text
stringlengths 10
23.5k
|
---|
Ethiopia : ምክር ቤቱ የህዝብና ቤት ቆጠራ ኮሚሽን አባላት ሹመትን አፀደቀ: ። |
ለዚህም ለማ መገርሳ ተቀባይነት እንዲኖረው ፣ ኢትዮጵያዊነትን እንዲሰብክ፣ እነርሱ ሆን ብለው እሳትና ጭድ አደረግነው ያሉትን ኦሮሞና ዐማራ ሰላም አሰፈን ለማለት፣ ለማ መገርሳ በርካታ ኦሮሞዎችን አስከትሎ ባሕዳር ከብአዴን አመራር ጋር መነጋገሩና የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ተከፍቷል ። |
ነገር ግን ምርጫውን በሚመለከት ምልዓተ ጉባዔው ተሟልቷል አልተሟላም የሚል ውዝግብ በእነ አቶ ይልቃልና በእነ አቶ የሺዋስ በኩል የሚቀርብ ክስ ቢኖርም ፣ ማስረጃ ሊቀርብ ባለመቻሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ በጋራ ጠቅላላ ጉባዔ ጠርተው አዲስ ምርጫ ማካሄድና አመራሩን በመምረጥ ፓርቲውን በሰላማዊ መንገድ ማስቀጠል እንዳለባቸው ጉባዔው የመፍትሔ ሐሳብ አቅርቧል ፡፡ |
የቢሮውን ተጠሪ አቶ እውነትንም አይቻቸው አላውቅም ፡፡ |
ስለዚህ የሚያከናውኗቸው ብዛኛዎቹን ልፎ የመሄድ ጉዞዎች የሚደረጉት በስተግራ በኩል ነው የሚከናወኑት ። |
የትግራይ ህዝብ ስንል ክርስትያኑ ፣ እስላሙ፣ ኩናማው ፣ኢሮቡ ፣ ወጣቱ፣ ሽማግሌው፣ ሴት፣ ወንድ ነው ። |
በቅዱሳን መጻሕፍት ላይ የሚገኙ ሰዎችን ፈለግ በመከተል እነሱ ከተዉት ምሳሌ ጥቅም ማግኘት እንችላለን ፤ ደግሞም እንዲህ ማድረግ ይኖርብናል ። |
Share Tweet ከአርበኞች ግንቦት 7 የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ህዝብ እያካሄደ ያለውን የፍትህና የእኩልነት ጥያቄ ለማፈን ሙሉ በሙሉ የሚቆጣጠረው የራሱ ፓርላማ ሳይቀር እየተቃወመው በጉልበት አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በህዝባችን ላይ የጫነው እብሪተኛው የህወሃት አመራር በሞያሌ ከተማ ያሰማራው ነፍሰ ገዳይ የአጋዚ ጦር ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ መጋቢት 1 ቀን 2010 ዓም በሞያሌ ከተማ ሠላማዊ ዜጎች ላይ የሚዘገንን ጭፍጨፋ በመፈጸም በርካታ ሠለማዊ ዜጎችን ገድሏል ። |
እንደኔ እንደኔ ሐበሻ በአጠቃላይ ከአረብ ሃገራት መታገድ አለበት ባይ ነኝ ። |
ይህ ቃል ኪዳን መጠቀሱ ከመታሰቢያው ምሳሌዎች መካፈል የሚገባቸው እነማን እንደሆኑ ለማወቅ ይረዳናል ። |
እናንተ ከተሞክሮ ያስተዋላችሁት ነገር ምንድን ነው ? |
ቪ ኦ ኤወች ሰላም ናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ስም ። |
ሰማይ ዝቅ ቢል ከወያኔ ጋር ድርድር መደረግ የለበትም :ምነዋ ሸዋ ? |
የፎቶ ካርዶችዎን እንደበቀላ እሄዳለሁ ። |
በፉኖተሰላም ከተማ አስተዳደር ግብርናና ጽ/ቤት የአትክልትና ፍራፍሬ ባለሙያ ወ/ሪት ቦሠና አበበ በበኩላቸው የላህ ዘመናዊ ግድብ 330 ሄክታር መሬት እያለማ እንደሚገኝ እና በዚህም 380 አባዎራዎችና 175 እማወራዎችን ተጠቃሚ እንዳደረገ ገልፀውልናል ። |
