text
stringlengths
10
23.5k
እንደአንድ ኢትዮጵያዊት ሴት የሚሰማኝን ተናግርያለሁ ።
nafkotaschenaki አንድ ኪሎ መግዛት ገባያውን ባዶ ማስቀረት ነው ?
የኔ ጤና በኢትጵያውያን እጅ ነው የሜቄዶንያ መስራች ቢኒያም በለጠ ሙሉ ቃለመጠይቁን እነሆ ።
በሁለተኛ መዝገብ ደግሞ አባይ ወልዱ ፤ዶክተር አብርሃም ተከስተ፤ ዶክተር እረዳይ በርሄን ጨምሮ የ9 ተጠርጣሪዎች ጉዳይ ታይቷል ።
በሀገሪቱ የሚገኙ የደህንነት ባለሙያዎች እንደገለጹት እንደዚህ አይነት ጥቃቶች በኒጀር እየተበራከቱና አሳሳቢ በሚባል ደረጃ ላይ ደርሰዋል ።
የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበልየሁለትዮሽ የንግድ ልውውጡን 1 ቢሊዮን ዶ ።
የዚያኑ ዕለት ማታ ፖሊስ የአወሊያንና የሌሎች ቢያንስ ሰወስት የአዲስ አበባ መሳጂዶችን እየረመረመ በየመስጊዶ የነበሩ በሺ የሚቆጠሩ ምዕመናን በአስለቃሽ ጢስ እያፈነ ፣ በዱላ እየቀጠቀጠ በየዕሥር ቤቱ አጉሯል ።
BlenMulu isuchisu ተሸፋፍኖ ያለፈን በአፄዎቹ ጊዜ የነበረውን የዝቅታ ዘመን ታሪክ ማውሳት ለአሁኑ ትውልድ ይማርበት ይሆን ዘንድ ይፃፋል እንጂ አንቺ እንዳልሽው ከበታችነት ስሜት የሚመነጭ ተራ ወሬ አይደለም ።
ወላዲተ አምላክ የልባችንን ኀዘን ለማን እንነግራለን ?
የጊልያድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት 123ኛ ክፍል ተመራቂዎች ።
ይሖዋ እንዲህ አለኝ ፦ “ሂድና የይሁዳ ነገሥታት በሚገቡበትና በሚወጡበት በሕዝቡ ልጆች በር እንዲሁም በኢየሩሳሌም በሮች ሁሉ ቁም ።
እሱም ፤ ለመናገር እኮ ሞክሬ ነበር፤ነገር ግን እጆቼን ማንቀሳቀስ አልቻልኩም አላቸው ፡፡
በክልሉ በጥቅሉ 66 ሺህ ያህል ሰዎች በ2004 ዓ ም ብቻ በህጋዊም ሆነ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ተለያዩ ሃገራት ይጓዙ የነበረ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት ይህ ቁጥር በ21 ሺህ ቀንሶ ወደ 45 ሺህ ወርዷል ።
እኛ ግን የይሖዋ ንብረት ስለሆንን “ፈሪሃ አምላክ በጎደለው መንገድ መኖርና ዓለማዊ ምኞቶችን መከተል ትተን አሁን ባለው በዚህ ሥርዓት ውስጥ ጤናማ አስተሳሰብ በመያዝ ፣ በጽድቅና ለአምላክ በማደር እንድንኖር ” ማበረታቻ ተሰጥቶናል ።
አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ ዘማሪ ጌጤ ገ/ወልድ via YouTube ።
እነዚህ ደቂቃን የተባሉት ፡ ካልዒት (12 ሰከንዶች ያህል ነው) ፣ ሣልሲቲ (0.2 ሰከንዶች)፣ ራብዒት (0.003 ሰከንድ)፣ ኃምሴት (የራብዒት አንድ ሳልሰኛ)፣ ሳድሲት (የኃምሲት አንድ ስልሳኛ) ይባላሉ ፡፡
የትምህርት ቤቱ ዲሬክተርና አዲሱ አስተማሪ ከሌሎቹ ልጆች ጋር አብሮ መጸለይ ለምን እንዳልፈለገ ጠየቁት ።
በዚያ ምክንያት መቀመጫሽ ወይንም ጭራሽ አካባቢ የተጎዳ ነገር አለ ፡፡
dw_amharic ወንጀለኞችን አሸባሪዎችን በጉያው ደብቆ የሚደግፍ የጥፋት ሃይል እኩይ አላማቸውን በሽብር ለማስፈፀም መንግስታችንን በማስፈራራት የነሱ መጠቀሚያ መሳሪያ ለማድረግ የሚ ።
ቻይናዎች የሚፈልጉትን ለማግኘት በግለሰብ ደረጃ እንኳን ትኩረት ሰጥተው መንቀሳቀሳቸውን ስታይ ለኩባንያዎች የሚሰጡት ትኩረት ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ መገመት ትችላለህ ፡፡
ጀግና አጀቡን እስከ ዕለተ ሞቱ ያጸና ነው ፡፡
የእነ ቢሾና የ64ቱ ሕጻናት ታሪክ ደቡብ አፍሪካንና ኢትዮጵያ ከ19ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ለመተሳሰራቸውን ቋሚ ምስክር የሆነ የኢትዮጵያ ግዙፍ ታሪክ አካል ነው ።
AbiyAhmedAli SudanPMHamdok የሆነ ነገር እንዳለ እማ ፎቶው ራሱ ይመሰክራል ?
