text
stringlengths
10
23.5k
የጉዟቸው አጋማሽ ላይ ግን ጀልባዋ ነዳጅ ጨረሰች ።
ታዲያ በረከት የሁለቱ ምርጫዎች ሂደት እና ውጤት ፍፁም የተለያየ መሆኑን ይገልፅና ኢህአዴግ እና ተቃዋሚዎች የተለያየ ምላሽ እንደሚሰጡ ጠቅሶ ፤ የትኛው ምላሽ ትክክል ነው ?
አለ የሆነ ሰው ፡ እኔ - አይበልጥም ?
እንዴት ቢባል የኦላዋይት ጐሳ አባል በገዛ ጐሳው አባል ላይ የሚጨክን አንጀት ከየት ሊያመጣ ይችላል ፡፡
ዶክተር ቴድሮስ አድሀኖም ለህወሀት ቡድን የዲፕሎማሲ ስራ ሲሰሩ እንደነበር ተገለፀ ፡፡
barkiget እሱ ነው ወድቀህ የሚያገኝህ ።
ኦትስ ሌሎች በርካታ ሽልማቶችንም አሸንፋለች ፡፡
እንዲህ ዓይነቱን ሞሸለቅ ልክ ልኩን መንገር አስፈላጊ ነዉ ?
በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 26 ደረሰ ሙለታ መንገሻ 11 months ago አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 22፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ ።
እናንተስ አንድ የወደዳችሁት ሰው እንዲህ ዓይነት ሐሳብ ቢያቀርብላችሁ ምን ምላሽ ትሰጣላችሁ ?
ፈጥሮ የሚገዛህን ትተህ በምን በማን እየተገዛህ እያመለክህ ነው ?
ድርጊቱ ደንበኞቻችን ላይ ጥርጣሬ እንዲደርስ የሚያስገድድ በመሆኑ ሁኔታው ግልጽ መሆን ይኖርበታል በሚል መነሻ ነው ዛሬም ጉዳዩን ልናነሳ የቻልነው ።
በሠራተኞች መጠለያ ውስጥ ሁሉም የወባ ትንኝ መከላከያ አጐበር እንዲጠቀሙ ያደርጋሉ ፤ መድሀኒት ርጭቱ እንዳለ ሆኖ ።
በኮንሶ ዐሥር ሰው እንኳን ለተቃውሞ ወጥቶ አያውቅም አቶ ፍሰሃ ጋረደው የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ማርች 12 2016 The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard No media source currently available 0 :00 0:23:56 ከዚህም የከፋ ነገር በየእሥር ቤቱ ይፈጸማል የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባኤ መርማሪና ከሕግ ባለሞያ አቶ ያሬድ ኃይለማሪያም በደቡብ ኦሞ ስለሚፈጸሙ የመብት ጥሰት ይናገራሉ ፡፡
ነአምን አሸናፊ ኢትዮጵያ በደቡብ ሱዳን ኢኮኖሚ ውስጥ ስላላት ድርሻና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ከዶር መሀሪ ጋር ቆይታ አድርጓል ፡፡
ስለ አብያተ ክርስቲያናቱ የተሰጠው ገለፃ እውቀት ላይ ያልተመሰረተ ነው ::
የንግድና መኖሪያ ህንፃ ውድመቱን ከቅናት ምቀኘነትና ጥላቻ ጋር ብናያይዘው በጤና እና የትምህርት ተቋሞች ላይ የደረሰው ግን እራስን ከማጥፋት በምን ይተናነሳል ?
