text
stringlengths 0
2.31k
|
---|
የሺሻ ትምባሆን በሚመለከት ሁለት ዋና ዋና የግንዛቤ ክፍተቶች በኅብረተሰቡ ውስጥ ይስተዋላሉ፡፡ እነዚህም ሁሉም የሺሻ ምርቶች በሕግ የተፈቀዱ እንደሆኑና ሺሻ ከትምባሆ የተለየ ምርት እንደሆነ ማሰብ ናቸው፡፡ እነዚህ እሳቤዎች ትክክል አይደሉም፡፡ በመጀመርያ ደረጃ በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ መዝናኛ ቤቶች፣ እንዲሁም ሕጋዊ ባልሆኑ የሺሻ ማስጨሻ ቤቶች በስፋት ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው ከትምባሆ ሞላሰስ የሚዘጋጅ የሺሻ ምርት ነው፡፡ ስለዚህ ሺሻ የትምባሆ ምርት አይደለም የሚለው እሳቤ ትክክለኛ ያልሆነ ድምዳሜ ነው፡፡ ይህ ማለት ግን ከትምባሆ ቅጠል ውጪ የሚዘጋጅ ሌላ ዓይነት ሺሻ የለም ማለት አይደለም፡፡ በሁለተኛ ደረጃ በአሁኑ ጊዜ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው የሺሻ ትምባሆ እንደ ፍራፍሬ፣ ሜንቶልና ሚንት የመሳሰሉ ተጨማሪ ጣዕም የተጨመረበት ምርት በመሆኑ፣ የትምባሆ ቁጥጥር መመርያ ስለሚጥስ ሕገወጥ ነው፡፡ |
ስለዚህ በዚህ ዓይነት ምርት ላይና ሺሻውን በሚያቀርቡ የመዝናኛ ቤቶች ላይ የሕግ አስፈጻሚ አካላት አግባብ ያለውን ዕርምጃ ለመውሰድ የሕግ መሠረት አላቸው፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ የሚስተዋለው የግንዛቤ ችግር ፖሊስና ደንብ አስከባሪዎችን ጨምሮ ሌሎች የሕግ አስፈጻሚ አካላት በሺሻ ቤቶች ላይ ዕርምጃ ለመውሰድ የሕግ መሠረት የላቸውም የሚለው ድምዳሜ ትክክል አይደለም፡፡ ለምሳሌ ከትንሽ ወራት በፊት ‹በታዲያስ አዲስ› የሸገር ሬዲዮ ፕሮግራም ላይ አንድ የሕግ ባለሙያ ቀርበው የባለሥልጣኑን የትምባሆ መመርያን በመጥቀስ የሺሻ ምርቶች ሕጋዊ እንደሆኑ፣ እንዲሁም ፖሊስ በእነዚህ ምርቶች ላይ ዕርምጃ ለመውሰድ የሕግ መሠረት እንደሌለው የቀረበውና በማኅበራዊ ድረ ገጸች የተሠራጨው የሕግ ትንተና፣ የመመርያውን አንቀጽ 10 ካለማየትና በስፋት በጥቅም ላይ እየዋለ የሚገኘው የሺሻ ምርት ሕጋዊ ያልሆነ ጣዕም የተጨመረበት ምርት እንደሆነ ካለመረዳት የመነጨ ነው፡፡ |
ተጨማሪ ጣዕም ከሌለው ምርት ጋር ሲነፃፀር ተጨማሪ ጣዕም የሚጨመርበት የትምባሆ ምርት በተለይ ሕፃናትን በእጅጉ እንደሚስብ፣ የበለጠ ሱስ እንደሚያሲዝና ልጆችን በማማለል ለማጨስ እንደሚያነሳሳ በጥናት የታወቀ እውነታ ነው፡፡ በተለያዩ አገሮች ተጨማሪ ጣዕም የሚሰጡ ነገሮች በተጨመረበት የትምባሆ ምርት ምክንያት፣ ትምባሆ ማጨስ የጀመሩ ከአሥራ ስምንት ዓመታት በታች ያሉ ልጆችን የሚመለከት በተደረጉ የኅብረተሰብ ጤና ቅኝትና ኢፒዲሚዮሎጅ ጥናቶች መሠረት በትምባሆ ምርት ውስጥ እንደ ፍራፍሬ፣ ማር፣ ከረሜላ፣ ካካዎ፣ ሜንቶልና ሚንት የመሳሰሉ ተጨማሪ ጣዕምን መጨመር ምርቶቹ ሳቢ በመሆናቸው ለበለጠ ሱሰኛነት አጋላጭ እንደሚሆኑ ታውቋል፡፡ |
በእርግጥ የፍራፍሬ፣ ሜንቶል ወይም ሚንት ቃናን የመሳሰሉ ተጨማሪዎች ትምባሆ በሚጨስበት ጊዜ በጉሮሮ ላይ የሚፈጠረው የማይስማማ ስሜት ወይም እንደ ማሳል ያለን የሰውነት ተፈጥሯዊ ምላሽ ስለሚደብቅ ወይም ስለሚቀንስ፣ ለሚያጨሰው ሰው የትምባሆ ጭሱን በቀላሉ ወደ ሳንባ ማስገባት ያስችላል፡፡ ይህ ደግሞ ለሺሻ ትምባሆ አምራቾች የኒኮቲን ጥገኛ የሆነን ወጣት ለመመልመል ዓይነተኛ የሆነ መንገድ ነው፡፡ ልጆችም የትምባሆን ጎጂነት በአግባቡ ከመረዳታቸው በፊት የኒኮቲን ጥገኛ ይሆናሉ፡፡ ጣዕም መቀየሪያዎችን በሺሻ ትምባሆ ውስጥ መጨመር የተከለከለበት ዋነኛ የኅብረተሰብ ጤና ምክንያት ይኼው ነው፡፡ በተለያዩ አገሮች የትምባሆ አምራች ኢንዱስትሪ የወጡ የውስጥ ሰነዶችም እንደሚያሳዩት አምራቾች የትምባሆ ሱሰኛ የሚሆን የወደፊት አጫሽ ወይም ተጠቃሚ ለመፍጠር ታዳጊ ልጆችንና ወጣቶች ላይ ከማነጣጠር ባሻገር ብዙ ዓይነት መንገድ እንደሚከተሉ ይታወቃል፡፡ |
