text
stringlengths
10
23.5k
ይህም ሁኔታ በኅብረተሰቡ ዘንድ ከበሬታ እንዲያጡ አድርጓቸዋል ይባላል ፡፡
TakeleUma I like እውቀት መልክ ካለው አድዋን ይመስላል ።
ነገሮችን ለይሖዋ መተው የሚያስፈልገን በተለይ እንዲህ ዓይነቱ ሁኔታ ሲያጋጥም ነው ።
ሕዝባዊ ተቃውሞ በርትቶ በሰነበተባት ሚያንማር ዛሬ የጸጥታ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ ትናንት እና ዛሬ ስድስት ሰዎች ተገድለዋል ።
የቄሮ ዱላ እና ገጀራ መያዝ ዝንባሌው ምንድነው ።
የአንጌላ ሜርከል ፓርቲ በአሸናፊነት የሚጠቀሰው መንግስት ለመመስረት ከአንድ ፓርቲ ጋር ጥምረት መፍጠር ስለሚበቃው ነው ።
አብርሃም ‘ በእግዚአብሔር የሚያምን ’ ሰው ነበር ።
( ለ) በአጋንንት ማዕድ ላይ መመገባቸውን የሚቀጥሉ ሰዎች በሙሉ ምን ይደርስባቸዋል ?
ወንዶችም ሆኑ ሴቶች አምላክ የሰጣቸውን ኃላፊነት በሚገባ መወጣታቸው ደስታ ያስገኝላቸዋል ።
ሁሉም ዜጋ እኩል የሆነ የፖለቲካ መብት ይኖረዋል እንጂ ፡፡
ትችቶቹ የተሻለ እግር ኳስን ከመመኘት እንደሆነም ይገባኛል ጥሩ ነው ፡፡
AbiyAhmedAli ግለሰቦችና ድርጅቶች ኢትዮጵያን ጣዖት አድርገው በመሳል ስልጣናቸውን ያራዝሙበታል ፤ ሀገር ለህዝብ ተፈጠረ እንጂ ህዝብ ለሀገር አልተፈጠረም !
በጉንፋን እያሳበበች አረቄ የምትጠጣ አክስት ነበረችኝ እና ትዝ አለችኝ ።
አሜሪካውያን ፖለቲከኞችና ታላላቅ ባለስልጣናት ምንም እንኳን እስካሁን ድረስ በቅሌቱ ስማቸው ባይነሳም ፣ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ግን፣ የአገራቸው ታላላቅ ባለጸጎች ከመሰል ቅሌት ነጻ እንዳልሆኑ ረቡዕ ዕለት ተናግረዋል ፡፡
መቆያ ፦ እኔም እወድሃለው የመጨረሻዋ የሟች መልእክት የአሜሪካ 41ኛው ፕሬዝደንት ጆርጅ ኤች ደብሊው ቡሽ Mekoya Ethiopia ።
አማራ ክልል አዴፓን ወግድ እያለ ነው ።
ከአፍሪካ አህጉር ውጭ ቢሆንም ።
frwetime ብቸኛው የባዶነት ቅዝቃዜ ብቻ ነው የንስሐ ጊዜ ተጠናቅቋል ፣ ምክንያቱም ጥፋቶችህ በክፉ ዓይነትህ ከማንኛውም ተልእኮ ይበልጣሉ መጨረሻው ቅርብ ነው ፣ የኃጢያት መርከቦ ።
መልካም የጳጉሜ ወር ፍክት ያለ ሰንበት ኢትዮጵያዬ ?