ትግራይ ቲቪ ለብሮድካስቲንግ እንዲህ መልስ ሰጥቷል መረጃዎችን ቶሎቶሎ ለማግኘት ላይክ ሼር ማድረግ አትርሱ ! |
ይህ የሰላም ጥረት ውጤት ባለማስመዝገቡ የኢትዮጵያ መንግስት በወራሪው ላይ ያስመዘገበውን የዲፕሎማሲ ድል በፍልሚያውም የውጊያ ግንባር ወታደራዊውን ድል ለማስመዝገብ የጦርነት ዝግጅት መጠናቀቁን ከርምጃቸው መገንዘብ ይቻላል ። |
ሕገ መንግሥት ማለት አገር ነው ፣ ሕዝብ ነው፣ ዜጋው ነው ፤ ስለዚህ ፓርላማው በተሰጠው ስልጣን ልክ ሙሉ ሃላፊነት ወስዶ ኢትዮጵያን መከላከል ነው ያለበት ፡፡ |
sebah_tew የቤተሰብ ውሳኔዎችን ስንወስን 3/5 ድረስ የመወሰን አቅም በህግ ተሰጥቶኛል ! |
ከአንድ የሠለጠነ ባላባ በስተቀር ርበነ ርገነ ንሉሁ ሱርእ እነርሱም ሽልማችሁን ለመያዝ እየሞከሩ ነበር ልያታይ ክልመ ፍሃሾማ ። |
YeKisto_Bay 1Lukex1 eskinder_nega እራስን ማዳን ሞኝነት አይደለም ይልቁንስ በጠላት በየቀኑ እንደ እባብ መኮርኮምና መገደል አጠቃላይ ባርያ ሆኖ ከመኖር 1000 ። |
በቀሩት ከተሞች እንደቡ አቦቴ የነጄኔራል ታደሰ ብሩ ወረዳ ጨምሮ በብዙ ቦታዎች ያደረግነው በጎዳና ላይ ቅስቀሳ ብቻ ነበር ፡፡ |
ህዝቡ ወደ አደባባይ በመውጣት ተቃውሞ እያሰማ ነው ፡፡ |
”አባተ ከመርማሪው ክፍል ወጥቶ የሮጠ የቤቱ ግድግዳ አቆመው ። |
አቃቤ ህግ ያቀረበውን ብቸኛ መቃወሚያ ውድቅ አድርጎ የነበረው ፍርድ ቤቱ በራሱ ከሳሽ ሆኖ ባቀረባቸው ምክንያቶች ዋስትና ከለከለኝ ። |
ነገር ግን ደግሞ የአንድ ወቅት ሽንፈት ዘለዓለማዊ ተደርጐ የበለው በለው አብዮት የሚቀጣጠል ከሆነ በመጀመርያ ራስን ማጣት ቀጥሎ ደግሞ አገርን መጉዳት ስለሚሆን ነገሮች በሰከነና አስተማሪ በሆነ መንገድ ቢከናወኑ ይመረጣል ፡፡ |
በእነዚህ ጊዜያት ምንም ችግር አልገጠመንም ማለት አይደለም ። |
ጥልያንን በመድፍ በመትረየስ በአውሮፕላን ሊገድለው ያልቻለውን ጀግና በቅናት የተነሳሱ መቀኞች የሸረቡት ገመድ ገደለው :: |
አብን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ እየሰጠ ነው ! |
እፎይታ ወይም አብዮታዊ ዴሞክራሴ ሊያረጉ የልቻሉትን ለማድረግ ውዝንብር በመንዛት ኢህአፓን ለማጥቃት ታሪክንም ለመበረዝ በአጭሩ ወያኔዊ ተልኮን በሽፋን ከግብ ለማድረስ ነው ። |
ከእነዚህ ቡድኖች አብዛኛዎቹ በብዙ መልኩ ለምሳሌ ከብሔራዊ ስሜታቸው ወይም ከሃይማኖት አኳያ ወግ አጥባቂዎች በመሆናቸው ለእነርሱ የተሰጠው ስያሜ ሊበራሎች በዚህ ጽሑፍ በትዕምርተ ጥቅስ ውስጥ ተደርጓል ፡፡ |
wendyrosescent ባደረካቸው ድርጊቶች ምክንያት ቤተሰቦችዎ ደሙን ያፈሳሉ ፡፡ |
በኦሮሚያ ክልል የታገቱ ተማሪዎችን በተመለከተ ቢቢሲ አማርኛ ያናገራቸው የታጋች ቤተሰቦች ፣ ተማሪዎቹ ከታገቱ በኅላ ለሁለት ሳምንታት ስልክ ይደውሉ እንደነበር ተናግረዋል፣ ከዛ በኅላ ግን ግንኙነታቸው መቋረጡን ገልጸዋል ። |
ከታገቱት አብዛኞቹ ሴት ተማሪዎች ናቸው አውዲዮውን ያዳምጡ ። |
ሃሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀት ሞባይል ስልኮችን በማስገባት የተጠረጠሩ 5 ሰዎች ተያዙ ። |
መሬት ላራሹ ጥይት ለተኳሹ ዲግሪ ለረባሹ የሚል ነበር ። |
ተፋካካሪ ፓርቲዎች የኦህዴድ ኢህአዴግ መንግሥትንና የምርጫ ቦርድን ፓርቲዎች ከንግድ ድርጅት ሥራ እንዲወጡ አለመጠየቃቸው ቀጣዩ ምርጫ ነፃና እንከን የለሸ ሆኖ ይጠናቀቃል ፡፡ |
በትናትናው ስብሰባ እንደተገለጸው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባለፈው ሰኔ ወር ባካሄደው ስብሰባ ላይ ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት የተፈረመው የግጭት መግቻ ስምምነት ግጭትን በጊዜያዊነት የሚያቆም በብዙ መልኩ በአሸናፊና ተሸናፊ ወገኖች መካከል የተደረሰ ስምምነት እንደሆነ ከይዘቱ ለመረዳት ተችሉአል ። |
I am proud of you Dr . የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር በዘረኛ ንግግር በግል ጥቃት ሲደርስብኝ የበታችነት ስሜት ስለማይሰማኝ ምንም አይመስለኝም ። |
መዝነብ ሲያቆም ሁሉ . ኧረ ፕሊስ እያልን ነው ? |
የደሴ ዕፅዋት ማዕከል የአማራና አፋር ክልሎችን ትስስር እንደሚያጠናክር መሪዎቹ አመላከቱ ፡፡ |
መንግስት ብቻ አይደለም ። |
በአለም ትልቁ የነዳጅ ክምችት በኢትዮጵያ ተገኘ ። |
መንፈስ ቅዱስ በእስር ቤት ውስጥ እየሱስ_ጌታ_ነው ! |
ራሽያ የኮሮና ክትባትን አገኘች መባል ከሰማሁ በሁዋላ . ለጉዋድ መንግስቱ ሀይለማርያም ስልክ እየደወልኩ ያለሁበት ሁኔታ ነው ያለው ። |
የከተማዉ አስተዳደር ከሚያከናዉነዉ የልማት ስራ ጎን ለጎን በመልካም አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ አልፎ አልፎ የሚከሰቱ ችግሮችን ለማስወገድ ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰራ ጠይቀዋል ። |
እነዚህ ዕኩያን ወገኖች ደግሞ ሂሳባቸውን የሚያወራርዱበት ጊዜ መምጣቱ አይቀርም ፡፡ |
በማገገሚያ ማዕከሉ ካሉት ታካሚዎች መካከል የ16 ዓመቷ ወጣት ለዕድሜ አቻዎቿ ስለ ችግሩ ግልፅ መልዕክት አላት ። |
በኤርትራም እንዲሁ በቫይረሱ የተያዙት 39 ሰዎች ሙሉ በሙሉ ማገገማቸው ተገልጿል ። |
ዳዊት ሳኦልን ያገለግል እንዲሁም ከዚያ እየተመላለሰ በቤተልሔም የአባቱን በጎች ይጠብቅ ነበር ። |
ይህ ንብረት ወይ የሕዝብ ንብረት መኾን አለበት አለበለዚያም ወደ ነጻ ገበያው መተላለፍ አለበት ፡፡ |
ራስ መንገሻ ራስ ስብሃት በደገሃሙስ ምሽግ እያሉ ግትር አቋማቸውን ለመቀዬር ያስገደደ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ተከሰተ ። |
ወደ ኦፊርም መጡ ከዚያም አራት መቶ ሀያ መክሊተ ወርቅ ወሰዱ ወደ ንጉሡም ወደ ሰሎሞን ይዘው መጡ ። |
የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤትየሺዋስ ወንድአለ በተከሰሱበት ከባድ የሰው ግድያ ወንጀል ጉዳይ ክስ ቀርቦብዎት መዝገቡ ተከፍቶ ቀጠሮ ይዞ በመጠባበቅ ላይ ያለ በመሆኑ መከሰስዎን አውቀው ለታሕሣስ ወንጀል ችሎት እንዲቀርቡ ፤ ባይቀርቡ ጉዳዩ በሌሉበት ታይቶ ውሣኔ የሚሰጥ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል ፡፡ |
በ1941ዓም በሮም የኢትዮጵያ ጥናት ጆርናል ይታተም ነበር ። |
እያንዳንዱ የእንሰት ፓርክ ማኅበር አባል በየጓሮው የሚያለማው እንሰት ምርት የመልክዓ ምድሩን ጤናማ የአስተራረስ ስርዓት በመጠበቅ የእንሰት ብዝሃነትን ለማስፋፋት የሚረዳ በመሆኑ የፓርኩ መቋቋም ጠቀሜታው የጎላ ነው ብለዋል ፡፡ |
እንዲሁም ከሶስቱ አገራት ውጪ የሚገኙ ባለሀብቶች በአገራቱ ውስጥ ኢንዱስትሪ ለማቋቋም የሚያስችል እንደሆነ አመልክተዋል ። |
MilkaGebremesk1 KuneSelam HamzaOromiya የተገደሉትን 19 አጎቶችሽ ስም ዝርዝር ስትሰጪኝ ማስረጃውን አቀርብልሻለው ፡ እስከዛው የቃላት ጦርነት ነው ። |
የኮርና ወረርሽኝ ለመከላከል የቻይና ባለ ሀብት የሆነው ጃክ ማይ የተሰጠው የእርዳታ አውሮፕላን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሱዳን መጣ ፡፡ |
የዛሬው ተከላ እንደ ሀገር የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት ሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ተከላ እንዲያከናውኑ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት የተፈጸመ መሆኑንም ጠቁመዋል ፡፡ |
ስለዚህም በቦታዋ ፀ የምትለዋን ፊደል ይተካባታል ። |
ውንጀላው ወዴት እየሄደ ነው ለምን ከስር ከስር መረጃ አይሰጡም ። |
ሲያጠፋ ከማንም በላይ እሞልጨዋለው እንዳንተ ማንንም ከነ አሩ ? |
ለምሳሌ በሃገራችን ኢትዮጵያ የጎሣ የቋንቋ ፌደራሊዝም የተዋቀረው ቋንቋን መሰረት አድርጎ ነው ። |
የተመድ ሱዳን ከሚገኙ ከ56 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መካከል የተወሰኑትን በአዲስ ጣቢያ አሰፈረ ። |
በዚህ ጨረታ ተሳታፊ ሆነው ሥራው ካቀናቸው መካከል ጆርዳን ፖስፔት ሚድ ገልፍና አግሮ ኮሚዲቲ ይገኙበታል ፡፡ |
ሰዎች ለመጽሐፍ ቅዱስ እውነት እንዴት አድናቆት እንዳደረባቸው የሚያሳይ ተሞክሮ ተናገር ። |
ሀገሬን ለመሰለልና እኔንም ወደ ገጽ 34 ዞሯል በኩር መጋቢት 5 ቀን 2008 ዓ.ም.በዝናብ ውስጥ ገጽ 11ከመፃሕፍት ገፆችወደ ሰሜኑ አቅጣጫ ጉዟችንን ቀጠልን ። |
ጠንክረን ከሰራን እኔ ለአንተ አንተ ለእኔ እርሱ ለእርሷ እርሷ ለእርሱ እኛ ለእኛ ለትውሌድ ቅርስና ውርስ በጎ አሥተሳሰብን ጥሩ ሀገርን ገንብተን አቆይተን አስረክበን እንለፍ ። |
ደቀ መዛሙርቱ በእነዚህ ቦታዎች ያከናወኑት ሥራ በዚያ ላይ ለመገንባት የሚያስችል ጥሩ መሠረት ሆኖለታል ። |
