።
በዛሬው ዕለት ኡርሱላ ፎን ደር ላየን ባሉበት ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኮሚሽን የ ሚሊዮን ዩሮ የእርዳታ ስምምነት ተፈራርመዋል።
ገንዘቡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ለማጠናከር እንዲሁም የጤና የሥራ ዕድል ፈጠራ እና የመዋዕለ ንዋይ ዘርፎችን ለመደገፍ ይውላል ተብሏል።
ስምምነቱ የተፈረመው የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ኡርሱላ ፎን ደር ላይን በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን በጀመሩበት ወቅት ነው።
ፎን ደር ላይን የኮሚሽኑን ፕሬዝዳንትነት ከተረከቡ በኋላ ከአውሮፓ ውጪ ያደረጉት የመጀመሪያ ጉዞ ነው።
ያም ሆኖ ይኸዉ ዘመናዊ ስልት እንከንም እንደማያጣ የሚታይና የሚነገርለት ጉዳይ ነዉ።
አነሰም በዛም አመት በዓል መድረሱን ከግምት አስገብቶ የዕለቱ ጤናና አካባቢ ትኩረት ነዉ።
የሞት ምክንያት የሚሆኑ ነገሮች ሲዘረዘሩ በተለይ በአፍሪቃ የሚጠቀሱት ጦርነትና ተላላፊ በሽታዎች እንደሆኑ ይነገራል።
አሁን ግን አንድ ጥናት እንደሚያመለክተዉ አብዛኛዉ ሰዉ በተለይ ሴቶች ታመዉ ህይወታቸዉን የሚያጡበት ምክንያት በወሊድ ብቻ ሳይሆን በካንሰር ነዉ ተብሏል።
የጀርመንና የፈረንሳይ መሪዎች በበኩላቸዉ አዲስ የነደፉትን የሠላም ዕቅድ ለዩክሬንና ለሩሲያ መሪዎች ለማስረዳት ዲፕሎማሲያዊ ዘመቻ ላይ ናቸዉ።
አንዳድ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ባንፃሩ በምሥራቃዊ ዩክሬኑ ጦርነት ሽንፈት የገጠመዉን የኪየቭን መንግሥት ከዉድቀት ለማዳን ማስታጠቅ አለብን ይላሉ።
ባህል ሐረር የስልጣኔ ፈር ቀዳጅ ከተማ ባለ ታሪክ ጥንታዊት ከተማ የባህል ፈርጥ ናትም ይሏታል።
ተፋቅረው የሚኖሩባት የአብሮነት ከተማ ሲሉም ይመሰክሩላታል ይህቺው ታሪካዊት ከተማ ከተቆረቆረች ዓመት የሆናት ቀደምት ስልጣኔን ያስገባች የኢትዮጵያ ባለውለታ ሀረር።
የጁገል ግንብ አንዱ የሀረር ጥንታዊ ስልጣኔ መገለጫ ባለ ታሪክ ጥንታዊት ከተማ የባህል ፈርጥ ናትም ይሏታል።
በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል የምትገኘው ሀረር ከአዲስ አበባ በ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች።
ሀረር ስኩየር ኪሎ ሜትር ስፋት ያላት ጥንታዊት ከተማ ናት።
ሀረሪ ኦሮምኛ አማርኛ ትግርኛ ጉራጌኛ እና ሱማሌኛ ቋንቋዎች ይነገሩባታል።
ሀረር ጥንታዊ ስልጣኔ መገለጫዋ ከሆኑት ባህላዊ ቤቶች እና የከተማዋ የውስጥ ለውጥ መንገዶችን ያቀፈው የጁገል ግንብ ነው።
ይሄው የጁገል ግንብ ከሀረሪ ቋንቋ በተጨማሪም በአረብኛ በአማርኛና በኦሮምኛ ስያሜ መጠሪያዎች አሏቸው።
የጁገል ግንብ በከተማዋ ይሰነዘሩባት የነበሩ ጥቃቶችን ለመከላከል በሚል መገንባቱን ታሪክን አጣቅሰው ብዙዎች ይናገራሉ።
ሀረርን ከሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች ለየት የሚያደርጋት እድሜ ጠገብ መሆኗ ነው።