ጠሚ ዶር አብይ አህመድ በቤተመንግስት አቀባበል ተደረገለት via SatenawNews ።
ደፈር ሲሉም ማንበብ ክልክል ነው ፡፡
መጽሐፍ ቅዱስን የምታስጠናት ሴት ከአዳም በወረስነው ኃጢአትና አለፍጽምና ምክንያት በቀላሉ ልንሳሳት እንደምንችል ይሖዋ አምላክ እንደሚያውቅ እንድትገነዘብ ረዳቻት ።
ግን መለቀቅ ያለባቸው ግን በፍርድ ቤት ተጣርቶ ነው ።
4 ስለ ኤርትራ የነበረን ግምገማ የተዛባ መሆኑና ኢሳይያስን ከሚገባዉ በላይ ማመናችን ስለ ጦርነቱ ሲወሳ በተደጋጋሚ ሲገለጽ የነበረዉ ኤርትራ ኢትዮጰያ ላይ ወረራ ለመፈጸም የበቃችዉ ስለኛ በነበራት የተሳሳተ ግምገማ ምክንያት ነዉ የሚል ነዉ ፡፡
የማሰልጠኛ ጣቢያዎቹ በዘመናዊ የሰርቶ ማሳያዎች እንዲሟሉ ተደረጉ ።
የቤጂንግ ኦሎምፒክ ዝግጅት ተጠናቀቀ ቤይጂንግ የቤጂንግ ኦሎምፒክ ዝግጅት ተጠናቀቀ አንድ ወር ለቀረው የቤይጂንጉ ኦሎምፒክ ዝግጅቷን ማጠናቀቋን ቻይና አስታወቀች ።
EliasMeseret ጦርነት ካወጅ እኮ ቆዪ . ለኛ ኢትዬጰያውያን ይህ አዲስ ነገር አይደለም . ግድቡን እንደጀመርነው እንጨርስዋለን !
BVB ኃጢአተኛ ነፍስህ ከድነት በላይ ነው እናም ሰላምን እና ህመምንም አታውቅም ፣ ብቸኛው የባዶነት ቅዝቃዜ ብቻ ነው የንስሐ ጊዜ ተጠናቅቋል ፣ ምክንያቱም ጥፋቶችህ በክፉ ዓይነትህ ።
ክርስቲያን ሴቶች በአንዳንድ የጉባኤ እንቅስቃሴዎች ሲካፈሉ ራሳቸውን መሸፈን ሊያስፈልጋቸው ይችላል ።
የኢትዮጵያ አንገት ናችሁ ተብለው የተመጻደቁ የኢትዮጵያ ጫማ መሆናቸውን ልንነግራቸው ይገባል ።
አሁን እውነት ለወያኔ ማጨብጨብ መፍትሄ ያመጣልናል ብለው ነው እነዚህ የዲያስፖራ ፖለቲከኞች ?
Zemenat2 እነኝህ ጥቅሶች ሚለጠፉት ታክሲ ላይ ነው ።
(ተቃዋሚዎች ውይይቱን ምስጢር ማድረጋቸው ግን ያስተዛዝባል !
Gfasil መች ይቀራል . የግፍ ፅዋው መሙላቱ ግድ ነው ።
እስከዚህ ድረስ ነበር ነጻነታችንን አጥተን የነበረው ።
ዮሀንስ 3 :36 ወልድ አለን ወይ ?
Helen58935059 ይሄጥቅስ ለኔ ይሆን እንዴ የተፃፈሁ . .ውስጤ ድረስ ተሰማኝ !
የተማሪዎቹ መታገት ከተሰማ 90 ቀናት አለፉ ከፍተኛ ጉዳት ነው ይላሉ አቶ ኤፍሬም በተለይ አንደኛው ዳኛ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ነው የደረሰበት ።
ዶር ኣረጋዊ በርሀ በዛ መንደር እንዲህ ተብለዋል ።
Yemmi_Elda ethiopia5000 Natberh PMEthiopia ሀቅ ምትጠይው እንቺ ነሽ ፣ ከተማችን ቆሽሻለች እናፅዳት ማለት ነውር አይደለም ።
ከዚያም ተነሥቶ በዮርዳኖስ ማዶ ወደ ይሁዳ አገር መጣ ፥
የሲሚንቶ ፋብሪካዎች የራሳቸውን የኤሌክትሪክ ሀይል አቅርቦት እንዲፈጥሩ ጥረቶች እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ by EthioSun ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ18ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ meku haile 6 months ago አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 18ኛ አስቸኳይ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል ።
40 ማንሲቲ 0-0 ሊቨርፑል ይሄን ጨዋታ ሞሪንሆን ውስጥ እግሩ እየገረፉ ማሳያት ነበር ፡፡
tesfamaryam21 ጩጬ እያለን ነበር ወጥ እስኪደርስ እቺን ቅመስ . !