RasAntonioM ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲያላግጥባቸው ነበር ።
ምክር ቤቱ እስከ በሚያካሂደው መደበኛ ጉባዔው የ2012 ዓ.ም የአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ገምግሞ ከማጽደቅ በተጨማሪ ፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የኦዲት ዋና መስሪያቤት እንዲሁም የጽህፈት ቤቱን ሪፖርቶች ገምግሞ የሚያጸድቅ ሲሆን፣ በ2013 ዓ.ም በጀት ላይ ተወያይቶ እንደሚያፀድቅ ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ።
የኔ እናት ግን ጎበዝ ገበሬ ተብላ ተሸልማ አታውቅም ፡፡
ይህ ዓይነቱ ነገር ሳይዋጉ እጅን እንደመስጠት ነውና በሀገር ውስጥ ሆኖ መታገል አማራጭ የለውም ፡፡
ልጅየው ጨምሮ እንደተናገገረው በእስር ለአንድ ወር የቆየው አባቱ የነገረው ጉዞው በመኪና እንደሚሆን ነው ።
ጉድጓዱ ዉስጥ ማን እንደሚገባበት አይታወቅማ ፡፡
ግሪካዊው ደራሲ ፊሎስትራተስ (ከ170 ገደማ እስከ 245 ገደማ እዘአ) የትያናው አፖሎኒየስ የሕይወት ታሪክ (VI, III) (እንግሊዝኛ) በተሰኘው የሥነ ጽሑፍ ሥራው ላይ “ለማይታወቁ አማልክት ክብር ሳይቀር መሠዊያዎች ይቆሙ ነበር ” ብሏል ።
ከጉዳቱ ካገገመ በኋላ ግን አትሌት ሌሊሳ ዴሲሳ ሙሉ ለሙሉ ትራክን ትቶ የግማሽ ማራቶን ተወዳዳሪ ሆነ ።
ይህን የቤት ስራ ለራሳችሁ እዛው ስሩት ርካሾች !
አፍሪቃ የላይቤሪያ ፕሬዚደንት የኢትዮጵያ ጉብኝት የላይቤሪያ ፕሬዚደንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ ዛሬ በኢትዮጵያ የአራት ቀን ይፋ ጉብኝት ጀመሩ ።
ሰውዬው ቻይና ውስጥ ስሙ ሁሌም ሲታወስ ይኖራል ።
ግማሽ ብርጭቆ ውሀ የያዘውን ብርጭቆ ከየት በኩል ነው ማየት ያለብን ።
ቤተክርስትያኑም ከዛ እስካሁን አለ ።
ኢንስፔክተሩ አክለውም ችግሩን ለመቆጣጠር ጥረት ብናደርግም ካቅማችን በላይ በመሆኑ ከዞን ልዩ ኃይል እስኪመጣ ድረስ ችግሩ ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ ቆይቷል ብለዋል ።
መንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በጋራ ሆነው ለዘላቂ የህብረተሰብ ተጠቃሚነት መስራት እንደሚገባቸው የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብና ኢኮኖማ ትብብር ቢሮ ኃላፊ . ።
ድርጊቱ በእጅጉ ዘግናኝ ነው ።
P DIV class text_exposed_show P በሌላ በኩልም የዶር ብርሃኑ የተቀዳ የሚመስል ንግግራቸውን ቀርቡዋል ።
ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ ፤ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት ።
መንግስት ግን እስካሁን ያላስረዳን ፤ የግል መኪና በወረፋ መጠቀም እንዴት ለCovid-19 ስርጭት መግቻ መንገዶች ጋር እንደ-ደመሩት ነው ?
አደራዳሪዎቹ ሜርክልና ኦሎንድ በዚህ ላይ ዉሳኔዎቹ ለድንበር ጉዳዮችም ከዶንባስ ሚሊሺያዎች ጋ በመሆን መፍትሄ መስጠትን አካተዋል ፤ የሰብዓዊ ጉዳዮች ጥያቄ፤ እንዲሁም የዶኔስክና ሚኒስክን ልዩ የግዛት ይዞታ የተመለከቱ ቀደም ሲል የተደረሱ ዉሳኔዎችን ሁሉ ተግባራዊ እንዲሆኑ ይጠይቃል ።
ልብ አድርጉልኝ ዶ/ር ዓብይ ?
