text
stringlengths
10
23.5k
ሚስትህ ስሜቷ ጥሩ በማይሆንበት ጊዜ ከወትሮው የተለየ አሳቢነት አሳያት እንዲሁም በትዕግሥት ያዛት ።
በአለም አቀፉና በአካባቢው የምርጫ ታዛቢዎች መሰረት ምርጫዎቹ በአብዛኞቹ አካባቢዎች ነጻና ትክክለኛ ነበሩ ይልና በደቡብ ኢትዮጵያ በተለይም በሃድያ ዞን ግን ከባድ የምርጫ ማጭበርበር ታይቱአል ሲል ያስረዳል ።
ሰሞኑን የኢኮኖሚ ሀሁ ኮርስ ጀምሬያለሁ !
ኢህአዴግ የፓርቲውን ከፍተኛ አመራሮች በማሰር የቀጣዩን ምርጫ ዘመቻ ይፋ አድርጓልብሏል ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ሆይ ለእናቶች የተለየ ፍቅር እና ክብር እንዳለወት በበዓሉ ሲመት ንግግርዎ ገልፀውልናል ::
በእርስዎ አለመኩራት ንፉግነት ነው ?
የአፈጉባዔዋን ውሳኔ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሰጣቸውን ኃላፊነትና እምነት ማጉደል አድርገው እንደሚቆጥሩት ገልጸው ድንገት በሚዲያ ወጥተው መናገራቸውም ድብቅ ዓላማ እንዳለው ያሳያል ብለዋል ።
P P 3ኛ ፡ ይህንኑ ልዩ የልብ ሕክምና ለማግኘት ወደ ውጭ የሚሄዱትን ኢትዮጵያውያን እዚሁ ሕክምናውን እንዲያገኙ በማድረግ ሀገሪቱ የምታወጣውን የውጭ ምንዛሪ ለማሰቀረት ተችሏል፡፡
ሃይጋኑሽና ባለቤቷ ሐቀኛ መሆናቸው ያንን ቤተሰብ እንዳስገረመ ሁሉ ሌሎች ሰዎችንም ያስገርም ይሆናል ።
በልግ አብቃይ የሆኑ የተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በሚቀጥለው አንድ ወር ከመደበኛ ጋር የተቀራረበ ዝናብ እንደሚያገኙ የብሔራዊ ሚትዩሮሎጂ ኤጀንሲ ተናገረ ShegerWerewoch ።
ከሸንኮራ ምንጃር ወጣቶች ጋር በመደዋወልና በመነጋገር ተቃውሞውን አጠናክረው . ።
ግብፅ በተከሠተው የሥልጣን ፉክክር ፤ በሀገሪቱ በመላ የሚገኙ ዳኞች፤ አዲስ ህገ መንግሥት ለህዝበ ውሳኔ በሚቀርብበት ድርጊት የማስተባበሩን ተግባር ላለማከናወን ሳያድሙ እንደማይቀሩ ተነገረ ።
ከሌለ በመጠኑም ቢሆን ምኒልክን ማመስገን የኦሮሞዎች ፋንታ ይሆናል ፤ ።
ከዚህ የተነሳ ይሖዋ ለ40 ዓመታት በሲና ምድረ በዳ እንዲንከራተቱ አደረገ ።
እግዚአብሔር በሰላም ያውለን ርስ በርስ የተጀመረውን ግጭት እርሱ ጣልቃ ገብቶ ያስቁምልን ፣ በግጭቱ ማንም አትራፊ የለም !
በነጠላዋ ስር ሸፍና ያወዛወዘችልኝ እጇና ቅን የነበረው ምርቃቷ በትዝታዬ ውስጥ እንዲቆዩልኝ አጥብእ ፈለግሁ ።
ሰላም ለማስፈን ደግሞ ህገ መንግስት ማሻሻል ፡ ፍትሐዊ መሆንና ህገ መንግስ ።
ነብር እና አንበሶቹ ቫይረሱ የተጋባባቸው በኮሮና ከተያዘ ጠባቂያቸው እንደሆነ ተጠቅሷል ፡፡
በደቡብ አፍሪካ አንድ የቢራ ፋብሪካ በጠጪዎች እጦት ምክንያት 25 ሺህ ሊትር ቢራ መድሃፈቱን አስታወቀ ።
ለውድድሩ በበቂ ተዘጋጅቼ ነበር ።
አብያችን በጠዋቱ አፋር በመድረስ አዲስ በተገነባ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራውን አሳርፏል !