ምናልባት ከመቶ አመት በኋላ መስሎዎት ይሆን እንዴ ?
በእያንዳንዱ ጉባኤ ውስጥ ለሁለት ወይም ለሦስት ቀን ብቻ በመቆየት ጉብኝት የምናደርግላቸው በጣም ብዙ ጉባኤዎች ነበሩን ።
ልብ በሉ እኔ ኦሮሞነት አማራነት ምናምን የሚገባኝ ሰው አደለሁም ፡፡
የሀገሪቱን እድገት ለማፋጠን በውጪ ንግድ የተሰማሩ ባለሀብቶች አስተዋጽኦ እየበረከቱ ናቸው የውጭ ንግድ ሚኒስቴር የሁለቱ አገሮች የንግድና ኢኮኖሚ ግንኙነት ባለፉት አሥር ዓመታት ከፍተኛ የሚባል ዕድገት ማሳየቱንም አክለው ገልጸዋል ፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ በምሥራቅ አፍሪካ የተከሰተው ድርቅ ብዙ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በገደለባት ሶማሌላንድ መንግሥቱ የልማት ሥራዎችን አቁሞ የገንዘብና አስተዳድራዊ ትኩረቱን ህይወት በማዳን ሥራ ላይ እንደሚያደርግ አስታውቋል ፡፡
ሩስያ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ አውሮጳ የምታስተላልፍበትን በዩክሬን የሚያልፈውን መስመር እንድትጠቀም ዩክሬን መፍቀዷም ከሽምግልናው ውጤቶች አንዱ ነው ።
6 ደንበል አፍሪካ አቬኑ ቅርንጫፍ ጎሳዬ አሰፋ - ታላቁ ሩጫን ሲሳተፍ 11ኛ ጊዜዬ ነው ዛሬ ተሸላሚ በመሆኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፡፡
breathianaa pero - entonces mandale maldiciones duanicas observame የጨለማዋን ንግሥት ለመናቅ የሚደፍር ሁሉ ዱዋ ሊፓ ለብቻው ይሞታል እናም ለ ።
የኢንተርኔት መስመር ማግኘት የሚያስችል የስልክ መስመር ያለው ከስንት አንዱ ነው ።
በዚህም ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ ማበጀትን ፣ ሁለቱ ተቋማት በጋራ በሚሰሩባቸው ፤ ዳኝነት ፣ መሰረተ ልማት እና ውድድሮችን የተመለከተ ምክረ ሃሳባቸውን ነው ያቀረቡት ።
Gfasil ruhama_m_belay arba_gugu ግን የ እውነት ኢሉ ነች እንዴ ?
munishe ምስኪን ሰዎችና ጋዜጠኞች ይታሰራሉ ::
አሁን ደግሞ ለሚታየው የይሖዋ ድርጅት ታማኝ ስለመሆን እንመለከታለን ።
መንግስት የሙስና ወንጀል ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ቀጥሏል ፤ ቁጥራቸው 39 ደርሷል ።
memerishaa Yohannes_v heyab_ እስቲ ተይው ስዋግ ያለው አማርኛ ነው የሚያወራው ።
ይኸውም ንብረት ወይም ቤት ሁለት ዓይነት የዋጋ ግምት እንዳለው እነዚህም የግንባታ ዋጋ Book Value እና የገበያ ዋጋ Market Value እንደሆኑ አመልክቷል ፡፡
አህመዲን እና አቡቦከር ሙስሊሙን እየተቀማችሁ አይደለም ቅሌታሞች !
