text
stringlengths 0
2.31k
|
---|
ከስም ፡ ሁሉ ፡ ስመኛ ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ዝነኛ |
በማስተዋል ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ያለ |
በሰማይም ፡ በምድርም ፡ ክምድር ፡ በታችም ፡ የገነነ |
ምላስ ፡ ሁሉ ፡ ይመሰክራል ፡ ጉልበት ፡ ሁሉ ፡ ይንበረከካል |
ለእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ለኢየሱስ ፡ አለቅነት ፡ ተገብቶታል |
ውይይት ለዚሁ ቁ. አድራሻ |
የድሮ ፡ መዝሙሮች |
መዝሙሮች ፡ በመሳሪያ ፡ ቅንብር |
ቀጥታ ፡ የወንጌል ፡ ስርጭት |
መጽሐፍ ፡ ቅዱስ ፡ በድምጽ |
ትግርኛ ፡ መዝሙሮች |
መጽሓፍ ፡ ቅዱስ ፡ ብድምጺ |
ስጦታ ፡ ለመስጠት (Donate) |
እንዴት ፡ ለመጠቀም (How to) |
ስለ ፡ ዊኪመዝሙር (About) |
ይህንን ገጽ አጣቅስ |
ይዘቱ በAttribution 4.0 International ሥር ይገኛል። |
ተደጋጋሚ ጥያቄዎች |
MXWTP, ቻይና ኤሌክትሮኒክ እና የኤሌክትሪክ መስክ ጫፍ 5 ላይ አንድ ባለሙያ በአንድ አቁም-ኤሌክትሮኒክ እና የኤሌክትሪክ ትሬዲንግ መድረክ, Yueqing, ዠይጂያንግ, የቻይና ቻይና Electron ከተማ ውስጥ ይገኛል. የአካባቢው እና በዙሪያው አካባቢዎች ውስጥ ሲጠናቀቅ የኢንዱስትሪ ሰንሰለቶች, የኢንዱስትሪ ጥቅሞች እና በርካታ ሀብቶች ላይ ተመርኩዘው, MXWTP ክወና ውስጥ ሽያጭ, የመጋዘን, ሎጂስቲክስ እና አገልግሎቶች ጋር በማዋቀር, 600 ሺህ ካሬ ሜትር መጋዘን ጋር አንድ ወጣት ኮከብ ድርጅት ውስጥ የዳበረ ነው. MXWTP በ 2016 ታላቅ ሽያጭ ጥራዞች ከ 100 ሚሊዮን RMB የተፈጠሩ |
ተለይተው የቀረቡ ምርቶች |
አጋር ጋር አንድ ጉዞ |
ይህ ዓለም አቀፍ ደንበኞች ትብብር ለመወያየት የእኛ ኩባንያ መጥቶ ነው, እኛ ለማጫወት ያለንን በአካባቢው በጣም ታዋቂ እንደሚሯሯጥ huangtan ዋሻ ወሰዳቸው |
አንድ ቀበቶ እና H አንድ የመንገድ BBS ጉባኤ ... |
መስከረም 11, 2017 ላይ ሁለተኛው ሁሉ ጫፍ BBS "አካባቢ" የአገሪቱ ግዙፍ ዓ.ም አብረው ተነሳሽነት መለቀቅ "መንገዱን ሁሉ በመንገድ", ሆንግ ኮንግ የአውራጃ እና ኤግዚቢሽን ማዕከል ውስጥ ይካሄዳል ... |
አመሰግናለሁ የእርስዎን ጊዜ |
የእኛን ምርቶች ወይም pricelist በተመለከተ ጥያቄዎች ያህል, ለእኛ የእርስዎ ኢሜይል መተው እባክዎ በ 24 ሰዓታት ውስጥ እንደተገናኙ ይሆናል. |
አድራሻ: C19 -317, ቻይና Electron ከተማ, Liushi ከተማ, Yueqing, ዠይጂያንግ, ቻይና |