በዚህ መልኩ የሰው ልጅ ራሱን በራሱ ለመግዛት የሚያደርገውን ሙከራ ጀመረ ።
ሆኖም ግን የዘ ህወሀት ወሮበላ ዘራፊዎች ርዕዮትን በቁጥጥር ስር ለማዋል የሄዱበት አካሄድ አስቂኝ ነበር ፡፡
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፫ ስር የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ የህዝብ ተጠቃሚነትን ማስጠበቅ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ መንግሥት የልማት ድርጅቶችን በቀጥታ ሊያሰራ ይችላል ፡፡
የሚገርምሽ ነገር ልጄ ላይ ያየሁት የተለየ ነገር የለም ፤ ግን ጓደኞቹ ሁሉ ወንዶች ናቸው ፡፡
አለም አቀፉ የአተሚክ ሰዓት በዚያው በፓሪስ ይሰላል ።
በእግር ኳስ ለማጠቃለል በአውሮፓ ሻምፒዮና ሊጋ 16 ቡድኖች ወደሚቀሩበት ጥሎ ማለፍ ዙር ለመሻገር ወሣኝ የሆኑ ጨዋታዎች የሚገኙባቸው የምድብ ግጥሚያዎች በዚህ ሣምንት ይካሄዳሉ ።
ሐዲስ - ኪዳን ሐሙስ-ይባላል ምክንያቱም መስዋተ ኦሪት ማለትም በእንስሳት ደም የሚቀርበው መስዋትነት ማብቃቱን ገልጦ ፣ለድኅነት ዓለም እራሱን የተወደደ መስዋዕት አድርጎ ያቀረበበት እ ።
ከዚያ ልክ ሰዓቱ ሲደርስ ቀስ ብዬ ከአልጋዬ ተነሥቼ ላይኛው ደረጃ ላይ ከወጣሁ በኋላ በዚያ ሲያልፉ አያቸዋለሁ ።
በዚህም ምክንያት ዛሬ እንደ አዲስ ወደብ ያስፈልገናል የሚለው ጥያቄ ሊነሳ እንደማይገባ የገለጹት አቶ ዳዊት ተዋግተን አሰብን እንይዛለን የሚለውም ሀሳብ በአለም አቀፍ ማህበረሰብ ፊት እኛ ብቻ ጉልበተኛ ሆነን እንኖራለን የሚል ትርጉም የሚያሰጥና የሚያስወግዝም አቋም ነው ብለዋል ።
እኔ ደግሞ እድሜዬ ገና 75 (ሰባ አምስት) ስለሆነ ለማርጀት ትንሽ ይቀረኛል ብዬ አስባለሁ ፡፡
ሆይ ሆይ ምነው በደጅ ሆይ ሆይ ኮራ በይ እንጅ ሆይ ሆይ ምነው በማዶ ሆይ ሆይ የሰው ልብ ወስዶ ሆይ ሆይ ።
ወያኔ ዛሬ 7.5 በመቶ የወለድ ምጣኔ ይጠይቃል ፡፡
አሰማኸኝ አስረስ እንኳን ከቤቴ አንድ ክላሽ ጦር መሳሪያ ወሰዱብኝ እያለ ከ አሳምነው ቤት ጦር ማስቲካ ሊያገኝ ፈልጎ ነው ምድረ ግንፍል ።
በመጀመሪያ ፣ በስብከቱ ሥራ በሙሉ ልብ በመካፈል ነው ።
ሌሎች ደግሞ በሕይወታቸው የገጠሟቸውን አስፈሪ ሁኔታዎች ያመጡባቸው የሙታን መናፍስት እንደሆኑ አድርገው ያስባሉ ።
በወዝ በላቤ ያላገኘሁትን የሰው ገንዘብ እንኳን ነክቼ ተመኝቼም የማላውቅ ኩሩ ወዝ አደር ነኝ !
በተለይ ተሰሚነት ቢኖር ፣ ልክ እስክንድር ላይ እንደተደ ።
Kalebe38Teklu 1 ነገር ተሰማኝ የዚህ የፈረሰ ት/ቤት ባለቤቶች የቀድሞ ተማሪዎቹ ይመስሉኛል ፡፡
ከላይ የተጠቀሱት መስኖዎች ግንባታ ሲጠናቀቅ ከ126 ሺህ ህዝብ በላይ ተጠቃሚ ማድረግ ያስችላል ብለዋል ፡፡
እነዚህ ህዝቦች “የራሳቸውንም መብት የሚያውቁ የሌላውን መብት የሚቀበሉ ፣ ከሌላው ጋር አብሮ ለመኖር ዴሞክራሲያዊ በሆነ እሴት ውስጥ የተሳሰሩና የተገነቡ ግን ደግሞ የየራሳቸውን ሥራ እና አካባቢ በነፃነት በተቆርቋሪነትና በሀላፊነት የሚያለሙ ናቸው ።
ሱመያ ከባዕድ ወንድ ጋር ሰልፍ ብላ አደባባይ ወጥታ የማትገፋፋ ጥብቅ እንስት ናት ።
በእርሱ ላይ መታመንን ተምራለች ።
FB አካውንት ያላችሁ ይቺን መልክት እንድታስተላልፉ ትለመናላችሁ BringBackAmharaStudents ።
ያለ ኢብራሂሞቪች ጨዋታዎችን ማሸነፍ እንችላለን ዳሊ ብሊንድ ።
በብዙ ሃይማኖቶች ውስጥ የሚገኙ ቀሳውስት ፣ የምዕመኖቻቸው አኗኗር “አምላክ የለሽ ” መሆናቸውን እንደሚያሳይ በምሬት ተናግረዋል ።
እርግጠኛ ነኝ ይህ መልዕክት ለብዙዎች ደርሷል ፡፡
አዎ 20 ዓመት ሙሉ ሲያስተዳድራት የቆየው ኢህአዴግ ነበር ፡፡
የመገናኛ አውታሮችንም ሆኑ የመህበራዊ መገናኛዎችንም የህግና ስነምግባር ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ ይገባል ።
Ethiopialiveupd ታዲያ ሰይጣን በምን ይበልጣቸዋል ?