ግን ደግሞ ትንሽ የማይባልም ያመሳስለናል ።
ሰበር - አዲስ አበባ ገቡ ቪዲዮውን ተመልከቱ via YouTube ።
ሐውልቷ ፍጹም የማትንቀሳቀስ እንደሆነች ሁሉ እመቤታችንም በድንግልናዋ በንህጽናዋ ጥርጥር የሌለባት ፍጹም የጸናች ናትና ፡፡
እንዲህ ያለው በጎ ሥራ ለይሖዋ አምላክ ክብር የሚያመጣ ከመሆኑም ሌላ ‘ ለሁሉም ነገር የሚጠቅመውን ለአምላክ የማደር ባሕርይ ’ እንደለበስን የሚያሳይ ማረጋገጫ ነው ።
ቡድኑ ወደ ሞዛምቢክ ሲጓዝ ለትራንስፖርት ከአንድ መቶ ሺ ብር በላይ ወጪ አውጥቶአል ።
ኢህአዴግን ውሁድ ፓርቲ እንዲሆን እየተደረገ ያለው እንቅስቃሴ በርካታ የሕግና የግንባሩ መተዳደሪያ ደንብ ጥሰቶች ያሉበት ያሉት የህወሓት መሪ ዶክተር ደብረፅዮን አካሄዱ ኢህአዴግን ውሁድ ፓርቲ ማድረግ ሳይሆን በስመ ውህደት አዲስ ፓርቲ የመፍጠር ነው ብለውታል ፡፡
ሁለት ሰዐት ደርሶ የመጠጥ ቤቷ ባለቤት ፣ ቴሌቪዥን እንዲከፈት አዘዘች ፡፡
አቶ ጁነዲን ሳዶ ምን አይነት ቤት ቢኖረው ነዉ የ 60ሺ ብር የመብራትና የውሃ የተጠራቀመ ውዝፍ እዳ የሚመጣበት ?
ቅቤ ብርቅ ሆኖበት ሳጥን ውስጥ ሚቆልፍበት አመዳም ህዘብ እኮ ነው ኦሮሞ ዛፍ ቅቤ ይቀባል የሚለው ?