ሓድ ሓደ ዝኽርታት፡ የማነ ገብረሚካኤል (ባርያ) – Assenna.com |
ሓድ ሓደ ዝኽርታት፡ የማነ ገብረሚካኤል (ባርያ) |
ሓድ ሓደ ዝኽርታት፡ የማነ ገብረሚካኤል (ባርያ) መእተዊ የማነ (ነብሱ ይምሓር) ሓደ ካብቶም ኣብ ኤርትራ ዝድነቑን፡ ዝፍተዉን፡ ሙዚቀኛታትን፡ ኣርቲስትን እዩ ኔሩ። ስለዚ ሽሕኳ ካብ ዝዓርፍ ዕስራ ዓመታት፡ እንተሓለፈ፡ ከም ድሙቑን፡ ተፈታውን ከኾብ፡ ኣብ ዝተፈላለዩ፡ እዋናት፡ ብብዙሓት ኮኑ፡ |
ነዛ፡ ኣብ ታሕቲ ቀሪበያ ዘለኹ፡ ጽሕፍቲ፡ ቅድሚ ምግጣመይ፡ ንሓደሓደ፡ ዓበይትን፡ መናእሰይን ደቂ ተባዕትዮን፡ ደቂ ኣንስትዮን፡ ኤርትራውያን፡ ንየማነ፡ ብምንታይን፡ ንምንታይን፡ ከም ዝዝክርዎ ተወኪስ፡ ነይረ እየ። ገለ፡ ካብቲ ዝተዋህበኒ፡ መልስታት፡ ከም እተጸበኹዎ፡ ክኸውን ከሎ፡ ገሊኡ ካብ ትጽቢተይ ንላዕሊ፡ ከም ዝነበረ ከብርህ እፈቱ። ገለ-ገለ፡ ካብቲ ዝተወፈየለይ፡ ተዘክሮታት፡ የማነ፡ “ኣርማ ፍቕሪ”፡ “ኣብነት ልግሲ”፡ “ኣቦ ድኻ”፡ “ኣያ ውጹዕ”፡ “ኣርሒቑ ጠማቲ”፡ ዓዱን፡ ህዝቡን፡ ዘይጠልም ጅግና፡ ብሃይማኖት ኮነ፡ ብኣውራጃውነት፡ ዘይሰድዕ፡ ብገንዘብን ሽመትን ድማ ዘይዕደግ”፡ በሃር፡ ኤርትራዊ ከም ዝነበረ እዩ፡ ዘረጋግጽ። ከምዚ ብምንባሩ፡ ገለገለ ተዘክሮታት፡ የማነ፡ ኣብ ቅድሚ ዓይኒ ሕልናኻ ቅጅል፡ ክብሉኻን፤ ንሱ’ውን ከም ንኡስ ሓውኻ መጠን፡ እንተስ፡ ብሕልሚ፡ እንተስ፡ ብጋህዲ፡ ክቀላቐለካን፡ ከውግዓካን፡ ዘይንቡር ኣይኮነን። እዚ መሰረት፡ ብምግባር፡ ሓንቲ ካብተን፡ ክጠቕሳን ኣዝየ፡ ከስምረላን፡ ዝደሊ ተዘክሮ ናይ የማነ፣ እታ ሃገር ምሉእ፡ ዘወናወነትን፡ ዘሕነቕነቐትን፡ “ወደባት ዓደይ ይረእየኒ’ሎ” እትብል ደርፉ እያ። እዛ ከቢድ መልእኽቲ ዝሓዘለት ደርፊ እዚኣ፡ ልበይ ዝመሰጠትንን፡ ጎሊሓ እተራእየትንን፣ እነን፡ ብጸይተይን፡ ኣብ ሓደ፡ ኣውሮጳዊ ወደብ፡ እንሳፈፈሉ፡ ኣብ ዝነበርና እዋን እዩ። |
ዝኽርታት የማነ፡ ገብረሚካኤል (ባርያ) |
ገሌና፡ ከኣ፡ ክንጽሎ፡ ጸሓይና። |
እወ፡ ኣንጸርጸርኩ፡ ትዝ በለኒ፡ |
ተራ ሙዚቃን፡ ሙዚቐኛን፡ ምስ መርመርኩ፡ |
ምስ፡ ተራኸብና’ውን፡ ይቕሬታ ሓተትኩ፡ |
ኣማን ብኣማን፡ ኣሰኒፍካኒ ከኣ በልኩ። |
ለ. የማነ፡ “ባርያ” ዝብሉኻ ካልእ ሳጓዶ ስኢኖም? |
ቃልካ፡ ከይዓጸፍካ። |
መታን፡ ከይትውረር፡ እዛ ዓድና። |
ብማእገር ስኡናት ፡ “ኣርማ ፍቕሪ”፡ “ኣብነት ልግሲ” |
ሰ. ኤርትራ ልቢ፡ ምስ ሰቖረት |
ናብ፡ ርትዓዊ ሰላም ገጻ፡ ምስ ኣቋመተት፡ |
እወ፡ ኤርትራ ካብ ጌጋኣ፡ ተማሂራ፡ ልቢ ምስ፡ ሰቖረት፡ |
መማህራንን፡ ትምህርትን፡ ምስ ረኸቡ፡ ዝግበኦም ክብረት። |
ASSENNA: Daily news – ኢሳይያስ ኣብ ጀዳ ሓደገኛ ስምምዕ ፈሪሙ – ህዝቢ ኤርትራ ናብ ኢትዮጵያ ይግዕዝ Wed, Sept 19, 2018 |