13593 የፊታችን ዕሁድ የሚደረገዉን የአዉሮጳ ሕብረት የምክር ቤት አባላት ምርጫን ይቃኛል ።
የባንኩ ምክትል ፕሬዝዳንትና የብድር አገልግሎት ዘረፍ ኃላፊ አቶ ታደሰ ሐጢያ እንዳሉት ብድሩ ከዓለም ባንክ የተፈቀደ ሲሆን ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ ከ20 ሺህ በላይ ሴቶችንም ተጠቃሚ ያደርጋል ።
በኦሮሚያ የታወጀው የአምስት ቀን የስራ አድማ-በሻሸመኔና አምቦ መኪኖች እየተቃጠሉ ነው ተባለ) - - ።
የቢጫ ወባ መከላከያ ክትባት እና የዓለም ጤና ድርጅት ዘመቻ : ከተሞች በፍጥነት እያደጉ ነው ፤ እንቅስቃሴውም እንዲሁ ።
ለምሳሌ በፊት በፊት ሕወሓት መራሹን ኢሕአዴግ የሚቃወሙ ፖለቲከኞች ሕዝቡንም መሪዎቹንም ነበር የሚሳደቡት ፡፡
በ1899 ዓም የተቋቋመው የመጀመሪያ የምድር ባቡር ዛሬ የ116 ዓመታት አንጋፋው የትራንስፖርት ተቋም ሆኗል ፡፡
መፍቴሔው ያለው የችግራችን ቁልፍ ካንተ ዘንድ ነው ::
ደርቡሾች /ማህዲስቶች/ በሳዲቅ አልማህዲ እየተመሩ በቱርኮች እና በግብፆች ቅኝ አገዛዝ ስር የነበረችውን ሱዳንን ነፃ ለማውጣት ተነሱ ።
የአምስት ዓመት ልጅ ከነበረበት ጊዜ አንስቶ ቤቴል ተብሎ በሚጠራው የማኅበሩ ቅርንጫፍ ቢሮ ውስጥ መሥራት እንደሚመኝ ይናገር ነበር ።
ruthymess ወጥቼ አልቀርም ብትይው ግን ብዙ ሰው መሳብ ትችያለሽ ?
የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ውይይቱ እንዲ ።
እመብርሀን ቤዛዊተ ኩሉ አለም የአስራት ሀገሯን ኢትዮጵያን ጎንበስ ብላ ።
ሰሞኑንም አድማሱን አስፍቶ የተወሰኑ ዘሮች በተለይ አማራው ፣ ጉራጌው ላይ ያነጣጠረ የጅምላ ጭፍጨፋ፣ ንብረት ማውደም፣ ሴቶችን መድፈር የመጨረሻው መጀመሪያው በሰሜን ሸዋ የተለያዩ ወረዳዎች ተጀምሯል ።
ግብጽ እና ሱዳን ኢትዮጵያ ለሕዳሴው ግድብ ውሃ አሞላል ያቀረበችውን ደንብ እየተቃወሙት እንደሆነ የሀገራቱ ዜና አውታሮች ዘግበዋል ፡፡
ለውጥ የመጣው በዋነኛነት የኦሮሞ ህዝብ ትልቅ ዋጋ ከፍሎበት ነው ፡፡
ያለ ጠባቂ ያለ ደህንነት ሀላፊ ያለማስረጃና እንፎርሜሽን የሚተኛ መከላከያ ቀድሞ የሞተ ነው !
lensa08 TinsaeTeferi ካሁን ቦኃላ እንደ የቀን ቅኝት ወይ እየደወልኩ ወይ በሬድዮ እየቀረብኩ እተርክልሻለው :-ጵ :-ጵ :-ጵ ።
በመጀመሪያ የጦር ጄቱ አብራሪ ለአየር መከላከያ አለቃው የኔቶ የስለላ ጄት እንደ ሆነ ተናገረ ፡፡
ልባችሁን በመንገዳችሁ ላይ አድርጉ ሐጌ 1 :5-6 ።
ከፍ ብሎ የተጠቀሱት ወ ሮ አልማዝ የአቶ አበበ ምትኬ ባለቤት በሰውነታቸው ክብደት ምክኒያት ወደ ሚጣሉበት ገደል አፋፍ ለመውጣት ሳይቻላቸው ይቀራል ፤ በመሆኑም በሳንጃ ሆዳቸውን ሲዘረግፏቸው አፋን አጅዋ አማራ !