በዚያው በ1983 ዓ.ም ኢሕአዴግ ሙሉ ኢትዮጵያን ሲቆጣጠር እኛ በሻቢያ ተማርከን ነበር ፤ ብዙ እንግልትም ደርሶብናል ።
ጦም ማደር ጥሩ አይደለም ወራዳ መሆንም ጥሩ አይደለም የኔታ ።
ከዚህም በላይ አስቸጋሪ ሁኔታዎችን እንዴት እንደምትወጣ በአእምሮህ ልትለማመድ ትችላለህ ።
P P የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ብርሃኑ አባዲ በእስር ቤቶችና በፖሊስ ጣቢያዎች ላይ የተደረገው የክትትል ሪፖርት በቅርቡ ይፋ እንደሚሆን ተናግረዋል ።
ለእዚህም ምክንያቶቹ አንድም ካለፈው ታሪክ ከመማር አልያም አሁን ያለው ነባራዊ ሁኔታ ህብረት እና አንድነት ብቻ የሚያድነው መሆኑን ከመረዳት ይሆናል ።
በዚሁ መግለጫ ላይ ነጻውን ፕሬስ በጸረ ህዝባዊነትና አፍራሽ ጎራ መፈረጁ የሚያሳዝን ቢሆንም እውነታውን ግን ጉዳዩን በቅርብ ለሚያውቀውለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የህሊና የፍርዱን እንተዋለን ብሉአል ።
በዛሬው ጊዜ በክርስቲያን ጉባኤ ውስጥ ያለው ሁኔታስ ምን ይመስላል ?
የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ኢንጀንደር ሄልዝ በእናቶችና ህፃናት ጤና በተለይም በቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ላይ አበርክቶቱ የጎላ ነው ብለዋል ፡፡
ልዩነታቸው ምን መሰላችሁ ?
ትውልድን የሚዋጅ መሪ ያስፈልጋታል ብዬ አምናለሁ ።
ይህ ሁኔታ የሰሎሞንን ትኩረት በእጅጉ ስቦ መሆን አለበት !
የአብራሪነት ሥልጠና የሚወስዱ ተማሪዎች በግልና በንግድ አውሮፕላን አብራሪነት ፈቃድ ማግኘት የሚያስችላቸውን ትምህርት የሚከታተሉ ሲሆን ለሥልጠናውም እስከ 50 ሺሕ ዶላር መክፈል ይጠበቅባቸዋል ፡፡
ይህም በገዥው ፓርቲ አመራሮች ዘንድ ተግባራዊ ለማድረግ የታሰበው የመተካካት ስትራቴጂ አንዱ ክፍል ነበር ።
ውድድሩ ላይ የአንድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ኃላፊ ተዋውቃ ነበር ።
እንደው ዘግቶብናል እንጂ ለክፋ ቀን ይሆናል በሚል እንኳ የሃገር ሰውን ቀርቶ ጠላትን ወይ በዕውቀቱ አሊያም በብልሃቱ እንኳ ይበብ ።
በዚህ የተነሳ የአምላክ መንፈስ ለእርሱ የሚሰጠውን ድጋፍ አቆመ ።
የኔ እናት ይህ ሁሉ እዳ አናቷ ላይ እያናጠረ ነው ለካ እኛን ተምትረዳን ?
ለጽድቅ ያለን ፍቅር ይህ ዓለም እንደ ነጻነትና ስልጣኔ አድርጎ የሚያወድሰው ነገር በስውር ልክስክስነትና እብሪት መሆኑን እንድናስተውል ይረዳናል ።
ያለፉት 3 የሕዝብና ቤት ቆጠራዎች አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ያደረጉ አልነበሩም ሲል ማኅበሩ ወቀሰ ።
ይህን ሁሉ በማድረግ ግን መንግስት ውጤታማ እንደሆነ መናገር ይቻላል !
