input
stringlengths
1
130k
ይሁንና እዉነተኛ የምጣኔ ሐብት ትብብር ወይም ደግሞ የትምሕርት ማድረግ የሚገድ አይመስለኝም።
የያኔዎቹ ቅኝ ገዢዎች ለአፍሪቃዉያንን ለማስተማርና ለማሰልጠን ወጪ የሚሆን የሆነ የገንዘብ ተቋም መመሥረት ይላሉ።
አዉሮጶች የጠብ ጦርነት ምክንያትን አስወግደዉ ዛሬ አንድም ብዙም ሆነዉ አለምን መምራታቸዉ ብዙ አይገርምም።
በሽታ ጦርነት የሚያልቅ ሕዝባቸዉን ቁጥር ቀንሰዉ ፖለቲካዊ መብት እኩልነታቸዉን እያስከበሩ ነዉ።
የሰሜን ኮሪያ የኑክሌር ዉዝግብ በድርድ ይፈታ ቢባል ከስድስቱ ተደራዳሪዎቹ አራቱ እስያዎች ናቸዉ።
የሁንዱራስ ፖለቲከኞች ቢወዛገቡ ሽምጋዮች ግንባር ቀደም ሸምጋዮች እነ ብራዚል ናቸዉ።
በየአመቱ በሃያ በሰላሳ ሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ የሚራብባት አፍሪቃ የምግብ ምፅዋት ከመለመን አልፎ ላለፈ በደል፥
ሌላዉ ቀርቶ ነፃነትዋን አስከብራ በመኖርዋ የምትኮራዉ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ደም አፋሳሽ ዉዝግብ ንትርካቸዉን መፍታት አቅቷቸዉ የለንደን፥
ብራስልስን ዉሳኔ እየጠበቁ አፍሪቃ በባሪያ ፈንጋይ ቅኝ ገዢዎች ተበድላለች የሚሉበት ልቡና ከየት ያመጣሉ ነዉ ጥያቄዉ።
የኢህአዴግ ምክር ቤት መግለጫ እና የሚኒስትሮች ሹመት ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ኮሚሽነር አበረ እንደሚሉት ቀደም ሲል በጥርጣሬ ተይዘየዉ የነበሩ ከ በላይ አርሶ አደሮች በነፃ መለቀቃቸዉን አስታዉቀዋል።
የኢትዮጵያ መንግሥት የ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ባለዉ ግድያና ግጭት ከባለሥልጣናቱ በተጨማሪ በርካታ የፀጥታ አስከባሪ ባልደረቦች መገደላቸዉ ይነገራል።
የፖሊስ ኮሚሽነሩ ግን የተገደሉትን ሰዎችም ሆነ የተጠርጣሪዎችን ቁጥር በይፋ መናገር አልፈቀደሙም።
ኛዉ የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ጉባኤ ዛሬ ከቀትር በኃላ ባህርዳር ላይ ተጀምሮአል።
ድርጅቱ እስካሁን ያገዳቸዉ አቶ በረከት ስምኦን እና ታደሰ ካሳ ን በተመለከተ ዉሳኔ ይሰጣልም ተብሎአል።
በድርጅቱ የተጀመረውን የተሃድሶ ጉዞ ከግብ ለማድረስ የክልሉ ህዝብ ከጎኑ እንዲቆምም ጠይቀዋል።
የህወሓት መስራች የነበሩት አቶ አስገደ ገብረስላሴ በበኩላቸዉ ፓርቲዉ ከጉባኤዉ በኃላ ፋይዳ ማምጣቱን ይጠራጠራሉ።
በጉባኤ ብዙ ሴቶችን ያካተተ ወጣት አባላት በፓርቲዉ እንደሚያካት ፓርቲዉ ገልፆአል።
ቅዱስ ፓትርያርኩን አጅበው አርባ የሚሆኑ የሃይማኖት አባቶች ይጓዛሉ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
አፍሪቃዉያን ተገን ጠያቂዎችና የመሰደዳቸዉ መንስዔ የስደተኞች ቀዉስን በተመለከተ የጀርመን ፖለቲካ አትኩሮቱ በአብዛኛዉ በሶርያ በኢራቅና በአፍጋኒስታን ላይ ነዉ።