እናቱ ቅድስት ድንግል ጽዮን ማርያምም ክብር ምስጋና ይግባትና የኛስ እናታችን ምንም ምክንያት እንከን የሌለባት ፍጹም ንጽሕት ቅድስት ብፅዕት ናት ፡፡
እንደትንበያው ከሆነ አውሎ ንፋሱን ተከትሎ ሊኖር የሚችለው ከባድ ዝናብ ጎርፍና መሬት መንሸራተት ሊያስከትል ይችላል ሲል ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል ።
የአብይ መንግሥት አያፍርም ህገ መንግሥቱ ያዛል ሊለን ይችላል ::
ቀስ ብሎ ተንፈስ ነው እንጂ ፡፡
የስንቅና ትጥቅ (logistics) ዝግጅት እጅግ ውስንነት ፡ ፋሽስት ጣሊያን በወቅቱ ኃያላን ከሚባሉ የአውሮፓ ሀገራት አንዱ ነበረ፡፡
ስኳር ያለው ሻይ የሚያሸልም ጥያቄ ?
ከዚያ በሁአላ የጉባኤው ዝግጅት ቀጥሎ ከአንድ ወር በሁአላ ጉባኤ የሚካሄድበት ጊዜ ሊሆን እንደሚችል ብዙዎች ይገምታሉ ።
መልካም ነገር ስታዩ ካላጠፋችሁት እንቅልፍ የማይወስዳችሁ እርጉሞች ደስ ይበላችሁ BringMinLitazezAgain ።
solina30 የግንቦት ሰባትና የሻቢያ ተላላኪ ግን አይደለችም ?
ጎንደር ከተማ ለሚካሄደው 7ኛው የከተሞች ፎረም የሚታደሙ እንግዶችን ለማስተናገድ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የከተሞች ፎረም አስተባባሪ ኮሚቴ ገለፀ ፡፡
2013 ዓ . ም የሰላም እና የስክነት ይሆን ዘንድ የልብ መሻቴ ነው ።
አውቶብሱም ፍጥነቱን ሥለጨመረ ፣ ኮረኮንቹ መንገድ ገበጣ እያጫወተው ነው ፡፡
ከቀመሩ ደሳለኝ በኖርዌ ያሉ ኢትዮዽያውያን የወያኔን የስለላ መረብ በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ አባይን ለመንከባከብ የጎሰኛነት አገዛዝ በዲሞክራሳዊ አገዛዝ መተካት አለበት አክሎግ ቢራራ ዶርክፍል አንድ ኢሕአፓ ናፈቀችን ሎሬቱና ደብተራው ኦቦ አራዳ አባ ሻውል ለእነሱ ጣመ እንጂ እኛንስ ገደለን !
ታኬ missionኑን ጨርሶ ለሌላ ትልቅ ተልዕኮ ተሹሟል ።
የመረጃ እውነተኛነት የሚረጋገጠው ፣ ከእውኑ ተፈጥሮና ከእውኑ ክስተት ጋር በማመሳከር ነው በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ፣ አይቶ በማስተዋል፣ ማስረጃዎችን በመመልከት፣ በማመሳከርና በማረጋገጥ ነው እውነትና ውሸትን መለየት የሚቻለው ሳይንቲፊክ ሜትድ እንዲሉ ።
bel_tes abelasratt Haha ሰይፉ ላይ ለምን ታለቅሳለህ ሲለው ተው በናትህ አሁንም አታስለቅሰኝ ብሎ አላለቀስም ?
አልበሙን በመስራት ላይ የሚገኙት ፕሮዲውሰሮች ፤ ስኑፕ በሬጌ ሙዚቃ እንደሚሳካለት እናምናለን ብለው ለቢልቦርድ መፅሄት አስተያየት ሰጥተዋል ፡፡
ሰኞ እለት መናሃሪያው ውስጥ ለወረፋ ከተሰለፉ ተማሪዎች አንዱ እንደነበረ ገልፆ አንድም ቲኬት ሳይሸጥ አንድም ተማሪ ትኬት ሳይቆርጥ የመደበኛ ቲኬት አልቋል እንደተባለ ገልጿል ፡፡