የዋሊያዎቹ የህክምና ቡድንም ጌታነህ ከጉዳት እያገገመ መሆኑን መረዳቱን አስታውቋል ፡፡
በዚህ መሰረት መንግሥት ህግ የማስከበር እርምጃ ለመውሰድ መገደዱን እና ጥፋተኞችን ለህግ የማቅረብ ጠንካራ እንቅስቃሴ ውስጥ መገባቱን አስረድተዋል ።
በመጨረሻ የወረዳው ፀጥታ ዘርፍ ምክትል ኃላፊ አቶ አረቡ አሊ “ህብረተሰቡን ፣ የሐገር ሽማግሌዎችንና የሐይማኖት አባቶችን በመያዝ የህብረተሰቡን ሰላም ለማረጋገጥ አማራጭ መፍትሄ ነውና ይጠቀሙበት ።
መስከረም 8 ፣ 2013 ኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር 1000ኛ ጉዞውን አደረገ መስከረም 8፣ 2013 ኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር 1000ኛ ጉዞውን አደረገ Related Image ኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር 1000ኛ ጉዞውን አደረገ ፡፡
ጭቆና ምንጥስ ብሎ ጠፋ ጮማ ስራ ትቶ ?
ይህ ደግሞ አእዋፉ ሞተው ከማለቃቸው በፊት ጥበቃ ለማድረግ የሚያስችል ዘዴ ሊያስገኝ እንደሚችል ተስፋ ይደረጋል ።
ednaalemayehu መጀመርያ ያንቺን ኤድና የሚለውን ስም እንቀይር ።
እንዴትስ ነፍስ ይማር ልንል እንችላለን ?
ባሮች ጠፍተው ባርነት ወደሌለባቸው ስቴቶች ሲሄዱ ተይዘው በግድ ወደ ጌቶቻቸው እንዲመለሱ የሚያደርገውን Fugitive Slave Law እና የተባለውን ሕግ እንዲጸድቅ ሳያቅማሙ የፈረሙ ናቸው ።
አሁን ያለው ብጥብጥ አይናችንን ገልጦ ለውይይት እና ፍላጎታችንን አመቻምቸን ለኢትዮጵያ እድገትና ታላቅነት እንድናስብ ብሔራዊ እርቅ እንዲፈጠር እና ሶስተኛ አማራጭ እንዲጎለብት . ።
በብሄር መደራጀት ክፋት የለውም ግን inter-ethnic cooperation ያስፈልጋል ማለቴ ነው ።
በሙዚቃ አዋቂነቱም ፤ የጃኖ ባንድ የሙዚቃ ድግስ፤ በጣም ድንቅ ነው ብሏል አዲስ ገሰሰ ።
አዲስ የተመረጡት ሊቀመንበር ጋህዴን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ በማረጋገጥ ሰፊ የልማት ስራዎችን እንደሚያከናውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል ።
ይሄ እንግዲህ ጊዜ የሚፈልግ ነገር ነው ማለት ነው ።
MesseleDejen messiassefa እሡሥ እውነት ብለሃል አብይ ከኢህአዴግ ማህፀን መገኘቱ እኛንም አስገርሟል ።
ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና ፤ ለታሰሩትም [ሉቃስ ፬ :፲፰-፲፱] ።
eskinder_nega ያው በደማቸው ሽቅል አንተ !
ፋሽሽት ገብቶ ሲያምስሽ መላከ ብርሃን አድማሱና አባ ገብረየሱስ ከፋኖች ጋር እንደተዋጉልሽ ታውቂያለሽ !
አፍሪካ ማንነትዋን የምትገልፅበት ፍልስፍና ለመመስረት አስፈላጊ የሆኑት ሁኔታዎች አሏት ወይ የሚለውም አይደለም ።
amentosh_ ከዚህ ማህበረሰብ የወጡ ፖለቲከኞች እልኸኞች ቢሆኑ ምን ይገርማል ?