ባለፈዉ ዓመት ጀርመን የገቡት አብዛኞቹ ስደተኞች ከነዚህ ሦስት ሃገራት ቢሆንም የሜዲተራንያ ባሕርን አቋርጠዉ ወደ አዉሮጳ የገቡ አፍሪቃዉያን ስደተኞች ጥቂት አይደሉም።
አፍሪቃዉያኑ ስደተኞች ሜዲተራንያንን አቋርጠዉ በተለይ ወደ ኢጣልያ በመግባት ወደ ሌሎች የአዉሮጳ ሃገራት ለመሻገር ይሞክራሉ።
የአዉሮጳዉ ኅብረትና የጀርመን መንግሥት ስደተኞች ወደ ሃገራቱ እንዳይገቡ ርምጃዎችን እንደሚያካሂዱ ይገልፃሉ።
ዝርዝር በማዕከላዊ ኒጀር የምትገኘዋ አቧራሟዋና በቆሻሻ የተሞላችዉ አጋዴዝ ከተማ ከፍተኛ የሥራ አጥነትና ድኅነት ይታያል።
በዚች ከተማ በኩል በዓ መት ወደ ሺህ አፍሪቃዉያን ስደተኞች ወደ አዉሮጳ ለመሻገር ይነሳሉ ሲል የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ግምቱን አስቀምጦአል።
ቤተሰቦቼን ለማስተዳደር ለትንንሽ እህቶቼ የትምህርት ቤት የወር ክፍያን የሚመገቡትን ሁሉ ለመክፈል ስል ትምህርቴን አቋርጬ ስሰራ ነበር።
ከዚህ ሌላ ይላል ማሃማዱ ወደ አዉሮጳ ለመሻገር እንድችል የሚያስፈልገኝን ገንዘብ ሁሉ ለማጠራቀም ሦስት ዓመታት ሌት ከቀን ሰርቼአለሁ።
ይህን ገንዘብ ለማጠራቀም መሃማዱ በቡርኪናፋሶ አለ የተባለ ሥራን ሁሉ ሳያማርጥ ነበር የሰራዉ።
በቅድምያ ግን ስለጉዞዉ ከባድነትና ቀላልነት እናቃለን ከሚሉት ባልንጀሮቹ ሁሉ መረጃን ሰብስቦ ነበር።
እሱና ሌሎች ስደተኞች ወደ አጋዴዝ የተጓዙበት አዉቶቡስ በየመንገዱ በተለያዩ ሰዎች ተገዶ ሲቆምና ሰዎች ገንዘብ ሲቀበሉም ነበር።
የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ፖሊሶች ይህን ዓይነት ድርጊት ይፈጽማሉ መባሉን በተለያዩ ዘገባች አረጋግጦአል።
ማሃማዱ ኮንቴ በኒጀርዋ አጋዴዝ ከተማ ሲደርስ በኪሱ ስባሪ ሳንቲም አልነበረዉም።
በአጋዴዝ የሚኖሩ አፍሪቃዉያን ስደተኞች ሁሉ የመሃማዱን ዓይነት ተሞክሮን እንዳላቸዉ ነዉ የሚተርኩት።
የጀርመኑ የልማት ትብብር ሚኒስትር ጌርድ ሙለር በነሐሴ ዋር ላይ አጋዴዝን እንደጎበኙ የሰሙት ይህንኑ ዓይነት መሰል ታሪክ ነዉ።
የአዉሮጳ ኅብረት አንድ በአጋዴዝ ከተማ ለሚገኝ የስደተኞች መቀበያ ማዕከል ድጋፍ በመስጠት ወደ ሃገራቸዉ ለመመለስ የሚፈልጉ ስደተኞች ይረዳል።
ከነዚህ ሃገራት መካከል ኒጀር በተለይ ደግሞ የስደተኞች መሸጋገርያ የሆነችዉ የኒጀርዋ አጋዴዝ ከተማን ያካትታል።
እንደ አዉሮጳዉ ኮሚሽን ግምት በአንድ ሳምንት ጊዜ ዉስጥ ብቻ በሽዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች የኒጀርዋን አጋዴዝ ከተማን አቋርጠዉ ወደ ሰሜናዊ አፍሪቃ ይጓዛሉ።
ስደተኞቹ በቀጣይ በሊቢያ የባህር ጠረፍ በኩል አድርገዉ ሜዲተራንያን አቋርጠዉ ወደ አዉሮጳ ለመግባት የሚሞክሩ ናቸዉ።