በአሁኑ ጊዜ ጣዕም መቀየሪያዎች የተጨመረበት ሕገወጥ የሺሻ ትምባሆ መጠቀም በአዲስ አበባ፣ በአንዳንድ የክልል ከተሞች ባሉ የምሽት መዝናኛ ቤቶች፣ እንዲሁም ሕጋዊ ባልሆኑ የሺሻ ማስጨሻ ቤቶች በስፋት እየታየ ነው፡፡ በእነዚህ ቦታዎች የሚቀርቡ የሺሻ ምርቶች ሁሉም በሚያስብል ሁኔታ በሕግ የተከለከሉ እንደ ፍራፍሬና ሜንት ይዘቶች ያላቸው ምርቶች ከመሆናቸው ባሻገር፣ ወደ አገር ውስጥ የገቡበትም መንገድም ሕጋዊ መንገድ የተከለ ነው ለማለት ያስቸግራል፡፡ እነዚህ ምርቶች ሕፃናትን፣ ወጣቶችንና ሴቶችን በተለየ ሁኔታ ሱሰኛ በማድረግ የኒኮቲን ጥገኛ የማድረግ አቅማቸው ጣዕም መቀየሪያዎች ካልተጨመረባቸው የትምባሆ ምርቶች አንፃር ከፍተኛ በመሆኑ፣ የፌዴራልና ክልል አስፈጻሚ አካላትን ትኩረት ይሻል፡፡ |
ከዚህ በተጨማሪ ጣዕም መቀየሪያዎች በተጨመረባቸው የሺሻ ትምባሆዎች ማጨስ ለጀመረ ወጣት ሲጋራ ለማጨስ በር ከፋች እንደሆኑ ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡ ግማሽ ያህሉ የኢትዮጵያ የሕዝብ ቁጥር ከ15 ዓመታት በታች፣ እንዲሁም ወደ 70 በመቶ ደግሞ ከ30 ዓመታት በታች የሆነ ወጣት እንደመሆኑ መጠን፣ የኅብረተሰብ ጤናን ከማጎልበትና ወጣቶችን ከመጠበቅ አንፃር ከፍተኛ ሥራ መሠራት አለበት፡፡ በተለይ ፖሊስና የደንብ አስከባሪዎች እነዚህን ምርቶች ለመሰብሰብና በሺሻ ማስጨሻ ቤቶች ላይ ዕርምጃ ለመውሰድ በቂ የሕግ ሥልጣን ስላላቸው አስተዋጽኦ ማድረግ እንደሚችሉ ባለሙያዎች ይስማሙበታል፡፡ |
ከአዘጋጁ፡- ጸሐፊው የማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ናቸው፡፡ ጽሑፉ የጸሐፊውን አመለካከት ብቻ የሚያንፀባርቅ ሲሆን፣ በኢሜይል አድራሻቸው [email protected] ማግኘት ይቻላል፡፡ |
በሰላምና በመቻቻል አብሮ መኖር እንዴት ይቻላል? |
ግልጽ ደብዳቤ በአገር ውስጥና በውጭ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን |
የሕክምና ራስ ምታት |
ሳምንታዊ ዜና መጽሔት |
‹‹የፖለቲካ ቀውሱ በውጭ ኃይሎች እንዳይጠለፍ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል›› |
የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ያሳስበናል አሉ |
የሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣን የዋጋ ግሽበት የሚፈጥሩ ነጋዴዎችን ፍርድ ቤት አቆማለሁ አለ |
የኢሕአዴግ ምክር ቤት በዚህ ሳምንት ስብሰባውን እንደሚጀምር ተገለጸ |
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጉብኝት ተተኪው ጠቅላይ ሚኒስትርና አሳሳቢ ችግሮች ላይ ያተኩራል |
የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተቀምጧል |
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ |
ከሰኞ እስከ አርብ : ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ ምሽት 11 ሰዓት |