አገልግሎታቸው አብቅቶላቸው በየቦታው የተጣሉ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስኮች የአከባቢ ብክለትን ማስከተላቸው አጠያያቂ አይሆንም ።
ግን ደንቦች እቃ የሚነጥቁት ፣ የገንዘብ ቅጣቱን የሚያስ ።
sadikao urjii ልክ ብለሃል ወንድሜ አላህ ጀዛ ይክፈልህ በ21ኛ ክፊለ ዘመን በሀይሉል ለማግዛት ማሠብ እብደት ይመስለኛል ።
በከተማችን ስለሚታየው የኮንስትራክሽን ሥራ መጧጧፍ ከጎኑ የተቀመጠች ወጣት አንስታ እስክታወራ በትዝብት ሰመመን ዳከርን ።
faaris13 ከጠባብ ዶንቆሮ ዘረኛ ጋር መግባባት ስለማይቻል ተፈታኝ በቃ ።
“ ከዚያም ቀን ጀምሮ የከተማይቱ ስም : - እግዚአብሔር [“ይሖዋ ፣ ” NW] በዚያ አለ ተብሎ ይጠራል ።
ዬተፎካካሪያችሁ ዬብቃት ብልት ዬትላይ ስለመሆኑ ገና አልተጸነሳችሁም ፤ ተጸንሰናል ብትሉም እጭ ላይ ናችሁ ያላችሁት ።
ይህ ድንጋጌ መቼም አቶ መለስ በሚመሩት ሃገር ውስጥ ተግባራዊ ይሆናል ተብሎ የተደረገ አይደለም ፡፡
ኢንጂነሯ ራሷን ትጠብቅ እንግዲህ.ይሄ ንግግር ሰው አሳጥቶናል በቅርቡ ።
ወንዱ የበላይ ፣ ሴቷ የበታች በመሆኗ ወንዱ ምንም ያህል ባለጌ ፣ ጠበኛ ፣ ወራዳ ወይም ራስ ወዳድ ቢሆን ሙሉ በሙሉ ልትታዘዘው ይገባል ።
ሌላ ጊዜ ደግሞ የእርምጃን ፍጥነት ሊጨምር የሚችል ግፊት ባለው የጉዞ መስመር ተጉዘን ወደ እንግሊዝ መግባት መቻላችን ማረጋገጫ ቦታ ላይ ደረስን ።
መጽሐፍ ቅዱስ ስሙ ማን እንደሆነ አይገልጽም ።
ግልባጭ ለጠቅላይ ሚንስቴር (ከሙሉቀን ገበየሁ ) October 1 2018 ጉዳዩ ስለ መተንፈሻ ቦታ ፡ እንደምን ሰነበቱ ከንቲባ ?
ሩሲያ በተጨማሪ ፤ ባለፈው ሰኞ፤ በሰላማዊው ውቅያኖስ ከሚገኘው ተንሳፋፊ መድረክ ፣ ለፈረንሳይ አንድ የመገናኛ ሳቴላይት በተሳካ ሁኔታ ማምጠቋ ታውቋል ።
TakeleUma ታክዬ ለምን ግን የ10ሩንም ክ/ከተማ መሬት አስተዳደር ቢሮዎችን ዘግተህ ሰራተኛውን አትበትንም ከዛ አስጠንተህ በአዲስ መልክ ስራ መጀመር ነው ።
ብቻ ‘የዛሬን አውጣኝ’ እያልክ ጉዞህን መቀጠል ነው ።
hclygw እዛ ነኝ እንዳትዪ ።
የናዝሬቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር በመካከላችሁ በእርሱ በኩል ባደረገው ተአምራትና በድንቆች በምልክቶችም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለእናንተ የተገለጠ ሰው ነበረ ፤ ።
ይህን ችግር ለመቅረፍም ሊሰራበት የተሞከረ ነገርም ያለ አይመስልም ።
AlexandriaVA Video : የመስመር 1 የደቡብ መኖሪያ ቤት ዋጋ አቅርቦት ።
የፌደራል መዋቅሩን ተከትሎ የተፈፀመ ቢሆን ግን የወልቃይት የማንነት ጥያቄ ከወረራነት ወደ ተራ ወሬነት ዝቅ ይል ነበር ብለን እንድናስብ ሊያደርገን ነው ?
እናቶች ፣ ልጆቻቸው ስለ ወር አበባ እንዲያውቁ በመርዳት ረገድ ቀዳሚውን ቦታ ቢይዙም እነሱም ቢሆኑ ስለዚህ ጉዳይ ለማስተማር ብቃት እንደሌላቸው ሊሰማቸውና ሊያፍሩ ይችላሉ ።
ይህን የተቃወሙ በጣም ብዙ ወጣቶች ላይ የተኩስ እሩምታ በመክፈት ጉዳት አድርሰዋል ።
ኦርቶዶክስ ዝም ስላለ አቅም የለውም ተብሎ በማን አለብኝነት ነው ይሄ የተፈፀመበት ምንም ማባበል አያስፈልገውም !