አዉሮጳ አፍሪቃዉያኑ ስደተኞች በአፍሪቃ እዳሉ እንዲቆዩና በዝያዉ ተስፋን የሚያገኙበትን መንገድ ለማበጀት እንደሚፈልግ ተገልጾአል።
የአዉሮጳ ኅብረትም ሆነ የጀርመን መንግስት ከአፍሪቃ የሚሰዱ ወጣቶችን የስደት መንስዔ ለመቅረፍ የመጀመርያዉ ርምጃ አንድ መሆኑን ይስማማሉ።
ይህ መዋዕለ ንዋይ ትምህርት ቤቶችን የስልጠና ማዕከሎችን ለመዘርጋትና አስፈላጊ ለተባሉ መሰረተ ልማት ማሟያ የሚሚዉል ነዉ።
በዚህም አዉሮጳ እስከ ጎርጎረሳዉያኑ ዓ ም ድረስ እስከ ቢሊዮን ይሮ ርዳታ እንደሚያደርግ ይጠበቃል።
ለአፍሪቃ ሃገራት ከዓመታት ጀምሮ የልማት ርዳታን በመስጠት ያለዉን የአኗኗር ሁኔታ ለማማሻሻል ቢሞክርም ዉጤቱ ግን እንብዛም አመርቂ አለመሆኑ እዉን ነዉ የተመለከተዉ።
እንድያም ሆኖ የጤና አጠባበቅ የትምህርት አሰጣጥ በመሳሰሉት መሻሻሎች መታየታቸዉ ተዘግቦአል።
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም ባለፉት ቀናት ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ሀገራቸው መግባታቸውን ለዶቼቬለ ተናግረዋል።
ቃል አቀባዩን ያነጋገራቸው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኳል።
ሶማሊያ የጉባኤ ጦርነት የርዳታ ረሐብ ምድር ጁቡቲ ላይ የተባለ የታቀደ ቃል የተገባዉ ሁሉ በነበር ቀረ።
ተክሌ የኋላ ኢትዮጵያ ኬንያና ደቡብ ሱዳን በአያሌ የመሠረተ ልማት በተለይም የመጓጓዣ መስመሮች የሚያገናኙአቸውን ግዙፍ ፕሮጀክቶች ለማካሄድ ቆርጠው የተነሱ ይመስላሉ።
እጅግ በዛ ያለ ገንዘብ የሚጠይቀው ፕሮዠ ተግባራዊ የሚሆንበት ዕድል እስከምን ድረስ ይሆን
ኢትዮጵያም ተመሳሳይ ችግር ያለባት እንደመሆኗ መጠን ይህን ሰፊ ፕሮጀክት መዘርጋቱ ተገቢ ይሆናል።
ይሁን እንጂ እንደኛ ግንዛቤ የኬንያ መንግሥት የተፈጥሮ አካባቢ ይዞታን መመርመሩ አልቀረም።
ፕሮጀክቱ ከንግድና ልማት ባሻገር በፀጥታ ረገድ ምን ዓይነት ድርሻ ያበረክታል
ኬንያ በአሁኑ ጊዜ ሶማልያ ውስጥ ጦር ጣልቃ ያስገባች በዚህ ጋር በተያያዘ ምክንያት ነው።
ኬንያ ወደ ሶማልያ ጦር ያዘመተች የቱሪዝም ኢንዱስትሪዋ ሥጋት ላይ ስለወደቀ ነው የሚሉ አሉ።
ነገር ግን እውነተኛው ምክንያት ታማኝ ዜና ምንጮች እንደሚጠቁሙት ከአዲሱ ወደብ ጋር የተያያዘ ነው።
የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ ባቡር ሐዲድና የመሳሰሉት ሊዘረጉ የታቀዱት ከሶማልያና ፀጥታው እምብዛም የተረጋጋ እንዳልሆነ ከሚነገርለት ከደቡባዊው ኢትዮጵያ የሚርቅ አይደለም።
እንደታማኝ ዜና ምንጮች አገላለጽ ኬንያ ሶማልያ ውስጥ ጦር ያስገባችው ደቡባዊውን ሶማልያ በማረጋጋት ለራሷ የኤኮኖሚ ጥቅም በማሰላሰል ነው።