የቅጂ መብት © 2018 ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ሴንተር. ሁሉም መብቶች የተጠበቁለት |
#EBC የብሔር ብሔረሰቦች በዓልን አስመልክቶ የተዘጋጁ መሪ ቃሎች ኢትዮጵያዊ አንድነትን በማጠናከር ረገድ ሚናቸው ደካማ እንደነበረ ተገለፀ፡፡ |
#EBC በ13ተኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል ላይ የተሳተፉ... |
#EBC የጅቡቲ መንግሥት በአፋር ክልል ለሚከበረው የብሔር... |
የጋዜጠኞች እይታ ርዕስ፦ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን... |
የጅቡቲ መንግሥት በአፋር ክልል ለሚከበረው የብሔር... |
13ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን አከባበርና ሌሎች... |
#EBC ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ 13ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች ቀንን... |
አንድ ልጅ ወይም እርዳታ የሚያስፈልገው ሰው ጋር የሚጓዙ ከሆነ, መጀመሪያ ላይ ጭንብል ደህንነት, ከዚያም ሌላ ሰው መርዳት. |
#EBC ከመላው የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ የማር አምራቾች ምርታቸውን በአዲስ አበባ ጊዮን ሆቴል ለእይታ አቅርበዋል፡፡ |
በጅጅጋ እየተፈጸመ ያለው የሰብአዊ ጥሰት በአዲስ አበባ... |
ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ... |
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድን መልዕክት... |
#EBCየኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ከተለያዩ የሀገሪቱ... |
ከመላው አውሮፓ የተውጣጡ ኢትዮጵያውያን የውይይት መድረክ... |
ሌሎች መረጃዎች፣ ዜናዎች፣ ፊልሞች፣ ድራማዎች እና አዝናኝ ቀልዶች በፍጥነት እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ፡፡ እናመሰግናለን! |
Posted by admin _ 30/10/2016 _ Comments Off on የተባበረችውን ኢትዮጵያን በጋራ እንገነባለን [ገለታው ዘለቀ] |
እኩል የሥራ ዕድል (PDF) |
የዲሲ የቤተሰብ እና የህክምና ፈቃድ ድንጋጌ (PDF) |
የልጅ ማሳደግ ፈቃድ ድንጋጌ (PDF) |
የተከዜ ግድብ /ፋይል ፎቶ/ |
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ በተከዜ ግድብ ላይ የዓሳ ልማት ለማሳደግ የሚረዳ የባህር ላይ እርሻ ለማካሄድ የሚያስችል ምርምር እያካሄደ ይገኛል። |
አስተዳደሩ ለዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት፣ የገንዘብና ሌላም ዕርዳታ እንዲደረግላት ሃሳብ ያቀርባል እንጂ ዕዳቿን አንከፍልም ሲሉ ለጋዜጠኞች ገልፀዋል። |
በተደጋጋሚ ግን ደሴቲቱ እንዳታገግም የዕዳው ጉዳይ ትልቅ እንቅፋት መፍጠሩን ገልፀዋል። |
'ፍቕሪ ሃገር ማለት ፍቕሪ ህዝቢ ማለት'ዩ' ኢሎም መራሒ ኢትዮጵያ |
መራሒ ኢትዮጵያ ቀ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ‘ሃገራዊ መንፈስ ኣብ ልብና ክሰርጽ ይግባእ’ ዝብል ጻውዒት ኣቅሪቦም። |
ንሶም ነዚ ጻውዒት’ዚ ዘቅረቡ፣ ሎሚ ኣብ ሃረር ኣብ ዝተኸብረ መበል 11 መዓልቲ ብሄራትን ብሄረሰባትን’ዩ። |