በመጀመሪያ ማነው ደፍሮ መንገር የሚችለው ከተናገራቸው በኋላ ህፃናት ሚስጥር መደበቅ ይችላሉ ካልቻሉ የሚደርስባቸውን መገለል እንዴት ይቋቋሙታል በዚህ ምክንያት ስነ ልቦናቸው የሚታወክ ከሆነስ ከእነዚህና ከሌሎች ምክንያቶች ጋር በተያያዘ የመንገሩ ሁኔታ ራሱን የቻለ ሂደት አለው ።
የቤት ለቤት ተከላው በየዓመቱ ቀጥሎ አሁንም ድረስ ችግኞች ይተከላሉ ፡፡
ከሰው ሁሉ ጋር ሰላምን ተከታተሉ ትቀደሱም ዘንድ ፈልጉ ፥
ት ቤት ሄደው እስኪመጡ የማናምናቸው ሰዎች ዛሬ ምን ይሁኑ አናውቅም ፡፡
ይህም እስራኤል የአይሁዶች ነች ፤ መሠረቷም ሐይማኖት ነዉ የሚል ነዉ ።
በምሽቱ የርችት ማብራት ሥነ ሥርዓትና ሌሎች መዝናኛዎች እንደተዘጋጁ ለማወቅ ተችሏል ፡፡
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለኦነግ ህጋዊ ዕውቅና ሰጠ ።
ለረዥም ዘመን አምላክን ማገልገሉ ‘ ይሖዋን ሙሉ በሙሉ ተከትያለሁ ’ ብሎ እንዲናገር አስችሎታል ።
የአውሮጳ ኅብረት ዋነኛ ተደራዳሪ ፈረንሳዊው ዲፕሎማት ሚሼል ባርንየ እና የብሪታንያው አቻቸው ዴቪድ ዴቪስ ከመጪው ግንቦት አጋማሽ በኋላ መነጋገር ይጀምራሉ ተብሎ ይጠበቃል ።
ኢትዮጲያዊቷ ወጣት ከአረብ አገር ስትመለስ የገጠማት የቤተሰብ ቀውስ.ይህን አሳዛኝ ታሪክ በእርሶ ቢሆኑ ይከታተሉ ።
የኢትዮጵያን የትምህርት ስርዓት ተብትበውና ቀስፈው የያዙት ችግሮች ከደርግ ጋር ተዳብለው ስር እየሰደዱ ቆይተው ፣ ዛሬም በኢህአዴግ ውስጥ በመሸጋገር ማጣፊያ እንዳጠራቸው ቀጥለዋል ፡፡
እንዲህ አለ : - “የእግዚአብሔር ሰዎች እንኳ ሳይቀሩ ወደ እነርሱ ያዘነብላሉ ፤ የሚነግሯቸውንም ሁሉ በፍጥነት ይቀበላሉ ።
“ ከእናንተ ጋር እንሄዳለን ፣ ” ጥር ።
እነዚህ ውሾችኮ ከአጥንት በላይ አርቀው ማሰብ የማይችሉ ውሾች ናቸው ።
የአዲስ አበባ ልጅ ናት ።
pitoufanboy እኔ ደካማ ፍቅር እንደሆንኩ እየገለፅክ ነው ክክክክክ ታውቀኛለህ ?
AbiyAhmedAli በጣም ደስ ይላል አብያችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥህ ያው በቤሩት ያለን ኢትዮጲያኖች ችግር ላይ ነን ዶላሩ የለም እስራኤልም ጦርነት ልታነሳ ዝግጅት ላ ።
ባለፉት 10 ዓመታት ወደ ኢትዮጵያ የገቡ የቻይና ኩባንያዎች 624 ሲሆኑ ከ57 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚ የስራ ዕድል ጨምሮ ከ111ሺህ በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን የስራ እድል ፈጥረዋል ተብሏል ፡፡
የእስልምና ጥላቻን በመዝራት እና ፍርሀት በማራገብ ለሶርያውያን ስደተኞች መስብክ የዕለት ከዕለት ፋሽን እየሆነ መጥቷል ፡፡
በፊፋ የእግር ኳስ ደረጃ ኢትዮጵያ ከነበረችበት ዝቅ አለች በፋይናንስ ተቋማት በተደራጁት የአክሲዮን ማኅበራት ዙሪያ የተደረጉ ጥናቶች ተቋማቱ የመልካም ኩባንያ አስተዳደር ክፍተት እንደሚታይባቸው ያሳያሉ ፡፡
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጤና እግር ኳስ ቡድን እና የባሕር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ማህበር ቡድን የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲን 54ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በማስመልከት . ።