በኪነ ህንጻ በአከባቢን መንከባከብ በውሃ አጠባበቅ ከሌሎች የሀገራችን ከተሞች ለየት ትላለች።
በራስዋ አስተዳደር የነበራት አራት ስርወ መንግሥት ያሳለፈች ነገስታት የነገሱባት ለኢትዮጵያ ዘመናዊነት በር ከፋች የሆነች ከተማ ነች።
የማህበረሰቡ የቤት አሰራር ጥበብ ጥንት ከነበረው ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው አቶ አብዱልሰመድ እድሪስ ይገልጻሉ።
ከብዙ የአፈር ዓይነት የተደባለቀበት ሆኖ ለሁለት ወር ጭቃው ይቦካል።
የመስሪያ ጥሬ ዕቃ ነው እንጅ የማይመሳሰለው አሁን ያለውም የሀረሪ ቤት በስነ ህንጻ አሰራር አሁንም ተመሳሳይነት አለው።
በየትኛውም የሀረሪ ብሄረሰብ ዘንድ የሚሰሩ ቤቶች ተመሳሳይ እንደሆነ የብሄረሰቡ ተወላጅ የሆነው ሙባረክ ፈይሰል አጫውቶናል።
የሐረሪ ባህላዊ ቤት የሚገነባው በድንጋይ ሲሆን ጣሪያው በጥድ ወይም በዋንዛ እንጨት የሚሰራ ነው።
በዚህም ከቤት ውጪ ከፍተኛ ሙቀት ሲኖር ቤቱ ውስጥ ካሉ ግን ሙቀቱ አይሰማዎትም።
ቤቱ ውስጥ ምቾት የሚሰጥ ቅዝቃዜ ይኖረዋል ይላሉ የብሄረሰቡ ተወላጅ።
የሐረሪ ቤት ከዚት ከሚታየው ክፍል በተጨማሪም ሌሎች ሁለት ክፍሎት አሉት።
በቤቱ ውስጥ እንደሚሰጡት አገልግሎት ስያሜና ትርጉም ያሏቸው አምስት ለመቀመጫነት የሚያገለግሉ መደቦች ይገኛሉ።
የንጉስ መደብ የቤቱ አባወራ የሚቀመጥበት ትልቁ መደብ የተማሩ ሰዎች የሚቀመጡበት ሆኖ በዚሁ ቦታ ላይ ትምህርት ያስተምሩበታል።
ትንሿ መደብ ወጣት ወንዶች የሚቀመጡበት ሲሆን ከበሩ ጀርባ ያለው መደብ የእናቶች መቀመጫ ነው።
በሀረሪ የቤት የውስጥ ገጽታን ለማስጌጥ የሚጠቀሙበት የተለያዩ የስፌት ስራዎች አሉ ይሉናል ወ ሮ ሩሚያ ኡመር።
ሰሀኖች በእንጨት የተሰሩ ቆሪዎች ስፌቶች ሌማት ወስከንባ የተለያዩ ስፌቶች በግራና በቀኝ ይሰቀላሉ።
በዚህም ታሪካዊ ከተማነቷ እየደበዘዘ እንዳይሄድ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ይጠቅሳሉ።
የዓለም የኤድስ ቀን በኢትዮጵያ የጋምቤላ ክልል ባለፈው እሁድ ከ በላይ ሰዎች በፈቃደኝነት የኤች አይ ቪ ምርመራ ማድረጋቸው ተሰምቷል።
የተጎሳቆሉ ጎጆዎች በሸራ እና ፕላስቲክ የተወጠሩ ድንኳኖች እና በአይን ባይታዩም መጥፎ ጠረንን የሚያመላክቱ ቆሻሻዎች በምስል ዘገባዎች ተካተዋል።
በዚህ የቁሻሻ መጣያ ዙሪያ ደግሞ በፊትም አሁንም ሰዎች ይኖራሉ።
ዝቅተኛ ማህበረሰብ የሚኖርበት አካባቢ ነው ይላል ከልጅነቱ አንስቶ ቄሼ በሚባለው አካባቢ የሚኖረው ኤፍሬም ሰፈሩን ሲገልፅ።
ፒያሳ አካባቢ የተወለደው ኤፍሬም ከ ዓመት በፊት በህፃንነቱ ነው ከእናቱ ጋር ወደዚህ ስፍራ የመጣው።
ሌላው ወጣት ዳንኤል ደግሞ ብዙም በማይርቀው መካኒሳ ነው ተወልዶ ያደገው።
አሁን በሰፈራችን የሚታየውም የሚሰማውም ነገር ምንም የሚያስደስት አይደለም ትላለች።
እንኳን ሀዘን ተጨምሮበት በፊትም እዛ አካባቢ በመኖሯ ሰው ይንቃት ነበር።
ስለሆነም ኤፍሬም እንደገለፀልን የአካባቢው ልጆች ሰፈራቸው የት እንደሆነ ለሌሎች ሰዎች መናገርም ይሁን ማሳየት አይፈልጉም።