ድርጅቱ ትናንት ማምሻውን ኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ለኦሮሞ ህዝብ መብትና ጥቅሞች መከበር ከመቼውም ጊዜ በላይ በጽናት ይታገላል በሚል ባወጣው ድርጅታዊ መግለጫ የማከላዊ ኮሚቴ የአመራር አባላቱ ኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅትን ወክለው በማንኛውም የሃላፊነት ቦታ እንዳይሰሩ ወስኑአል ።
DagIm_A_M በእውነት እኔማ መንግስትን እከሳለሁ ::
የጋሞሌ መንደርም ዘጠኝ ክብ አጥሮች ያሉት ሲሆን ዘጠኝ የልጅ ልጅ ልጅ ሀረጐች እንዳሉት ያሳያል ፡፡
”እንዲህ ያለው የፊውዳሉና የንጉሠ ነገሥቱ ፣ የግብር ስርአትም ታዲያ፣ከአገራዊ እሴት ይልቅ፣ ግለሰቦችን ማእከል ያደረገ፣ከመሆኑ እውነት ጋር ተዳምሮ፣ በአገሪቱ የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እድገት ላይ፣ ያሳረፈውን አሻራ፣ እዚህ ግባ የማይባልና፣ ኢምንት እንዲሆን ያደረገው ክስተት ሁኖ አልፏል ፡፡
ጉዳዮችን ወስደው አቅም የሌላቸውን ዜጎች ለመርዳት ሰበብ እንደሚደረድሩ ፣ ከወሰዱም በኋላ ተገቢውን ትኩረት ሰጥተው እንደማይከታተሉ ወቅሰዋል ፡፡
ዶክተር አብይና ቲም ለማ የመሪነትን ሥራ አለስሩም ካሉን እንግዲህ ምን አይነት ሰው ነው እርስዎ መሪ ብለው የሚያስቡት ?
እኔን ሽምቅቅ ያርገኝ አልልህም አንተ ከሃዲ እዛው ራስህ ተቆለፍ ።
ከዚህ በተቃራኒ አዲስ አባባ ላለፉት አመታት ከትግራይና ከኦሮሚያ በፌዴራል መንግስቱ ወይም በኢህአዴግ ተመርጠውና ተመልምለው በሚሄዱ አስተዳዳሪዎች እየተዳደረች ያለች ሲሆን የካቢኔ አባላቶቹም ከሃዋሳ ፣ ባህርዳር፣ መቀሌ እና ኦሮሚያ አካባቢዎች እየሄዱ አዲ አበቤን እየመሩ ይገኛሉ ፡፡
በመሆኑም በዚያን ዘመን የነበረው ሕይወት በዛሬው ጊዜ ካለው ጋር ተመሳሳይ ነው ።
በደርግ ጊዜ የውትርድናው ተቋም ስርአት ቢያጣም ፍላጎቱና የአገር ቀናኢነቱ አልሳሳም ነበር ።
የቦታ ምቾት ሰው አያዋድድም ሰው በአካሉ ባይመቸው ካፈቀረው ጋር ይኖራል የህሌና ምቾት የፍቅር ትራስ ነው ::
በሳምንት አንድ ጊዜ የሚሰበሰብ እቁብ ነው ።
በአንጻሩም የዕውነት ፍላጻዬ የሰባበራቸው እኩዮች የሃገሬን ጉዳይ የግሌ ፣ ወይም ወደ ጎጥ ተራ ለመከለል ሲራወጡ፣ሲቅለበለቡ ማየቴ የዲያስጶራ ይሁዳዎችን ጽሁፍ አንኳር (ጭብጥ) ያልተረዱ ኢላማዬንም፣ ዓላማዬንም ያላገናዘቡ ናቸው ።
በ2000 ዌይንና ሱ ትምህርታቸውን ለመቀጠል ወደ አውስትራሊያ ሄዱ ፤ ሱ ታጠና የነበረው ሞለኪውላር ባዮሎጂ ነበር ።
ከኤርትራ በኩል ግን የተሰጠ ምላሽ የለም ።
በአንፃሩ ኦህዴድ በግንባሩ ላይ የነበረውን እምነት እንዲያጣና በተቃራኒው መንገድ እንዲጓዝ ሊያደርገው ይችላል ።
የባልደራስ ፣ የአብን አባላትና የብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ባለቤት ተፈቱ 29 ጥቅምት 2019 የፎቶው ባለመብት FACEBOOK የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት፣ የአብን ፓርቲ አባላት እንዲሁም የብርጋዴል ጄነራል አሳምነው ጽጌ ባለቤት በዛሬው ዕለት ተፈተዋል ግለሰቦቹ የተታሰሩት ከሰኔ 15 ግድያ ጋር በተያየያዘ በሽብር ተጠርጥረው ሲሆን አቃቤ ሕግ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ቢሰጠውም ክስ ሳይመሰርት መለቀቃቸውን በዛሬው ዕለት ከእስር የተፈቱት አቶ ስንታየሁ ቸኮል ለቢቢሲ በስልክ ገልፀዋል ።
comradeYonatan kuku_kukung እረ ተው ወንድሜ ትኬት አስቆርጦ አየርላንድ እንዳያስገባህ ?