P DIV DIV P የአንድነት ፓርቲ የቀድሞ አመራሮች አቶ ሀብታሙ አያሌውና አቶ ዳንኤል ሺበሺ ፣ የአረና ፓርቲ አመራር አቶ አብርሃ ደስታ፣ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አቶ የሺዋስ አሰፋና ሌሎች ሁለት ተጠርጣሪዎች በነፃ የተሰናበቱት፣ የቀረበባቸው የሽብርተኝነት ክስ ከጥርጣሬ ባለፈ ተሳትፎአቸውን ማረጋገጥ ባለመቻሉ መሆኑን ፍርድ ቤቱ በውሳኔው አስታውቋል ፡፡
በቃሊት ፡ በዝዋይ ፣ በቂሊንጡ፣ በሸዋ ሮቢት፣ በማዕከላዊና በትክክል በማይታወቁ ተለያዩ የወያኔ ማሰቃያና ማጎሪያ ቦታዎች በመሰቃየት ላይ ያላችሁ ሁሉ አረዓያነታችሁና ዋጋ እየከፈላችሁለት ያለው የነጻነት ትግል ከዳር እስኪደርስና አሳሪዎቻችሁና ገራፊዎቻችሁ ህግ ፊት ቀርበው የሥራቸውን ዋጋ እስኪያገኙ ለአፍታም ቢሆን እንደማናንቀላፍ ቃል እንገባለን ::
የጠፉብንን ፎቶዎች እና ቪዲዎች እንዴት መልሰን ማግኘት ይቻላል ።
በቴክኒክና ሞያ ተመርቆ ሥራ ባለማግኘቱ በቡና ንግድ ላይ የተሰማራ ወጣት በድሬደዋ ፌብሩወሪ 25 2020 አዲስ ቸኮል Your browser doesn t support HTML5 ሲሳይ ጸጋዬ ይባላል ።
የደቡብ ክልል ም/ቤት ግን በተደጋጋሚ ብንጠይቅም ሊልክልን አልቻለም ።
ወንድሞቹ የአባታቸውን መንጋ ለማሰማራት ሴኬም አቅራቢያ ወደሚገኝ ቦታ ሄደው ነበር ።
wolde_yodit ስህተት አለ ብሎ ለሚአምን ።
ቢያንስ እዚያ የእኔ ድካም ፍሬ ቢስና ከንቱ አይደለም አለው ፡፡
ሜንግ ሆንግዊ በመስከረም 25 የኢንተርፖል ዋና ጽሕፈት ቤት ከሚገኝበት ከፈረንሳይ ሊዮን ተነስተው ወደ ቻይና ነበር ያቀኑት ።
ግን አሰራሩ ለአይጥማቸውምና የወቅቱ ባለስልጣኖች የራሳቸውን መንገድ ስለተከተሉ ከወዲሁ ሁለቱን ቡድኖች አጫውተዋል ።
ማሾሃፍ መልክ ይታያል ተንናእለ ምናልባት እሱ አስገራሚ ሊሆን ይችላል ልያታይ ጥስው ዶረበ ጽርቅ ድንአ ።
አንተ አቅጣጫ ማመላከቺያ ኮከቤ ነህ ፡፡
አገርኛ ሪፖርት ፤ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ SBS : via ።
የተከበራችሁ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አባላት እና አሰልጣኞች ።
ስለሆነም ካባ ላንቃ የሚለበስ እንጂ ሰይፍ አይደለም ፡፡
ይህ ብዙም ትኩረት የማይሰጠው ዝርዝር ጉዳይ ሊመስል ይችላል ።
እስረኞችን የመፍታትና ማዕከላዊን የመዝጋት ውሳኔው በአስቸኳይ ግልጽ እንዲደረግ ተጠይቋል ጥር 03 2018 አስተያየቶችን ይዩ የኢትዮጵያ መንግሥት ለዘመናት ሲክደው የነበረውን የፖለቲካ እስረኞች አምኖ ለመፍታት መወሰኑ የሚያስደስት ነው ያሉ ከዚህ ቀደም ታስረው የተፈቱ ሦስት የኢንተርኔት አምደኞች ፤ ነገር ግን ጉዳዩ እንደተለመደው የፖለቲካ ማታለያ ሆኖ እንዳይቀር ውሳኔው ግልጽ ሊደረግና በሀገሪቱ ውስጥ ባሉ እስር ቤቶች በየትኛውም የፖለቲካ አመለካከታቸው የታሰሩ ሰዎች በአስቸኳይ ሊፈቱ ይገባል ብለዋል ።
የሶስት ወር ህጻን ልጄን የሚወስድልኝ ሰው ብቻ ነው የምፈልገው ልጄ በላዬ ላይ ይሞትብኛል እያለች ነው እናቲቱ እናቲቱ የጤናም ሆነ የኢኮኖሚ ችግር ላይ ስለሆነች ልጇን የማሳደግ አቅ ።