Voice of Assenna: ዝኽሪ 17 ዓመት ማእሰርቲ ፖለቲከኛታትን ጋዜጠኛታትን ኤርትራ – 2ይ ክፋል – September 18, 2018 |
ኣብ መደብ ጽምብል መበል 40 ዓመት ፈስቲቫል ቦለኛ ስርዓት ኢሳይያስ መርገጺኻ እንታይ እዩ? |
ዕድመ ናብ አኼባ ሓድነት ኤርትራውያን፡ ኣብ ከተማ ሎንዶን |
ጸሎተ-ፍትሓት ነፍስሔር ወ/ሮ ኣበባ ተኽለ |
ዝረኣየ ዓይኑ ይብራህ – ኣለም ገብረማርያም ሰንዓፈ (ምቕማጣ ን/ዞባ ሰገነይቲ) |
ዝረኣየ ዓይኑ ይብራህ – ዳዊት ሰለሙን ገ/ገርግሽ ( ዓዜን – ን/ዞባ ሰረጀቓ) |
ዝረኣየ ዓይኑ ይብራህ – ዮሃንስ (ጆን) ዘርኣይ (ደቂ ዘርኡ – ን/ዓዲ ተከሌዛን) |
ዝረኣየ ዓይኑ ይብራህ – ኣብርሃም ዑቕበኣብ ገብሪሂወት – ሓጺና (ን/ዞ ዓረዛ) |
ዝረኣየ ዓይኑ ይብራህ – ዘካርያም መንግስቱ በርሀ ( ከተማ ደቀምሓረ) |
ኤርትራ ባሕቲ መስከረም 1961 ረድኢ ክፍለ (ባሻይ) |
ልዩ ቃለምልልስ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሣለኝ ከቪኦኤ ጋር _ Ethiopiaforums.com - Part 14976 |
ልዩ ቃለምልልስ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሣለኝ ከቪኦኤ ጋር |
አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ከቪኦኤው የአፍሪካ ቀንድ ኃላፊ ፒተር ሃይንላይን ጋር ባደረጉት ልዩ ቃለምልልስ ያነሷቸው ኢትዮጵያ ከኤርትራ፣ ከግብፅና ከሱዳን፣ ከቻይናና ከአሜሪካ ጋር ያሏትን ግንኙነቶች በዚህ ክፍል ውስጥ ያብራራሉ፡፡ |
ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሣለኝ ከቪኦኤ ጋር ሙሉ ቃለ-ምልልስ |
ለኢትዮጵያዊያን አነጋጋሪ ሆኖ የቆየውና የሚያሳስባቸው የውጪ ፖሊሲ ኤርትራን የሚመለከተው ነው። ይህ ለኢትዮጵያዊያን ቁልፍ የሆነ ጉዳይ ነው፡፡ በቅርቡ እርስዎ ከአቶ ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ሠላምታ በመለዋወጥ እንደተጨባበጡ ይነገራል፡፡ ስለዚያ እርግጠኛ አይደለሁም፤ ግን እውነት ከሆነ እርስዎ ይነግሩናል፤ ምናልባትም እንደገና ድርድር ለመጀመር እርምጃ አለ ይባላል። የኤርትራውን መሪ አነጋግረዋል? የሁለቱን አገሮች ግንኙነት ለማሻሻል የሚያስችል ሂደት ተጀምሯል? |