በዚሁ መደብ ውስጥ አንድ ንዑስ መደብ አለ ፦ የ የአፍሪቃ ወንዞች (1 መ. ፣6 ገ.) የመደብ (ካቴጎሪ) ወንዞች ይዞታ ፦ በዚሁ መደብ ውስጥ (ከ48 በጠቅላላ) የሚከተሉት 48 መጣጥፎች አሉ ። |
ቀጥሎ መሞከር የሚፈልገው ማን ነው ልናሳሳነያ ድገንመ ንትበሳሳነያ ንኛእ ውሰ ድንአ መነም . እኔ ምንም አልተናገረም ልዋቸሻይ ንምለ ናእ ። |
P P የቅጣት ማቅለያን በሚመለከት አቶ ወልደ ሥላሴ ቀደም ባሉት ጊዜያት ምንም ዓይነት ወንጀል ስለመፈጸማቸው በዓቃቤ ሕግ በኩል የቀረበባቸው ማስረጃ ባለመቅረቡ የነበራቸው ባህሪ መልካም እንደሆነ ተደርጐ ስለሚታሰብ ፣ እንደ አንድ የቅጣት ማቅለያ መያዙን ፍርድ ቤቱ ገልጿል ፡፡ |
ካልሆነ ደሞ ልጆቹ እንደያለቃቅሱበት ለያንዳንዱ ። |
calishrink HRC ደምህ ከዘመዶችህም ጋር በተራሮች ላይ ይረጫል ። |
የተባበሩት ሃይላት የአገሬውን ፍላጎት ለማወቅ አጣሪ ኮሚሽን ላኩ ። |
በመግቢያው መግለጫችን እንዳስታወቅነው ፡ ከፍተኛው የእሥራት ቅጣት እንዲበየንባቸው ነው የምንጥረው ። |
ሰዎች ፣ ኃይልን አካል እንደሆነ አድርገው ማሰብ የሚከብዳቸው ለምን እንደሆነ መረዳት አያዳግትም ። |
ምክንያት አደፍርስ ምንጩ ዳር ሲነካካት እንደነበር ስለሰማ በቅናት ተነሳስቶ ፡፡ |
ትኩረት ለአረንጓዴ መነፈሻ ካላችሁ ለሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ጊዜና ። |
ለማኝ መንግስት ልመናን ማስቆም አይችልም ። |
የበለፀገች ኢትዮጵያ በሀገራችን ስፖርት ላይ የተደቀነው ትልቁ አደጋ ነውጠኝነት ነው ነውጠኝነት ብሄር የለውም ህገወጥነት እንጂ ፤ ነውጠኝነት . ። |
ኢየሱስ በሥቃይና በመከራ ላይ ለነበሩ ሰዎች ታላቅ ርኅራኄ አሳይቷል ። |
እንደነዚህ ዓይነቶቹ ንፅፅሮች ሁሌም የማይረቡ እና አለቦታቸው የሚሰነዘሩ ናቸው ፣ ምክንያቱም፣ በስብዕና አንፃር የተፈጸሙ ወንጀሎችን አሳንሶ ወደማየቱ ያመራሉ ። |
በሚኒስቴሩ የሰብል ልማት ፣ ጥበቃ ቴክኖሎጂና ቁጥጥር መምሪያ የጸረ- ተባይ አጠቃቀም ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ሳሙኤል ከተማ ለዋልታ ኢንፎርሜሽን ማቄከል ቄንደገለጹት ከመጋቢት ቄስከ ሰኔ ሊከሰት የሚችለውን አንበጣ ቄንዲሁም በሚያዚያ የሚከሰተውን ተምች ለመከላከል በማቄከልና በክልሎች በቂ ዝግጅት ተደርጓል ። |
ስለሆነምመከላከያ ሰራዊታችን ልማታዊነቱ ህዝባዊነቱና የአቅም ግንባታ ማእከልነቱ በተጨባጭ ታትቱዋል ተረጋግጧልም ። |
ከ44 ሀገራት የተወጣጡ 3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሰዎች በተሳተፉበት ጥናት እንደተገለጸው የበሽታውን ስርጭት በመከላከል ረገድ አሁን የተገኘው ውጤት ቀጣይነት እንዲኖረው ህብረተሰቡን ያሳተፉ የወባ መከላከል የዘመቻ ሰራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው መግለጻቸውን ቢቢሲ ዘግቧል ፡፡ |
ሙስናን ለመዋጋት ከሚያግዙ አሠራሮች አንዱ የተሿሚዎችን ሀብትና ንበረት መዝግቦ መያዝና ለሕዝብ ይፋ ማድረግ ፣ ከሀብትና ገቢያቸው ጋር ያልተመጣጠነ ንብረት እንዳለቸው ሲታወቅ ተጠያቂ የሚደረጉበትን የሕግ ማዕቀፍና አሠራር መዘርጋት ነው ፡፡ |