የአንበሣሜ መሪ ማዘጋጃ ቤት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ኤጀንሲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፈርኒቸሮች፣ የጽዳት እቃዎችን ህጋዊ ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
ፍትህ ለኢትዮጵያዊዋን ስደተኞች ወንድሞቻችን ።
የአጋሮቻችን እስር በአለም አቀፍ ደረጃ ስምምነት የተደረሰባቸውን ሰበአዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶቻቸውን የሚደፈጥጥ ከመሆኑ ባሻገር ጦማሪያኑ እና በጋዜጠኞቹ ላይ የተመሰረቱባቸው ክሶች ኢፍትሀዊ ናቸው ብለን እናምናለን ::
ጸሐፊዋም ፤ ኦ አቶ በዓሉ በእርግጥ አንተኮ በኛ ላይ የከፋህ ነህ ስትል መለሰች ፡፡
Image copyright Ashabbiir ሐሙስ ሐሙስ ዕለት ግጭትና ጥቃቱ በተለያዩ አካባቢዎች ቀጥሎ ፣ ከእነዚህ ቦታዎች የሚወጡ መረጃዎች ዳግሞ ክስተቶቹ የብሔርና የሃይማኖት ገጽታን መያዛቸውና ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥርም ከአስር በላይ መሆኑን ቢቢሲ ያረጋገጠ ሲሆን ቁጥሩም ከፍ እያለ መጥቶ ከ20 በላይ ሆነ ።
ብሪታኒያ አባል የሆነችበት የአውሮጳ ኅብረት ለኢትዮጵያ የሚያቀርበው የልማት እርዳታ በዘላቂ ግብርና ፤ የምግብ ዋስትና እና ጤና፤ የመንገዶች እና የኃይል ማመንጫ ግንባታዎች ላይ ያተኩራል ።
ካፓ ላንቃ ፈረስ በቅሎ ብርና በሬ ላምም ይሰጡት የነበረው ካህኑ ነጋዴውና ገበሬው ሕዝብ ከአጤ ምኒልክ የዕረፍት ጊዜ ከታህሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም በኋላ ሞታቸውን ምንም ቢደበቅ በሐሜትሰምቶት ስለነበረ ነገሩ ሆዱን በልቶት በየሥራው ላይ በግጥም ።
□ በቤተሰብ ሕይወት ውስጥ ሰላምና ደስታ እንዲሰፍን የሚረዱ አንዳንድ መሠረታዊ ሥርዓቶች ምንድን ናቸው ?
የዩናይትድ ስቴትሱ ፖለቲከኛ ባራክ ሁሴይን ኦባማ በቀለም ፤በእምነት፤ ድሕነት ምክንያት መገፋትን አድገዉበታል ።
እነሱም ሰልሃዲን ባርጌቾ ፤አንዳርጋቸው ይላቅ፤ዘካርያስ ቱጂ፤ መሀሪ መና፤ዳዋ ሁጤሳን ናቸው ፡፡
ጦርነቱ የአማራ እሊቶች ጦርነት ነው አብይ አህመድ tool ነው ጦርነቱ የዘመናት ጥላቻ ጥርቅም የ hegemony ፍላጎት ነው ትግራይን የማጥፋት የዘመናት ህልም ነው መሬትን የመውረር ።
naijabarbi ባትገቢ ጥሩ ነበር አንደኛውን ከገባሽ እንግዲህ መልካም እድል !