አመሠግናለሁ፤ ፒተር! ኤርትራን በሚመለከት ያለንን የውጭ ፖሊሲ አልለወጥንም፡፡ ፖሊሲያችን ጦርነቱን ተከትሎ የተቀረፀና ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት እየሠራ ያለ ፖሊሲ ነው፡፡ ያለአንዳች ቅድመ ሁኔታ መነጋገር እንፈልጋለን፡፡ ግንኙነታችንን ልናሻሽል የምንችልበት ብቸኛ መንገድ ንግግር ነው፡፡ ይህንንም ለኤርትራ መንግሥትና መሪዎች አሣውቀናል፡፡ ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት ይሆናል ብለን እየጠበቅን ነው፡፡ ወደፊትም በዚሁ እንቀጥላለን፡፡ የፖሊሲ ለውጥ የለንም፤ የፖሊሲውን አቅጣጫም ያወጣነው እኛው ነን፡፡ እኛ የምንለው ባለአምስት ነጥብ የሠላም ሃሣብ፣ የሠላም ስትራተጂ ነው፡፡ አሁንም ጠረጴዛ ላይ ያለ ነው፡፡ ግንኙነቶቻችንን ለማሻሻል ከኤርትራ መንግሥት ጋር በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጠን መነጋገር እንፈልጋለን፡፡ ስለዚህ አሁንም ሂደት ላይ ያለ ጉዳይ ነው፡፡ |
መጨባበጥን በተመለከተ ግን እኛ ኤርትራ ውስጥ ካሉ ሰዎች ጋር ችግር የለብንም፡፡ የአገዛዙ ችግር ነው፡፡ ተደርጎም ከሆነ ችግር የለውም፡፡ ግን አልተጨባበጥንም፡፡ |
ቀጥሎ የማቀርብልዎ ጥያቄ ግብፅን የሚመለከት ነው። እርስዎ እስካሁን የሠሩት በሥርዓተ-ትምህርት ዘርፍ ነው። ካልተሣሣትኩ በውኃ ምኅንድስና ዲግሪ አለዎት፤ ባለፉት ሁለት ዓመታት የአባይን ወንዝ በጋራ ስለመጠቀም ተወስቷል፡፡ ይህም በካይሮና በአዲስ አበባ መካከል ውጥረት ፈጥሯል ይባላል። |
ባለፉት ጥቂት ቀናት የግብፅ ባለሥልጣናት ‘ኢትዮጵያ በውኃው አጠቃቀም ላይ አክራሪ አቋም ይዛለች’ ሲሉ በይፋም ባይሆን በሚስጥር መናገራቸው ተሰምቷል። በዚሁ ሰሞን ደግሞ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንደ አውሮፓ አቆጣጠር በ1995 ዓ.ም በቀድሞው በፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባረክ ላይ ግድያ በመሞከር ወንጀል ተፈርዶባቸው ኢትዮጵያ እሥር ቤቶች ውስጥ ስለሚገኙ ግብፃዊያን ጥያቄ መላኩን አስታውቋል። እነዚህ ሁሉ ግብፅ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት እንደገና የመመልከት አዝማሚያ ይጠቁማሉ፡፡ መጀመሪያ በእሥረኞቹ ጉዳይ ምን አስተያየት አለዎት? በተጨማሪ ደግሞ እርስዎ የሚመሩት መንግሥት በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ ከቀደሙት ጠቅላይ ሚኒስትር የተሻለ የሚባል አግባብና ለዘብተኛ አቋም ሊኖረው ይችላል? |
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም፡– |