ታማኝ በየነ ለመንግስትም ሆነ ባለስልጣን አላጎበድድም) - - ። |
ስለዚህ ወያኔን በመጣሉ በኩል ራሱ ወያኔ አስተዋፅኦ ነበረው ማለት ነው ፡፡ |
የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ህዝብ ግንኙነት የሥራ ሂደት ኃላፊ ወ/ሮ ዘላለም ጌታቸው ደግሞ ችግሩን ለመቅረፍ የሚዲያ አካላት ፣ ጤና ጥበቃ ቢሮ፣ ግብርና ቢሮ እና ህፃናት፣ ሴቶችና ወጣቶች ቢሮ በጋራና በርብርብ ከአጋዥ አካላት ጋር በመሆን መስራት እንዳለባቸው በኩር ጥር 26 ቀን 2006 ዓ.ም. የዞን ዜናዎችማህበሩ 150 ሚሊዮን ብር ለማሰባሰብ አቅዶ እየሰራ ነውዋግኸምራ ፡- የዋግ ልማት ማህበር (ዋልማ) በተያዘው በጀት አመት 150 ሚሊዮን ብር ገቢ ለማሰባሰብ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ ። |
ይሁን እንጂ ፤ ኢህአዴግን እንደሰበብም ይሁን እንደተጠያቂ ልንጠቅስ የምንችልባቸው ጉዳዮች እንደተጠበቁ ሆነው፤ በኛ ብቃት ወይም እውቀት ማነስ የሰነፍንባቸው ነገሮች መተራረም እንዳለብን እናገራለሁ ፡፡ |
ታዲያ አሁን እሱ ከታሰረ ጅምሮ ሰው እየገደለ ያለው ማነው ? |
ዩ ትዩብ ሀሰተኛ ዜናዎችን ለመከላከል ያለመ አውደ ጥናት ለታዳጊዎች አዘጋጀ ። |
የዚህ ችግር ሰለባ የነበረ ሰው ፣ ከችግሩ ሲላቀቅ ችግሩ ዳግመኛ እንዳይገጥመው በማድረጉ በኩል የእሱም ሃላፊነት አለበት ፡፡ |
አዲስ አበባ መስከረም 2 2006 ኤፍ ቢ ሲ በአለም ዓቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ ወርሃዊ የሃገራት እግር ኳስ ደረጃ ኢትዮጵያ ከአለም 92ኛ ደረጃን ያዘች ። |
abrshel Jeberara1 ግማሽ ሚሊዮን የማያናግረው ነገር የለም ? |
ያንቢቡት March 4 2015 ከመሸ ብርሃኑ ተዘራን (ብሬ ላላን) በስልክ ያገኘው ናቲ ላቀረበለት ጥያቄ እንዲ ሲል መልሷል ምንድነው ምሰማው ስለ ጃኪ ጎሲ ድምፄን ሰረቁኝ እያለ ነው በማለት ጥያቄ ለብሬ ላላ አቀረብኩለት ብሬ ቀጠለ ናቲሻ በማለት የመጀመሪያ ቀን ስትቱድዮ መጣ ተነጋገርን ሁለተኛ ቀን ደግሞ መጣ አብረን ሰራን ሶስተኛ ቀን በድጋሚ ተገናኘን ትራቱን በጠበቀ ሁኔታ ስርተን ጨረስን እሱ ወደ ኢትዮዽያ ሄደ ዘፈኑ ተላከለት ሰማው በሲዲ ተሰራ ዘፈኑ ተለቀቀ አሁን ለመን እደዛ እንዳለ ግራ ነው የገባኝ ብሬ ቀጠለ ወገኔ ማለት ያሳፍራል ያስፍራል ወያ ? |
የባህር ፍጥረት ከአዳኞቹ ቀለም ያለው ኬሚካል ከሰውነቱ በማመንጨትና በዚያ ውስጥ በመደበቅ ያለው ቡልሎግ አንተ የተባለው ጉንዳን ከተናደፈ በ15 ደቂቃ ውስጥ መግደል ምንጫችን - የእውቀት እንግዲያስ እንደ ተርቡ ጠባይ ክፉ ከሆኑ ምንም እንከን ቢያምሩ ከቶ አይወደዱምና ይህችን ትንሽ ታሪክ ተመልክተው ልጆች እንዲጠነቀቁ ምሳሌው ያስተምረናል ። |
ከሁሉም በላይ ፣ በጣም ተስፋ አስቆራጭ የሆነው ደግሞ የእርሻ ምርት ብዙም ሲያድግ አለመታየቱ ነው ። |