ፍ ቤቱ በወቅቱ ይህ ሰው እርግጠኛ ናችሁ አይኤስ ነው ?
አቤሴሎምና ሕዝቡ ሁሉ የእስራኤልም ሰዎች አኪጦፌልም ወደ ኢየሩሳሌም መጡ ።
ልጆቻችሁ አዘውትራችሁ መጽሐፍ ቅዱስን በግላችሁ ስታነቡ ወይም ስታጠኑ ይመለከቷችኋል ?
መሬት ላይ ያለው እውነታ ግን እንደዚያ አይመስልም ፡፡
ልጄ ሆይ ፣ ልብህ ጥበበኛ ቢሆን፣የእኔ ልብ ሐሴት ያደርጋል ።
Monday 11 January 2016 12 :04 ለድርቅ ተጎጂዎች የሚያስፈልገው እርዳታ በ3 እጥፍ አድጓል ተባለ ለመንግስት የእርዳታ ጥያቄ በቂ ምላሽ እንዳልተገኘ ተነግሯል ቀይ መስቀል በአጭር የጽሁፍ መልዕክት እርዳታ ሊያሰባስብ ነው የአለም የምግብ ፕሮግራም ፤ የአየር ንብረት መዛባት በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች ያስከተለው ድርቅ ፣ የሰብል ምርታማነትን ከመቀነሱና በርካታ እንስሳትን ከመግደሉ ጋር በተያያዘ፣ ለድርቁ ተጎጂዎች የሚያስፈልገው ሰብአዊ እርዳታ ከፈረንጆች አመት 2015 መጀመሪያ አንስቶ በ3 እጥፍ ማደጉን አስታወቀ ፡፡
እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያን ማዳከም ነው !
በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በተካሄዱ ጨዋታዎች ንግድ ባንክ ከሙገር ሲሚንቶ እንዲሁም መብራት ሃይል ከመከላከያ 2 አቻ በሆነ ውጤት ሲለያዩ ኢትዮጵያ ቡና ኢይጵያ መድንን4 ለ 1 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል ።
በእነዚህ ኩሬዎች ውስጥ የቀረው ከፍተኛ የጨው መጠን ያለው ውኃ ጨዉ ወደ ጠጣርነት ወደሚለወጥባቸው 20 የሚያህሉ ሌሎች ኩሬዎች ውስጥ እንዲገባ ይደረጋል ።
ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፋችን በራሱ ድል እንደሆነ አስበን መፅናናታችን በጀን እንጂ በውጤት ደረጃ ውራ መጨረሻ ሆነን ነበር የጨነስነው ፡፡
P P ከስድስት አመት በፊት ነው ።
ዘቦቹ ሥለሚያዉቁት ምንም ሳያንገራግሩ ወደ ዉስጥ እንዲዘልቅ ፈቀዱለት ።
ቅድም ያነሳሽው በዓለም ረጅሙ የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያ ዲንካ የእኛው ሀብት ነው ፡፡
የቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ አልበም ኦርጅናል ሲዲ ለአሜሪካና ካናዳ ነዋሪዎች በአድራሻቹህ እንልካለን ።
ድርጅታችን በሰመራ ከተማ ሙሉ ወጭውን በመሸፈን የሚያሰራው የህዝብ ት/ርት ቤት በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል ?
በምግብ ፍላጎት የተባረክ ነህ ሳሚ ።
የምድረ በዳ አራዊትም በእኔ ዘንድ ናቸው ።
Abione_Bekele lovely_tigist ባለስልጣን ሳይሆን ኦህዴድን እየዘወረው ያለው ጃዋር አለ አይደል እንዴ ?
ተስፋ ስትቆርጡ ምን ልታደርጉ ትችላላችሁ ?
እንደዚያም ሆኖ ግን የዘፋኙን የልብ ምኞት ለማድረስ ባለን ቁሳቁስና ሁኔታ የተሻለ ነገር ለመሥራት ዕውቀትና አቅማችንን ሁሉ ሳንሰስት እንጠቀማለን ፡፡
ሞኝ አሽከርን በቀጭኑ ሽቦ እያዘዙ አገርን ማቃጠል ለጊዜው ደስ ይላል ለሀዘን አምላኪዎች ፡፡