በቅድሚያ ፒተር፤ የአባይን፣ እንዲሁም የኢትዮጵያና የግብፅን ግንኙነት በሚመለከተው የውጭ ፖሊሲ ጉዳይ ላይ የውኃ መሃንዲስ መሆን አያስፈልግህም፡፡ ምክንያቱም ይህ ለማንም ኢትዮጵያዊ ግልፅ የሆነ ጉዳይ ነው፡፡ የአባይ ጉዳይ ለምዕት ዓመታት የቆየ ጉዳይ ነው፡፡ በዚህ መንግሥት ብቻ ሣይሆን በቀደሙ የኢትዮጵያ መንግሥታትም፣ እንዲያውም በግብፅም ከፈርዖን ዘመናት ጀምሮ ያለና እየቀጠለ ያለ ጉዳይ ነው፡፡ ይህ የአትዮጵያ ብቻም የሆነ ጉዳይ አይደለም፡፡ የሁሉም የአባይ ተፋሰስ ሃገሮች ጉዳይ ነው፡፡ የተፋሰሱ የራስጌም ሆነ የግርጌ ሃገሮች ጉዳይ ነው፡፡ ይህ የወሰን ተሻጋሪ ወንዞች ዓለምአቀፍ ጉዳይም ነው፡፡ |
ይህንን በተመለከተ ከግርጌዎቹ ሃገሮች ከሱዳንና ከግብፅ ጋር ለመስማማት ልበ ሰፊ ሃገር ሆና ቆይታለች፡፡ ከግብፅ ጋር ብቻ አይደለም፡፡ ምክንያቱም ውኃውን በጋራ የሚጠቀሙት እነርሱ ናቸው፡፡ አሁን ታዲያ በአባይ ተፋሰስ ውስጥ ያለን ሃገሮች የውኃው ተቀራራቢ ተጠቃሚ እንድንሆን የራስጌዎቹ ሃገሮች ስምምነት ላይ ደርሰናል፡፡ |
ይህ አስፈላጊ ጉዳይ ነው፡፡ ምክንያቱም ኢትዮጵያ ለአባይ 86 ከመቶውን ውኃ የምታስገባ ሃገር ነች፡፡ ይህንን ውኃ ታዲያ ‘ኢትዮጵያ ለልማቷ ልታውለው አትችልም’ የምትል ከሆነ ይህ የቂል ሰው ስሌት ነው የሚሆነው፡፡ ካለበለዚያ ይህ እጅግ ቀላልና አመክኗዊ የሆነ ጉዳይ ነው፡፡ የግድ የውኃ ኢንጂነር መሆን የለብህም፡፡ |
ኢትዮጵያ ሁልጊዜ በግርጌዎቹ ሃገሮች፣ በሱዳንና በግብፅ ላይ አንዳችም የጎላ ጉዳት ሳይደርስ ውኃውን መጠቀም ትፈልጋለች፡፡ በቴክኒክ ደረጃም እነዚያን የግርጌ ሃገሮች ሳንጎዳ የራስጌዎቹ ሃገሮች ተጠቃሚ ልንሆን እንችላለን፡፡ ይህ መፍትሔ እስካለን ድረስ ለምን አንተባበርም? በመሆኑም ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ ለኃይል ማመንጫ የሚውሉ ግድቦችን መገንባት ጀመረች፡፡ ይህ ደግሞ ውኃውን ወደ ሌላ አቅጣጫ የሚወስደው ወይም የሚያስቀረው አይደለም፡፡ |
በተጨማሪም በሱዳን፣ በግብፅና በሁሉም የምሥራቅ አፍሪካ ሃገሮች ውስጥ ያለውን ኢኮኖሚ ለማሳደግም አስተዋፅዖ ያበረክታል፡፡ በመሆኑም ይህ ሁሉም አሸናፊ፣ ሁሉም ተጠቃሚ የሚሆንበትና ነገሮችን በትብብር መሥራት የሚቻልበት መስክ በመሆኑ ሁላችንም ወደ ትብብሩ መምጣት አለብን፡፡ |
በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ በጣም ግልፅ የሆነና መታየት የሚችል ሃሣብ ለግብፅና ለሱዳን አቅርባ የሱዳን፣ የግብፅ፣ የኢትዮጵያ ባለሙያዎች ያሉበትን አንድ ቡድን ለማቋቋም ተስማምተናል፡፡ |
በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ምክንያት በግብፅና በሱዳን ላይ የሚደርስ ጉዳት መኖር አለመኖሩን የሚከታተሉ ዓለምአቀፍ ታዛቢዎችም ተካትተዋል፡፡ ይህ የኢትዮጵያና ያለፉ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ሃሣብ የሚያመለክተው አብረን የመሥራትና የማደግ መንገድን ለመሻት ያለንን ብርቱ ፍላጎት ነው፡፡ |