ቀ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ‘ፍቕሪ ሃገር ማለት፣ ፍቅሪ ህዝባ ማለት’ዩ፣ ብምትሕልላይን ብምክብባርን ከምኡውን ኣብ ሓባራዊ ተረባሕነት ተመስሪቱ ኣብ ውሽጥና ዝያዳ ክጠናኸር ኣለዎ’ ኢሎም። |
ኣብ’ቲ በዓል መራሕቲ ሱዳን፣ ጂቡቲን ሶማልያን’ውን ተረኺቦም ኣለው። |
ቃል ቀ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ኣብ መዓልቲ ብሄራትን ብሄረሰባትን |
"የሶማልያ ሕዝብ ብሔራዊ ቡድኑ በራሱ ሜዳ ሲጫወት መመልከት ይፈልጋል» ያሉት የፌዴሬሽኑ ፕሬዚደንት አራብ፣ «አገራችን ወደፊት እየገፋች በመሄድ ላይ በመሆኗም ይህ ዛሬ ተፈጻሚ እንዲሆን እንሻለን" ሲሉም አመልክተዋል። |
እንደ ምሳሌም፣ ከአንዳንድ የወዳጅነት ውድድሮች በኋላ፣ የምሥራቅና ማዕከላዊ አፍሪካ የእግር ኳስ ውድድርን ማስተናገድ ይቻላል ማለታቸውም ተደምጧል። |
Global Voices በአማርኛ · የዜጎች መገናኛ ብዙሐን ታሪኮች ስለ ከሰሃራ በታች ከ ሚያዝያ 2014 |
ታሪኮች ስለ ከሰሃራ በታች ከ ሚያዝያ, 2014 |
የሀገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትርና የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን ማነጋገር እንደዚሁም የውይይት መድረክ መፍጠር ከዕቅዶቹ መካከል መሆናቸውን የጉባኤው ዋና ጸሐፊ መጋቢ ዘሪሁን ደጉ ለአሜሪካ ድምጽ አብራርተዋል። |
6 - ጄነራል ሃየሎም አርአያ በጀሚል ተገደለ pdf |
WARKA ዋርካ • View topic - ምርጫ ቦርድ በኢዴኅ ጉዳይ ውሳኔ ሰጠ |
ምርጫ ቦርድ በኢዴኅ ጉዳይ ውሳኔ ሰጠ |
Re: ምርጫ ቦርድ በኢዴኅ ጉዳይ ውሳኔ ሰጠ |
@@ Florence Schelling @@ ነፃ ሙዚቃን አውርድ |
አታይም ፡ ወደላይ (Atayem Wedelay) - ኢየሩሳሌም ፡ ነጊያ - WikiMezmur: Mezmur Lyrics |
አታይም ፡ ወደላይ (Atayem Wedelay) - ኢየሩሳሌም ፡ ነጊያ |
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ |
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች |
የኢየሩሳሌም ፡ ነጊያ ፡ አልበሞች |
በኃይለኛው ፡ ላይ ፡ ብርቱ ፡ ኃይለኛ |
በሚዳኘው ፡ ላይ ፡ ሲሰየም ፡ ዳኛ |
በዓለቃው ፡ ላይ ፡ አለ ፡ አለቃ |
የሰው ፡ ሹመቱ ፡ ልኩ ፡ ሲያበቃ |
ከፍ ፡ ካሉት ፡ በላይ ፡ ከፍ ፡ ብለህ ፡ በዙፋንህ ፡ ላይ |
የከበረ ፡ የታወቀ ፡ የገነነ ፡ ከሁሉ ፡ የላቀ |
ከሥም ፡ ሁሉ ፡ ሥመኛ ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ዝነኛ |
የለህ ፡ አቻ ፡ እኩያ ፡ የለህ ፡ ምትክ ፡ አምሳያ |
አዝ፦ አታይም ፡ ወደላይ ፡ የለህም ፡ የበላይ |
የሁሉ ፡ አለቃ ፡ ነህ ፡ የሁሉ ፡ ጌታ |
አታይም ፡ ወደላይ ፡ የለህም ፡ የበላይ |
የሁሉ ፡ ፈጣሪ ፡ ነህ ፡ የሁሉም ፡ መሪ |
ከላይ ፡ የመጣው ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው |
እግዚአብሔር ፡ ካለልክ ፡ ከፍ ፡ ያደረገው |
እኛ ፡ ዝቅ ፡ ልንል ፡ እርሱ ፡ ግን ፡ ሊልቅ ፡ ነው |
የተገባው ፡ ነዉ ፡ ከሁሉ ፡ ሊበልጥ (፪x) |
ኧረ ፡ ይህንን ፡ ጌታ |
ገደብ ፡ የለው ፡ ስልጣኑ |
የሁሉ ፡ ፈጣሪ ፡ ነህ ፡ የሁሉ ፡ መሪ |
በሃይለኛው ፡ ላይ ፡ ብርቱ ፡ ሃይለእኛ |