ኢዜማ ለውዱ የኢትዮጵያ ገበሬ ጥናት ላይ የተመሰረተ መፍትሄ ይዞለት እየገሰገሰ ነው ለውዱ ገበሬ መፍትሄ የሚሹ ከሆነ ኢዜማን ይቀላቀሉ ።
ኢራን በበኩሏ ለሁቲ ታጣቂዎች ምንም ዓይነት እርዳታ እያደርኩ አይደለም ስትል ክሱን ውድቅ ታደርጋለች ።
በዚህ ጊዜ አንድ ሰው መጥቶ “እስር ቤት ያስገባችኋቸው ሰዎች በቤተ መቅደሱ ቆመው ሕዝቡን እያስተማሩ ነው” ብሎ ነገራቸው ።
በዚህ ውጤት መሰረትም ብሄራዊ ቡድኑ ደቡብ አፍሪካ በ2014 ለምታዘጋጀው የቻን ውድድር ማለፍ ችሏል ።
ቀጭን ናቸው ፤ ጆሮአቸው ትልልቅ ፣ ጥርሶቻቸውና ዐይኖቻቸው ትንንሽ፣ አፍንጫቸው ደግሞ አጠር አጠር ብሎ ወደ ግንባራቸው ሰቀል ያለ ነው ፤ ጸጉራቸው ሉጫ ነው፤ ጥቁር ሉጫ ፡፡
Eshetuhk ባጭሩ ለምን ይዋሻል ነው ።
ከህዝብ ብዛት ጋር ፣ በተለይም ከወጣት ተመራቂዎች ጋር አጣምራችሁ አስቡት ።
የምትጠብሰው ሰው አለ ፡፡
በቡድን ጸቡ ተካፋይ የነበሩትን 231 ተጠርጣሪዎች በሙሉ በቁጥጥር ስር አውሎ ባደረገው ማጣራት ከጉዳዩ ጋር ቀጥታ ግንኙነት አላቸው የተባሉ 72 ወጣቶችን በማስቀረት ቀሪዎቹን 159 ወጣቶች በምክር መልቀቁንም አስታውቋል ።
ችግሮች እየተፈጠሩ ያሉት ፣ኢህአዴግ በተገቢው መንገድ ህገ መንግስቱን ስራ ላይ ባለማዋሉ ነው እንጂ በቋንቋ ላይ የተመሰረተ ፌደራሊዝም ስለሆነ አይደለም ።
አብርሃም ግን ብዙ ሰርቷል አለ አንዱ አባል እንደ ሂስ ፡፡
የአዲስ አበባ የጎዳና ነዋሪዎችን የማንሳት ስራ ዛሬ ተጀመረ ፣ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ፣ የማህበራዊ ትረስት ፈንድ አባላትና በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በማንሳቱ ስራ ላይ ተሳትፈ ።
ሆኖም የብሄር ፌደራሊዝሙ ፍልስፍና ወይም አተገባበር ሳይሻሻል ከብሄር ውክልና በላይ ችሎታንና ብቃትን መመዘኛ ማድረግ አስቸጋሪ ይሆናል ፡፡
ተክለ ሐዋርያት ንጉሡን ለማናገር ቀጠሮ ጠየቁ ፡፡
thshyyh 2SE0KIE thirstaeforbtss የቶሚኒ ታላቅ እህት ናት የሚያወግዘው ማን ነው ?
መጠርጠር ደግ ነው ግን ከታሰረ ጀምሮ ደምስራቸው እስኪገታተር የሚከራከሩለት እነሱ ብቻ ናቸው ።
የዚህን ድርጅት ስም መጠቀስ ያልፈለጋችሁት ለምንድነው ?