አባይ፣ አብረን ለማደግ አብረን መሥራት የምንችልበት ብቸኛው ጉዳይ አይደለም፡፡ አባይ፣ ለዲፕሎማሲያችንና ለምጣኔ ኃብት መቀናጀት መሠረታዊና ማዕከላዊ ጉዳይ ነው፡፡ ሆኖም ግን ብቸኛው መንገድ አይደለም፡፡ መናገድ እንችላለን፤ አንዱ በሌላው ሃገር ውስጥ ኢንቨስት ማድረግ ይችላል፤ በሕዝቦች ግንኙቶች ላይ መሥራት እንችላለን፡፡ ግንኙነቶቻችንን ከግብፅና ከሱዳን ጋር በብዙ መንገዶች ማጠናከር እንችላለን፡፡ |
አሁን እየተሰሙ ያሉ ጭምጭምታዎች አሉ፡፡ ‘የደህንነት ጉዳይ ነው፤ ግብፅ እንደደህንነት ጉዳይ ነው የያዘችው’ የሚሉ፡፡ ይሁን እንጂ እኔ የአሁኑን መንግሥት አቋም አሁን ልነግርህ አልችልም፡፡ የሽግግሩ መንግሥት ከእኛ ጋር ቆሞ ነበር፡፡ አንዳንዶቹ መሪዎችም የአዲሱ መንግሥት አባል ናቸው፡፡ በቅርብ እየተከታተልነው ነው፡፡ ምክንቱም በዚህ ጉዳይ ላይ የሠሩ ባሉት ቡድኖች ላይ የተፈጠረ ችግር የለም፡፡ አሁን ያለው የተሣካና የተጣጣመ የሥራ ግንኙነት ነው፡፡ |
የእኛ ጉዳይ ግን አባይ ላለመተማመን ምክንያት መሆን የለበትም የሚል ነው፡፡ አብሮ የመሥራት፣ የመተማመንና የመተባበር፣ የጋራ ጥቅም፣ አብሮ የማደግና ሁላችንም አሸናፊ የምንሆንበት መፍትሔ ጉዳይ እንዲሆን ነው የምንፈልገው፡፡ ይህ ደግሞ ይቻላል፡፡ ለዚያም እንሠራለን፡፡ መጋጨት አያስፈልገንም፡፡ ስድስት ሺህ ሜጋዋት ኃይል ካመነጨን በደጋማው መልክአምድራዊ አቀማመጧ ምክንያት ኢትዮጵያ ከተጎናፀፈችው ፀጋ የሚወጣውን የውኃ ኃይል ማስተባበር ማቀናበርና ማገናኘት፣ ከዚያም ሁላችንም ተጠቃሚ መሆን እንችላለን፡፡ ይህ ነው የሚፈለገው፡፡ |
ሱዳንን ብትመለከት፣ በዚህ ግድብ ምክንያት ሱዳን የተገራ ውኃ ማግኘት ትችላለች፡፡ ከኢትዮጵያ ጋር ስትነፃፀር ሱዳን ለግብርና ልታውል የምትችለው በቂ ስፋት ያለው መሬት አላት፡፡ ይህም በራሱ ፀጋ ነው፡፡ ሱዳን ውስጥ በመስኖ የሚለማ ግብርና ካለ፤ ከውጤቱ ሁላችንም ተጠቃሚ እንሆናለን ማለት ነው፡፡ በግብፅም እንዲሁ፡፡ በመሆኑም አብሮ የመሥሪያ እንጂ የፀጥታና የደህንነት ጉዳይ አድርገን ልንይዘው አይገባም፡፡ የአባይ ምሥራቅ ተፋሰስ ሃገሮች፤ የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን ሕዝቦች በጋራ የምንለማበት ጉዳይ ነው ማድረግ ያለብን፡፡ አሁን በግምት መመራት አንፈልግም፤ ለጊዜው አሁን ባለው የግብፅ መንግሥት ዘንድ የፖሊሲ ለውጥ አላየንም፡፡ |
ተጨማሪውን ከቪኦኤ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ |
አርቲስት: ብዙነሽ በቀለ |
ልብህ ተመኘ ወይ: ፍቅርን ከኔ ሌላ |
ከአንድ ሌላ ፍቅር: ጉዞ? ምንድን ነው |
አልታቀበህም ወይ: አሁን ስትለካዉ? |