የወጣቷ አማካሪ ሆነው በተመደቡበት ሰዓትም ጥናቷ ከባድ እንደሚሆን ቢያምኑም የዛ ሰፈር ልጅ በመሆኗ ለጉዳዮ ቅርብ መሆኗን አሳምናቸው ጥናቷን እንዳካሄደች ገልፀውልናል።
ሌላው ምንም እንኳን ወጣቶቹ የድህነት እጣ ፋንታቸውን ቢቀበሉም በሌላው ህብረተሰብ ዘንድ ተቀባይነት ማጣታቸው ከፍተኛ ችግር ነበር።
ዶክተር የራስ ወርቅ እንደሚሉት የዚህ አካባቢ ሰዎች ችግር በራስ አለመተማመን ሳይሆን ድህነት ነው።
ነዋሪዎቹ ብቻቸውን ሊፈቱት ያልቻሉትን ችግሮች ባለፈው ቅዳሜ የደረሰው አደጋ የመንግሥት ትኩረትን ፈጥሮ የአካባቢያቸው የወደፊትን ገጽታ ይቀይር ይሆን
የ ቆሼ ልጆች የማህበረሰባዊ እና ስነ ልቦናዊ ችግሮችን የቃኘንበትን የወጣቶች ዓለም ዝግጅት በተጨማሪ በድምፅ ያገኙታል።
በዚህም መሠረት ባለፈዉ ቅዳሜ በቤልጂየም እና በአካባቢዉ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የተሳተፉበት የኢትዮጵያ የለዉጥ ሂደትና ተግዳሮቶቹ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሕዝባዊ ዉይይት ተካሂዷል።
በዚሁ ስብሰባ ላይ ነባሩ ፖለቲከኛ አቶ አበራ የማነ አብና እና የሰብዓዊ መብት አቀንቃኙ አቶ ያሬድ ኃይለ ማርያምም ተገኝተዉ ነበር።
የጊኒ የምርጫ ዉዝግብ የአዉሮጳ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን በጊኒ የተካሄደዉ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ተዓማኒ መሆኑ አስታወቀ።
የሀገሪቱ የተቃዉሞ ፖለቲካ ፓርቲ እጩዎች በበኩላቸዉ ምርጫዉ ተጭበርብሯል ተቀባይነት የለዉም እያሉ ነዉ።
በመገናኛ ብዙሃን ይፍ የሆነዉ የመጀመሪያ የምርጫ ዉጤት ፕሬዝደንት አልፋ ኮንዴ እየመሩ መሆናቸዉን ያመለክታል።
የኅብረቱ ታዛቢ ቡድን ምርጫዉ ተዓማኒ ነዉ ቢልም በሂደቱ ላይ የታዩ ጉድለቶችንም ጠቁሟል።
ያም ቢሆን ግን የእሁዱን ምርጫ አጠቃላይ ዉጤት ጥያቄ ላይ የሚጥል እንደማይሆን አመልክቷል።
ጊኒ አመፅ በተቀላቀለዉ የፖለቲካ እንቅስቃሴ የምትታወቅ ምዕራብ አፍሪቃዊት ሃገር ናት።
በፈረንሳይ ቅኝ በመገዛትዋም ቀደም ባሉት ጊዜያት የፈረንሳይ ጊኒ ስትባል ኖራለች።
ከጊኒ ቢሳዎ እና ከኢኳቶሪያል ጊኒ እንድትለይ ደግሞ ጊኒ ኮናክሪ በመባል ትታወቃለች።
ከፈረንሳይ የቅኝ ተገዢነት በጎርጎሪሳዊዉ ዓ ም ነፃ ከወጣች ወዲህ ጊኒ ኮናክሪ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ስታካሂደ ሁለተኛዋ መሆኑ ነዉ።
ፈረንሳይኛን ለብሔራዊ ቋንቋነት የምትጠቀመዉ ይህች ሀገር የራሷ የሆኑ ቋንቋዎችም ይነገሩባታል።
የኅብረቱ ታዛቢ ቡድን መሪ ፍራንክ ኤንግልስ ሁለት ሶስተኛዉ የምርጫ ጣቢያ በአስፈላጊ ቁሳቁሶች እጥረት ዘግይቶ መከፈቱን አንዳንዱም ጋየድምጽመክተቻሳጥንእንዳልነበርአመልክተዋል።
ያ ማለት ግን የተካሄደዉ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ተጭበርብሯል በሚል ዉጤቱን ጥያቄ ላይ የሚጥል አይደለም እንደኤንግልስ።