“ ከዚያን ጊዜ ወዲህ በጸሎት በይሖዋ ላይ ከመታመን ወደኋላ አላልኩም ፤ እርሱ እንደሚረዳኝ እርግጠኛ መሆኔ አጽናንቶኛል ።
ኢየሱስ ያደረገው ልባዊ ጸሎት ከባድ የስሜት ሥቃይን እንዲቋቋም ረድቶታል ።
ይገርማል መዥገሩ ወያኔ እራሱ ተንኩሶ እራሱ አለቀሰ በአሉቧልታ ፈረስ አለም አዳረሰ በለኮሰው እሳት ነደደ ፈረሰ አላርፍ ያለች ጣት ማለት ወያኔ ነው The good thing Tigr ።
በርትራንድ ራስል የተባለ እንግሊዛዊ ፈላስፋ እንደተናገረው የመጀመሪያው የክርስቲያን ጉባኤ ተለውጦ “ኢየሱስን ብቻ ሳይሆን ጳውሎስንም ጭምር የሚያስገርም ” ሃይማኖታዊ ድርጅት ሆኗል ።
መናኸሪያ አካባቢ 18 የመኝታ ክፍሎች ያሉት ፔንሲዮንም አላቸው ፡፡
P P ህወሓት ለትግራይ ህዝብ የብልጽግና ፓርቲ ፀረ ትግራይ ህዝብ እንደሆነ ፣ በዚህ ሠዐት አገር እየፈረሰ እንደሆነ፣ ጠ ሚ ዶ ር ዐብይ የሚመሩት መንግስት ኢትዮጵያን የማስተዳደር አቅም እንደሌለውና መወገድ እንዳለበት፣ በብዙ ሺህ የትግራይ ልጆች መስዋእትነት ድል የተመታው ጨቋኝ ስርአት ዳግም ተመልሶ ሊወር እንደሆነ፣ የትግራይ ሕዝብ ጠላቶች በዛላንበሳ፣ በራያ እና በጎንደር በሶስት አቅጣጫ አሰፍስፈው ጦርነት ሊከፍቱ እንደተዘጋጁ፣ የፌደራል መንግስት የነፍስ ወከፍ መሳርያና ጥይት ጭምር መግዛትም ሆነ ማቀረብ እንደከለከለና ሕዝቡ ጥይት ማባከን እንደሌለበት ወዘተ በተደጋጋሚ ፕሮፖጋንዳ እየሰራ ከመሆኑ በላይ ሕዝቡን ለማይቀረው ጦርነት አስቀድማችሁ የስነ ልቦና ዝግጅት አድርጉ በማለት ካድሬወች በተለያዩ ህዝባዊ መድረኮች እየሰበኩ ይገኛሉ ።
እኔ ማን ነበርኩ የሚል ማንም አልነበረም ምረበነልአ ምንማ ልሚየ ኩርበነ ንማ ኔእ ከኤጀንሲው ጋር ፅርቅ ፍወ ትሊሌየ ።
ማዳጋስካር ኮሮናን ይከላከላል ያለችው መጠጥ 11.06.2020 02 :05 ደቂቃዎች ማዳጋስካር የኮሮና ተሐዋሲን የሚከላከል ያለችውን ከእጽዋት የተጨመቀ መጠጥ በማምረት ላይ ነች ።
AbrahamPostDoc ግልፅ መሆን ያለበት ጉዳይ የግድቡ ከፍታ 560 ሜትር ላይ የሚደርሰው መቼ እንደሆነ ነው ።

Amharic Sentences Corpus

This dataset is compiled by Yimam et al. (2021) at LT Group, University of Hamburg, Germany. It comprises a collection of 6.4 million Amharic sentences intended for use in language model pretraining.

Source

For citing this dataset, please use the following:

@Article{fi13110275,
AUTHOR = {Yimam, Seid Muhie and Ayele, Abinew Ali and Venkatesh, Gopalakrishnan and Gashaw, Ibrahim and Biemann, Chris},
TITLE = {Introducing Various Semantic Models for Amharic: Experimentation and Evaluation with Multiple Tasks and Datasets},
JOURNAL = {Future Internet},
VOLUME = {13},
YEAR = {2021},
NUMBER = {11},
ARTICLE-NUMBER = {275},
URL = {https://www.mdpi.com/1999-5903/13/11/275},
ISSN = {1999-5903},
DOI = {10.3390/fi13110275}
}
Downloads last month
86

Models trained or fine-tuned on rasyosef/amharic-sentences-corpus