ሮይተርስ በእለቱ ይፋ ባደረገዉ ዘገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ከ የተቀናቃኝ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎችና ተወካዮች ጋር መወያየታቸዉን ነዉ የዘገበዉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በመክፈቻ ንግግራቸዉ እንዳሉት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተቀራርበዉ አነስተኛ ቁጥር ያላቸዉ ጠንካራ ፓርቲዎችን መፍጠር ቢችሉ እንደሚጠቅማቸዉ መክረዋል።
የዉይይቱ ዓላማም በመጪዉ ዓመት የሚደረገዉ ምርጫ ነፃ እና ፍትሐዊ የሚሆንበትን ሥልት መቀየስ ነዉ ተብሎአል።
በዚህም የዉይይቱ ሒደት የመክፈቻ ዋና ዋና የምርጫ ሥራዎች እና የድሕረ ምርጫ ሥራዎች በሚባሉ ሦስት ደረጃዎች የተከፈለ መሆኑን ጠቅላይ ሚንስትሩ ገልፀዋል።
ነጋሲ ባራኪ የተባሉ የማኅበራዊ መገናኛ ተጠቃሚ ይሄ ዛሬ የተባለ ሳይሆን በፊተም ሲባል የነበረ ነው።
በጆሮአቸው ላጲስ ገብቶ እንደሆን እንጂ ለዲሞክራሲ መጎልበት የተቀናጀ አንድ ሁለት ተቀዋሚ ፓርቲ መኖር ጠቃሚ ነው።
አስታውሳለው የቀድሞው ክቡር አቶ መለስ ዜናዊ ይህን ይመክሩ እንደነበር አስረግጬ መናገር እችላለው።
መለያየት የተቃዋሚ ቁጥርን ማብዛት ግን የገዢዉ ፓርቲ የተንኮል ስራ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የፓርቲዎች ውህደትን በተመለከተም ሆኖ ከመቅረብ ይልቅ እና ሆኖ መቅረብ የበለጠ እንደሚያጠናክር፥
ሁላችንም ለሃገራችን ሰላምና አንድነት ከዶ ር አብይ አህመድ ጎን መቆም አለብን።
አሜሪካ ይሄንን ያክል አህጉር ይዛ ሁለት ተፎካካሪ ፓርቲወች ብቻ ነው ያላት።
እኛ ሀገር ደግሞ በግል ጉዳይ ካልተስማሙ አዲስ ፓርቲ ይመሰርታሉ።
የህዝቡን ድምጽ ከመከፋፈል በቀር አሁንም አንድ እንሁንም ቢሉ እንኳን ውስጣቸው ስለማይጸዳ ካሸነፉ ወዲያው ይለያያሉ።
እውነት ጠቅላይ ሚንስትሩ ይሄንን መምከራቸው ራሱ በጣም ቅን እንደሆኑ ያሳያል።
ይሁን ቢቻል ኣንደሌሎቹ ሀገሮች የዘር ፓርቲ ቢከለከል አገሪቱ ሰላም ታገኛለች።
መለስ ዜናዊ እና ተከታዮቻቸዉ ኢህአዴግ እንዲያሸንፍ ብቻ የፓርቲውን ብዛት ይፈልጉት ነበረ።
አሉ በርግጥ የጠቅላይ ሚኒስትሩንና የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎቹን ስብሰባ በፎቶ ካዩ በኋላ የሰጡት አስተያየት ነዉ።
ዘብሔረ ኢትዮጵያ የተባሉ ተከታታይ ተከታዩን አስተያየት በ የ ገፅ ላይ አኑረዉ በርካታ ይሁንታን አግኝተዋል።
አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ሌንጮ ለታ በመጪው ምርጫ እንደማይሳተፉም አስታውቀዋል።
ሁለቱ የኦሮሞ ፓርቲዎች ኦዴፓ እና ኦዴግ በዚሁ በሳምንት መጀመርያ ላይ አዲስ አበባ በተካሄደ ስምምነት ለመዋሃድ የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል።