ስንቱ ነገር ቀርቶ: ባንተ የተነሳ |
በጣም ጥሩ ስራ፣ ጎበዝ!!! |
የገዛ ሚስቱን የሚገድል የኢትዮጵያ ፖሊስ በመንግስት ትዕዛዝ ሕዝብ ጨፍጭፍ ቢባል ከማድረግ ይመለሳል? |
(የገዛ ሚስቱን የሚገድል የኢትዮጵያ ፖሊስ በመንግስት ትዕዛዝ ሕዝብን ጨፍጭፍ ቢባል ከማድረግ ይመለሳል? – ይህን ጥያቄ ለመመለስ የሚከተለውን ዜና ያንብቡ) |
በቂም በቀል ተነሳስቶ የቀድሞ ባለቤቱን ህይወት በሽጉጥ እንዲጠፋ አድርጓል ሲል፤ የፌዴራሉ ዐቃቤ ህግ ክስ መስርቶበት ጥፋተኛ የተባለው ኮማንደር ግርማ ሞገስ ከትናንት በስቲያ በዋለው የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ ወንጀል ችሎት በ18 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ሲል ወሰነበት። |
እንደ ዐቃቤ ህግ የክስ ዝርዝር ከሆነ ተከሳሹ ለጊዜው ስሟን የማንገልፅላችሁ ሟች የቀድሞ ባለቤቱን የአብራኬ ክፋይ የሆነ ልጄን ማየትና መጐብኘት እንዳልችል ከልክላኛለች በሚል ቂም-በቀል ተነሳስቶ፤ ሟች መኖሪያ ቤት አካባቢ ድረስ በመሄድ በሰኔ 22 ቀን 2003 ዓ.ም በግምት ከጠዋቱ 2 ሰዓት 30 ሲል በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 01/02 ልዩ ቦታው ሐግቤስ መኪና መሸጫ አካባቢ፤ ከቤት ወጥታ ወደስራዋ ታመራ የነበረችውን የቀድሞ ባለቤቱን የወግ ቁጥሩ 353348 በሆነ ሽጉጥ አንድ ጊዜ ተኩሶ ግራ ጐኗን መትቶ በመጣሉ በደረሰባት ጉዳት ህይወቷ በማለፉ በከባድ ሰው መግደል ወንጀል ተጠያቂ ነው ሲል ያትታል። |
በስድስት የሰው ምስክሮች፤ ከምኒልክ ሆስፒታል የቀረበ የአስከሬን ምርመራ ውጤትና ግድያው የተፈፀመበትን ሽጉጥ ለፍርድ ቤት አቅርቦ ያስረዳው ዐቃቤ ህግ፤ ተከሳሹ በተሰጠው የመከላከል ዕድል የዐቃቤ ህግን ክስ ማስተባበል ባለመቻሉ ጥፋተኛ ተብሏል። በመሆኑም የግራ ቀኙን ሀሳብ ሲመረምር የቆየው ፍርድ ቤቱ ከትላንት በስቲያ ውሎው ተከሳሽ ያቀረባቸውን ሦስት የቅጣት ማቅለያ ምክንያቶች ማለትም፤ መልካም ሥነ-ምግባር የነበረው መሆኑን፣ ታታሪ ሰራተኛ መሆኑንና የቤተሰብ አስተዳዳሪ መሆኑን ከግምት ውስጥ በማስገባት ከቅጣቱ ሦስት እርከኖችን ዝቅ በማለት በ18 ዓመታት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ሲል ወስኖበታል።n (ምንጭ ሰንደቅ ጋዜጣ የዛሬ ኤፕሪል 17 2013 ዕትም) |
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ – አለበለዚያ… |
ሰበር መረጃ – የአባይ ግድብ እና የቦንድ ገንዘብ ዘረፋ (ወያኔ) |
የኦሮሞን ሕዝብ ትግል ከመጠራጠር ይልቅ |
♚♚ Schulman ♚♚ ነፃ ሙዚቃን አውርድ |