አቶ ሌንጮ ኦዴግን በመወከል ስምምነቱን ሲፈርሙ በኦዴፓ በኩል ደግሞ ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ ለማ መገርሳ በመግባቢያ የስምምነት ሰነዱ ላይ ፊርማቸውን አኑረዋል።
ውህደቱን አስመልክቶ አቶ ሌንጮ ሲናገሩ በሁለቱም በኩል ኮሚቴ ተመድቧል።
ሂደቱ ከምርጫ በፊት ለመጠናቀቁ ሱ ምንም ጥያቄ የለውም ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
እነ ለማ ደግሞ ይህንን ተረክበው ከፍ ወዳ አለ ደረጃ ማድረስ አለባቸው።
ብለዋል ነብዩ ልዑል ሙሉጌታ በበኩላቸዉ ሀገራችን ከተስተካከለች ተቋማት ከተስተካከሉ ማን ይፈልጋል
አለሙ አብዲሳ የተባሉ አድማጭ በእንጊሊዘኛ ባስቀመጡት አስተያየት ደግሞ በአሁኑ ወቅት ቅድምያ ሊሰጠዉ የሚገባዉ የንጹሐንን ሕይወት ማትረፍ ነዉ ።
ይህን ስል የሁለቱን ፓርቲዎች ጥምረት ወይም ትብብርን ከቁም ነገር ሳልቆጥር መቅረቴ አይደለም።
በቅድምያ ትኩረት ል ጠዉ የሚገባዉ ግን የድሆችን የንፁሐንን ሕይወት መታደግና ሰላም ማስፈን ነዉ።
በጣም ጥሩ ጅምር ስለሆነ ሌሎችም አርአያነታቸዉን ቢከተሉ ሲሉ በዚህ በማኅበራዊ መገናኛ ሃይሉ ጎፍሪ የተባሉ የ ተከታታይ የሰጡት ምክር ነዉ።
ቦርዱ ቀደምሲል ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት መከናወን ያለባቸው ተግባራት ለጊዜው እንዲቆሙ መወሰኑንም አመልክቷል ።
ይህ የምርጫ ቦርድ መግለጫ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ተተቃሚዎችን ብዙ አነጋግሯል።
የሃ ሉሲ የተባሉ የፌሰ ቡክ ተጠቃሚ ተመራጭ ሚኖረው መራጭ ሲኖር ነው።
ሲሉ ሙለታ ገመቹ ደግሞ ትክክል መምረጥም መመረጥም ጤና ሲኖር ነዉ።
ሰንቄ አለማየሁ ደገሞ የሆነዉስ ይሁን ዉሳኔውን የሚመለከታቸዉ አካላት መክረውብታል
አድል ኤርሚያስ ዋናው ምርጫ መሆን ያለበት ሕዝቡን ተረባርቦ ከዚህ አስከፊ በሽታ ማውጣት ነው።
አነ እንቶኔ የኮረናን ውለታ መቼም እንዳትረሱት ሲሉ ይመር ካሴ በዚህ ወቅት ምርጫችን ጤናችን ነው ።
ሳቢሳው ነኝ በሚል የፌስ ቡክ ስም የሰፈረዉ አስተያየት ደግሞ የምርጫ ፈተናን የሚወድቁ አካላት በቦርዱ ውሳኔ ፈንጥዘዋል።
አይሌ አሊሾ የተባሉ አስተያት ሰጪ ደግሞ የቦርዱ ውሳኔ ትክክለኛና በህግም በሞራልም ተቀባይነት ያለው ይመስለኛል ።
ሰዉ ከለሌ ስለምርጫ ማሰብ አይደለም እንደ ሀገርም መቀጠል አይቻልም ።
ሲሉ ፋራህ ነቪል ደግሞ ባለስልጣናት እንኳን ደስ አላችሁ ኮረና የሚባል የስልጣን ማራዘሚያ መድሃኒት ተገኘ ብለዋል።
ነበዩ ተመስገን ደገሞ ወይ ሠውና አመሉ አሁን በዚህ ሰአት ስለ ምርጫ ስልጣንና ፓርላማ የምናስብበት ስዓት ነው
ሲሉ አየር መንገዳችን ግን ብሄራዊ ኩራት ነዉ ወይስ ብሄራዊ ስጋት
ህይወቴ ሰላም የተባሉ አስተያየት ሰጪ ደግሞ ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።